Endless Crypto
1.57K subscribers
3.24K photos
125 videos
12 files
954 links
We share cryptocurrency news, airdrops, and tips.
Here’s the main discussion group➤ @EndlessCryptoGroup
Download Telegram
Forwarded from Endless Crypto (ENDLESS 🐾)
For real
Airdrops should be free

We spend so much money on data
We spend most of our times on them (6 month+)
We make these airdrops gain massive attention

And they expect us to still invest our money ? 💔💔
👍5
Gm
🔥10👍41
"የቴሌግራም AIRDROP ለመስራት INVITE ይጠይቃል ለዛ ደግሞ ቻናል ወይም ግሩፕ ስለሌለኝ መስራት አልቻልኩም"ለምትሉ ሰዎች የቴሌግራም ቻናል ቢናራችሁ እና ሊንክ እየለቀቃችሁ ብዙ ሰው ቢገባላችሁ አሪፍ ነው፤ ነገር ግን ቻናል ባይናራችሁም አሪፍ ነው😁 ምክንያቱም ልክ እንደኔ በብዙ ቴሌግራም አካውንት እራሳችሁን Invite እያደረጋችሁ መስራት ነው። እውነት ለመናገር Pawsን Early ትላልቅ ቻናሎች ሳይፓስቱት ነበር የፓሰትነው ሁኖም የገባው ሰው ከ 20 አይበልጥም😂። ነገር ግን normal ስለሆነ እኔ በራሴው Multi ከ 220 በላይ አድርሼዋለሁ🤣

community normal ነገር ነው እንደውም community ሳይኖላችሁ ሲቀር ነው በደንብ ምትሰሩት አልያ ትሰንፋላችሁ+ በ community depend ትሆናላችሁ ያማለት ያ community one day ቢጠፋ ከ scratch ልትጀምሩ ነው።

እኔ እዚህ ቻናል ላይ Airdrop post የማደርገው አንደኛ እናንተ እንድትሰሩ ነው በዛውም invite አገኛለሁ🙂። ሙሉለሙሉ ለ invite አይደለም ለ invite ቢሆን cheery game, ably preton እና ሌሎችንም በለቀኩ ነበር😁 ምክንያቱም እነዚህ ቦቶች ሙሉበሙሉ ብዙ ሰው ብዙ ሰው ስላችሁ በጣም ብዙ ሰው invite ለሚያደርግ ሰው ብቻ ነው የሚከፍሉት አልያ for ordinary ppl never!

Anyways ለመስራት አትድከሙ
risk ለመውሰድ አትፍሩ
አዲስ ሃሳብ ና መንገድ ለመፈለግ በጣም ሞክሩ
Then ይሳካል😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥9👍82
Me and my 200k points against the world😂
😭8😎4🔥2👏1
Is Major happening on Exchange ?
Lime chk mine
👍3
I checked all of them but i got nothing & U?
👍5
Today VERTUS COMBO🚀

3 4 2 4

Daily combo አሰራሩ ይሄው here 📌

ቻናላችንን ሼር ➤➤ @EndlessCryptoChannel
Sidefan sn2 will be ended tomorrow
Complete all available tasks.
👍1🔥1
Soon....until you stop doing dozen of fuking airdrops😁
😁5
I’m waiting for my 0.82279487 $Major to arrive in my Bybit account 🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁10👍3
NODEPAY(ከቻላችሁ ከነገ ጠኋት 12ሰዓት በፊት አስተካክላችሁ ጨርሱ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
gm frens
🐶 PAWS Final Voting Season Live!

Previously, PAWS rewarded you based on Notcoin, Hamster, Dogs, X Empire. Now, it’s time to vote for the next one: Bums, Clayton, Duckchain. The project with the most votes wins! 🏆

Why Vote?

🟠 Go Vote: Earn 10K PAWS
🟠 For Winner: Earn 10K PAWS
🟠 For Loser: Earn 10K PAWS
🟠 Mystery Quest 1: Earn 50K PAWS (To claim this, vote for any with 500 Telegram Stars.)
🟠 Go Gamble: Earn 25K PAWS (To claim this, vote for every project with at least 10 Telegram Stars.)
🟠 Mystery Quest 2: Earn 3K PAWS ( To claim this visit the 'Partners' section, join their channel and explore their mini app.)

You can follow this to unlock all rewards: Vote for 🤑 Bums with 500 , and for Duckchain & Clayton with 10 Telegram Stars each.💡

➩If you haven't 30 vote for bums and ducks each 10 starss
➩If you haven't 20 vote for bums by 10star


አንድ ጊዜ VOTE ከላይ ያሉትን እንደኔ Claim ማድረግ ትችላላችሁ✌️
partner tasks የሚለውን Claim ከማድረጋችሁ በፊት አንድ ጊዜ vote አድርጉ አልያ partners claim አድርጋችሁ vote ብታደርጉ 3K አይሰጣችሁም።

Play @PAWS 😮
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መጀመሪያ partners የሚሉትን ታስኮች ስሩ ነገር ግን claim እንዳታደርጉ።
ከዛ bums ላይ በ 10star vote አድርጉ ከዛ ከላይ እንደኔ
Go vote
Go gamble
Mystery quest(3k) የሚሉትን ይሰጣችኋል

I told you read carefully 👆
👍1
Endless Crypto
Photo
በነገራችን ላይ Vote አድርጋችሁ እነዚህን reward ከሰጣችሁ በኋላ Claim አድርጋችሁ partners የሚለውን claim ማድረግ ትችላላችሁ✌️
MY Ks of points የት ገባ😳
👍2
#NODEPAY sn1 ended✌️
Sn2 started
SN1 ስላለቀ የሰራችሁት Point calculate እየተደረገ ስለሆነ ሙሉ ለሙሉ ተቀንሷል፤ አሁን season 2 ስለተጀመረ እሱን ስሩ።
season 2 መቼ እንደሚጠናቀቅ የታወቀ ነገር የለም።

Start mine $NODE now https://t.me/endlesscryptochannel/110?single
1