#15 What is Tokenomics? : SEEDNOMICS
#14 Pump And Dump : MARKETMAKER
#13 SEED NFT Introduction : BIRDIE
#12 What is NFT? : GETGEMS
#11 Pre-market Explained : Breseed
#10 Bullish and Bearish : BULLRUN
#9 CEX vs DEX : OKXEED
#8 On-Chain vs Off-Chain? : Transaction
#7 News affect...BTC price : BTCTOTHEMOON
#6 What is Ton? : Ton
#5 Coin vs Token :Tokens
#4 What is Airdrop? : Airdrop
#3 Hot vs Cold Wallet? : Wallet
#2 Crypto vs BlockChain ? : cryptocurrency
#1 Learn Blockchain in 3 mins : Blockchain
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Endless Crypto
Photo
Forwarded from Endless Crypto (ENDLESS 🐾)
For real
Airdrops should be free
We spend so much money on data
We spend most of our times on them (6 month+)
We make these airdrops gain massive attention
And they expect us to still invest our money ? 💔💔
Airdrops should be free
We spend so much money on data
We spend most of our times on them (6 month+)
We make these airdrops gain massive attention
And they expect us to still invest our money ? 💔💔
👍5
"የቴሌግራም AIRDROP ለመስራት INVITE ይጠይቃል ለዛ ደግሞ ቻናል ወይም ግሩፕ ስለሌለኝ መስራት አልቻልኩም"ለምትሉ ሰዎች የቴሌግራም ቻናል ቢናራችሁ እና ሊንክ እየለቀቃችሁ ብዙ ሰው ቢገባላችሁ አሪፍ ነው፤ ነገር ግን ቻናል ባይናራችሁም አሪፍ ነው😁 ምክንያቱም ልክ እንደኔ በብዙ ቴሌግራም አካውንት እራሳችሁን Invite እያደረጋችሁ መስራት ነው። እውነት ለመናገር Pawsን Early ትላልቅ ቻናሎች ሳይፓስቱት ነበር የፓሰትነው ሁኖም የገባው ሰው ከ 20 አይበልጥም😂 ። ነገር ግን normal ስለሆነ እኔ በራሴው Multi ከ 220 በላይ አድርሼዋለሁ🤣
community normal ነገር ነው እንደውም community ሳይኖላችሁ ሲቀር ነው በደንብ ምትሰሩት አልያ ትሰንፋላችሁ+ በ community depend ትሆናላችሁ ያማለት ያ community one day ቢጠፋ ከ scratch ልትጀምሩ ነው።
እኔ እዚህ ቻናል ላይ Airdrop post የማደርገው አንደኛ እናንተ እንድትሰሩ ነው በዛውም invite አገኛለሁ🙂። ሙሉለሙሉ ለ invite አይደለም ለ invite ቢሆን cheery game, ably preton እና ሌሎችንም በለቀኩ ነበር😁 ምክንያቱም እነዚህ ቦቶች ሙሉበሙሉ ብዙ ሰው ብዙ ሰው ስላችሁ በጣም ብዙ ሰው invite ለሚያደርግ ሰው ብቻ ነው የሚከፍሉት አልያ for ordinary ppl never!
Anyways ለመስራት አትድከሙ
risk ለመውሰድ አትፍሩ
አዲስ ሃሳብ ና መንገድ ለመፈለግ በጣም ሞክሩ
Then ይሳካል😁

🔥9👍8❤2