ይህ Main account ነበር ያላደረኩት ነገር አልነበረም። ብዙ ton star አውጥቼበታለሁ። ነገር ግን አንዳንዴ እንደዚህ ያጋጥማል ሁሌም የተዘራው አይታጨድም። እንክርዳድ የሚበዛው ይኖራል//
anyways tnxsm to God 🙏
anyways tnxsm to God 🙏
🙏6👍2
Endless Crypto
እንደኔ ሃሳብ 0.33TON TRANSACTION የሚለውን እና 35-STAR የሚለውን ከፍላችሁ Achievement'ቱን ብትቀበሉ መልካም ነው።
ይችን ነገር ስላወጣሁ ብቻ 8.19 ሰጠውኛል።
ሚገርመው 1M ያልገባ ነበረኝ ግን ይችን ሁለት transaction ስለሰራሁ 8 ሰጠውኛል።
Out put 0.33 ton+35star(0.14ton)=0.5ton
In put >8$
ሚገርመው 1M ያልገባ ነበረኝ ግን ይችን ሁለት transaction ስለሰራሁ 8 ሰጠውኛል።
Out put 0.33 ton+35star(0.14ton)=0.5ton
In put >8$
👍6