ELROI online service ኤልሮኢ ኦንላይን አገልግሎት
1.76K subscribers
130 photos
7 links
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔑 የዲቪ ሎተሪ መሙላት
🔑 የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ
🔑 ለስራ ፈላጊዎች ዘመናዊ CV ማዘጋጀት
🔑 የጽሑፍ አገልግሎት መስጠት
🔑 word ዶክመንት ወደ Powerpoint
🔑 ለተመራቂዎች የ spss ዳታ ማዘጋጀት

#መገለጫችን_ታማኝነት_ነው

ለመገልገል ➟ @ELROISTATIONERY
ስልክ ➟ 0965191686
t.me/ElroiOS
Download Telegram
ዛሬ የደረሰን አስደሳች ዜና

Wow
Wow
Wow

በ2026 ዲቪ የሞላንለት ደንበኛችን ሎተሪው ደርሶታል።

በጣም ደስ ብሎናል
1
እኛም ማመን ከብዶን ነበር

ገብተን ቼክ ስናደርግ ግን ደንበኛችን ዲቪው ደርሶት case number አግኝቷል።

እናንተም ቼክ አድርጉ ሲደርሳችሁ ደግሞ ልክ እነዚህ ደንበኛችን አሳውቁን ካልደረሰም ሌላ ቀን አለ ደጋግመው ይሞክሩ
2
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን

የብዙዎቻችሁ ጥያቄ Dv 2027 መቼ ይጀምራል ነው።

በ october ወር እንደሚጀመር ገልጸዋል ነገር ግን ትክክለኛ ቀኑ እስከ አሁን ይፋ አልደረገም ምናልባት ከቀጣይ ሳምንት ቀናት በአንዱ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል።

የዘንድሮው ዲቪ ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገውን አንድ ነገር ጨምሯል እሱም 1 የአሜሪካን ዶላር ክፍያ መጠየቁ ነው።

የሚጀምርበትን ቀን እና አጠቃላይ ሁኔታ በዚሁ ቻናል ላይ የምንገልጽ ይሆናል።
3😁1
ውድ ደንበኛችን

ከዚህ በፊት ባልተለመደ መልኩ የዚህ ዓመት የዲቪ መሙያ ቀን ገፋ እንዲል ተደርጓል።

ከ1 ዶላር የክፍያ ስርዓት (የአከፋፋል ሂደት) እና ከፓስፖርት ይካተት አይካተት ጋር ያልተደመደመ ነገር ስላለ እንደሆነ ተገምቷል።

አዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃለን

እስከ አሁኑ ሰዓት ድረስ ግን ዲቪ መሙላት አልተጀመረም

ተጀምሯል በሚሉ እንዳትጭበረበሩ አደራ ልንል እንወዳለን።

ሰናይ ቀን
👍41