እንሆ መልካም ዜና ለውድ ደንበኞቻችን
ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት አንድ እርምጃ ወደ እርሶ ቀርቧል። በኦንላይን ከምንሰጠው አገልግሎት በተጨማሪ አሁን በአካል አገልግሎት መስጠት ጀምረናል።
ከኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት ስያሜ ኤልሮኢ የጽሕፈት መሳሪያ መደብር ተሸጋግረናል።
የተለመደው የኦንላይን አገልግሎታችን እንዳለው ይቀጥላል።
አድራሻ: ፒያሳ እሳት አደጋ ፊትለፊት
የ 6ኪሎ ባስ መያዣ ጋር ባሉት ስቆች ሱቅ ቁጥር 98 ያገኙናል

❤1
እኛም ማመን ከብዶን ነበር
ገብተን ቼክ ስናደርግ ግን ደንበኛችን ዲቪው ደርሶት case number አግኝቷል።
እናንተም ቼክ አድርጉ ሲደርሳችሁ ደግሞ ልክ እነዚህ ደንበኛችን አሳውቁን ካልደረሰም ሌላ ቀን አለ ደጋግመው ይሞክሩ

❤2
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን
የብዙዎቻችሁ ጥያቄ Dv 2027 መቼ ይጀምራል ነው።
በ october ወር እንደሚጀመር ገልጸዋል ነገር ግን ትክክለኛ ቀኑ እስከ አሁን ይፋ አልደረገም ምናልባት ከቀጣይ ሳምንት ቀናት በአንዱ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል።
የዘንድሮው ዲቪ ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገውን አንድ ነገር ጨምሯል እሱም 1 የአሜሪካን ዶላር ክፍያ መጠየቁ ነው።
የሚጀምርበትን ቀን እና አጠቃላይ ሁኔታ በዚሁ ቻናል ላይ የምንገልጽ ይሆናል።

❤3😁1
ውድ ደንበኛችን
ከዚህ በፊት ባልተለመደ መልኩ የዚህ ዓመት የዲቪ መሙያ ቀን ገፋ እንዲል ተደርጓል።
ከ1 ዶላር የክፍያ ስርዓት (የአከፋፋል ሂደት) እና ከፓስፖርት ይካተት አይካተት ጋር ያልተደመደመ ነገር ስላለ እንደሆነ ተገምቷል።
አዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃለን
እስከ አሁኑ ሰዓት ድረስ ግን ዲቪ መሙላት አልተጀመረም
ተጀምሯል በሚሉ እንዳትጭበረበሩ አደራ ልንል እንወዳለን።
ሰናይ ቀን

👍4❤1