ELROI online service ኤልሮኢ ኦንላይን አገልግሎት
1.76K subscribers
130 photos
7 links
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔑 የዲቪ ሎተሪ መሙላት
🔑 የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ
🔑 ለስራ ፈላጊዎች ዘመናዊ CV ማዘጋጀት
🔑 የጽሑፍ አገልግሎት መስጠት
🔑 word ዶክመንት ወደ Powerpoint
🔑 ለተመራቂዎች የ spss ዳታ ማዘጋጀት

#መገለጫችን_ታማኝነት_ነው

ለመገልገል ➟ @ELROISTATIONERY
ስልክ ➟ 0965191686
t.me/ElroiOS
Download Telegram
ከዚህ ዓመት ከውድ ደንበኞቻችን የደረሱን ምስጋናዎች ብዙ ቢሆኑም ጥቂቱን እንሆ

እኛ ጋር አገልግሎት አግኝቶ የማያመሰግነን የለም።

ልዩነታችን ጥራት መገለጫችን ታማኝነት ነው።
ኤልሮኢ ኦንላይን ሰርቪስ
Elroi online service
@ElroiOS @ElroiOS
የአመቱ ምርጥ ምስጋናዎች

ከውድ ደንበኞቻችን የደረሱን።

ኤልሮኢ ኦንላይን ሰርቪስ
Elroi online service
@ElroiOS @ElroiOS
1👍1👏1
....... ዛሬ ......
..... ምሽቱ ....
..2 ሰዓት ላይ ..
. የ2026 ዲቪ .
.... ያበቃል። .....

የቀሩት የሰዓታት ዕድሜ ብቻ ነው።

መሙላት ለሚፈልግ አሁንም አልረፈደም። እስከ ሰዓቱ መጨረሻ ድረስ እኛ ልናገለግሎት ዝግጁ ነን።

መረጃ ልካችሁ ለፎቶ ጊዜ አጣው ስትሉ የነበራችሁ ለመሙላት የመጨረሻው ሰዓት ላይ ስላለን ሳያመልጣችሁ ፎቶ ላኩልን።

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
👍64
DV 2026 በዛሬው ዕለት (Nov 7 ) ምሽት 2 ሰዓት ላይ በይፋ ተዘግቷል።

ዲቪውን የሞላችሁ  ውድ ደንበኞቻችን መልካም ዕድል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

ሎተሪው ከሚያዚያ 25 2017 ዓ.ም እስክ መስከረም 20 2018 ዓ.ም ድረስ የሚወጣ ሲሆን መመረጥ አለመመረጦን በእነዚህ ቀናት መካከል ማየት ይኖርቦታል።

መልካም ዕድል ይሁንሎት

ከልብ እናመሰግናለን።

ሌሎች አገልግሎቶችንም እንሰጣለን ቻናላችንን ቼክ ያድርጉት 👇👇👇👇👇👇
🔻ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት🔻
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍91
የዲቪ ውጤት ተለቋል ውድ ደንበኞቻችን ይሄን ሊንክ በመጫን check status የሚለውን በመንካት ማየት ትችላላችሁ።

U.S. Department of State (.gov)
https://dvprogram.state.gov
Electronic Diversity Visa

የሚጠይቃችሁን መረጃ በትክክል መሙላት አለባችሁ።

መልካም ዕድል
👍71
እንሆ መልካም ዜና ለውድ ደንበኞቻችን

ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት አንድ እርምጃ ወደ እርሶ ቀርቧል። በኦንላይን ከምንሰጠው አገልግሎት በተጨማሪ አሁን በአካል አገልግሎት መስጠት ጀምረናል።
ከኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት ስያሜ ኤልሮኢ የጽሕፈት መሳሪያ መደብር ተሸጋግረናል።

የተለመደው የኦንላይን አገልግሎታችን እንዳለው ይቀጥላል።

አድራሻ: ፒያሳ እሳት አደጋ ፊትለፊት
የ 6ኪሎ ባስ መያዣ ጋር ባሉት ስቆች ሱቅ ቁጥር 98 ያገኙናል
1