ELROI online service ኤልሮኢ ኦንላይን አገልግሎት
1.76K subscribers
130 photos
7 links
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔑 የዲቪ ሎተሪ መሙላት
🔑 የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ
🔑 ለስራ ፈላጊዎች ዘመናዊ CV ማዘጋጀት
🔑 የጽሑፍ አገልግሎት መስጠት
🔑 word ዶክመንት ወደ Powerpoint
🔑 ለተመራቂዎች የ spss ዳታ ማዘጋጀት

#መገለጫችን_ታማኝነት_ነው

ለመገልገል ➟ @ELROISTATIONERY
ስልክ ➟ 0965191686
t.me/ElroiOS
Download Telegram
የ2026 ዲቪ የመቁረጫ ቀኑ ሊያበቃ በጣት የሚቆጠሩ 6 ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት።

እኔ ሳልሞላ አለቀ እንዳይሉን ይኸው የቀረውን እያሳወቅን ነው። ዕድሎን ይሞክሩ።

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
👍3
አለቀ እኮ ምን ቀረ ... የ2026 ዲቪ ሊጠናቀቅ የቀሩት 5 ቀናት ብቻ ናቸው።

እኔ ሳልሞላ አለቀ እንዳይሉን ይኸው የቀረውን እያሳወቅን ነው። ዕድሎን ይሞክሩ።

መረጃ እና ፎቶ ስለሚሰጡን አሁኑኑ ቢያናግሩን እጅግ መልካም ነው።
ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
👍2
የተወደዳችሁ ውድ ደንበኞቻችን

➟ ፎቶ ላኩልን ስንል ስልካችሁ ውስጥ ያሉትን ፎቶዎች የምትልኩልን አላችሁ። ዲቪ የራሱ የፎቶ መስፈርት ስላለው እኛ በምንሰጠው መመሪያ መሰረት ፎቶ ቤት ተነስታችሁ እንድትልኩ ይሁን።

➟ ኢሜል የለኝም የምትሉን ለዲቪ ኢሜል የግድ ስለሆነ ወይ ከፍታችሁ እንድልኩን ወይም ክፈቱልን አንድትሉን ይሁን።

➟ መረጃ ስትሰጡን በትክክል ደጋግማችሁ እርግጠኛ የሆናችሁበትን ነገር መላክ አለባችሁ።

➟ የትውልድ ቀናችሁን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ብቻ የምታውቁ ወደ ፈረንጆች አቆጣጠር ቀይሩልን በሉን በነጻ እንቀይርላችኋለን።

➟ አስቀድማችሁ የአያታችሁን ስም የምትጽፉ እባካችሁን እናንተ በትክክል እኛ በምንጠቀመው መንገድ ጻፉልን እኛ ስንሞላ በትክክል እነሞላሎታለን። እናንተ ቀያይራችሁ ስትሞሉ ለስህተት ያጋልጣል።

እናመሰግናለን።

➟ ዲቪ በማብቃት ላይ ስላለ ያልሞላችሁ ሙሉ።

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
አልሰማሁም ነበር እንዳይሉ የ2026 ዲቪ ሊጠናቀቅ የቀሩት በእጅ ጣቶ የሚቆጠሩ 4 ቀናት ብቻ ናቸው።

መረጃ እና ፎቶ ስለሚሰጡን አሁኑኑ ቢያናግሩን እጅግ መልካም ነው። ዲቪ ለመሙላት ትክክለኛ ቦታ ላይ ኖት። ቃላችንን በተግባር ያያሉ።

ጊዜ የለም አሁኑኑ
ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
1
አይዘናጉ የፊታችን ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 ላይ ዲቪ ያበቃል። መጨረሻ ቀናት ላይ በሚፈጠረው የሲስተም መጨናነቅ እና መቆራረጥ ምክንያት የአገልግሎት ዋጋ እንደሚከተለው ይሆናል።

የነበረ ዋጋ እና ዛሬ እና ቅዳሜ ለሚሞሉ👇
👉 🧍‍♂ላላገቡ 150 ብር
👉 👩‍❤️‍👨 ለባለትዳሮች 250 ብር
👉 👩‍🍼 ልጅ  ላላቸው በ1 ልጅ 50 ብር

እሁድ እና ሰኞ ለሚሞሉ 👇

👉 🧍‍♂ላላገቡ 200 ብር
👉 👩‍❤️‍👨 ለባለትዳሮች 300 ብር
👉 👩‍🍼 ልጅ  ላላቸው በ1 ልጅ 50 ብር

የመጨረሻው (ማክሰኞ) ቀን ላይ ለሚሞሉ👇

👉 🧍‍♂ላላገቡ 300 ብር
👉 👩‍❤️‍👨 ለባለትዳሮች 400 ብር
👉 👩‍🍼 ልጅ  ላላቸው በ1 ልጅ 100 ብር

በዚህ ሊንክ ዲቪ መሙላት ፈልጋለሁ በማለት አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15

ስለታማኝነታችን እራሶ ምስክር ይሆናሉ።

👇 👇 ይቀላቀሉን 👇 👇
@ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS
👍1
አይዘናጉ የፊታችን ማክሰኞ የ2026 ዲቪ ምዝገባ ያበቃል። ይህም ማለት 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አስፈላጊ ነጥቦች ጽፈው ይላኩልን።

1 ስም እስከ አያት (በኢንግሊዘኛ)
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 ስልክ ቁጥር
5 የኢሜል አድራሻ
6 የጋብቻ ሁኔታ
7 የትውልድ ከተማ
8 የትምህርት ደረጃ 
9 አሁን የሚኖሩበት ከተማ

ከዚህ በመቀጠል ፎቶ የሚያስፈልግ ሲሆን ይህን በትክክል ጽፈው ለላኩልን የፎቶ መስፈርት እንዴት እንደሆነ እንልካለን።

ጽፋችሁ የምትልኩልን መረጃ ትክክል ስለመሆኑ ደጋግማችሁ ቼክ አድርጉ።

ይህን ያክል ቀላል ነው። ጊዜ አይውሰዱ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ መረጃዎን ይላኩልን
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
በእርግጥ እየረፈደ ግን አላለቀም። አሁንም ዕድሉ አለ። የ 2026 ዲቪ ሊያበቃ 2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። 2 ቀን

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አስፈላጊ ነጥቦች ቶሎ ጽፈው ይላኩልን።

1 ስም እስከ አያት (በኢንግሊዘኛ)
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 ስልክ ቁጥር
5 የኢሜል አድራሻ
6 የጋብቻ ሁኔታ
7 የትውልድ ከተማ
8 የትምህርት ደረጃ 
9 አሁን የሚኖሩበት ከተማ

ከዚህ በመቀጠል ፎቶ የሚያስፈልግ ሲሆን ይህን በትክክል ጽፈው ለላኩልን የፎቶ መስፈርት እንዴት እንደሆነ የምንልክ ይሆናል። እንዲፈጥንሎት ከፈለጉ ደግሞ ፎቶ ቤት ለዲቪ የሚሆን ፎቶ ብለው በስልኮ ወስደው ለእኛ ይላኩልን። እኛ ፎቶው እንደሚሆን ቼክ አድርገን የምንሰራ ይሆናል።

ጽፋችሁ የምትልኩልን መረጃ ትክክል ስለመሆኑ ደጋግማችሁ ቼክ አድርጉ።

ስለ ስራችን ትክክለኝነት ቅንጣት ያክል ሃሳብ አይግባችሁ። ብቻ በዚህ ሊንክ መረጃችሁን ላኩልን ስራችንን በተግባር ያዩታል።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👆👆 join 👆👆 join 👆👆

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
👍2
እንጥፍጣፊ ሰዓታት ብቻ ናቸው የቀሩት። የ 2026 ዲቪ ሊያበቃ 1 ቀን ብቻ ነው የቀረው ።
1 ቀን

በጣም አጭር ጊዜ ስለቀረው ፎቶ ቤት ለዲቪ የሚሆን ፎቶ ብለው በስልኮ ወስደው ለእኛ ይላኩልን። እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አስፈላጊ ነጥቦች ቶሎ ጽፈው ይላኩልን።

1 ስም እስከ አያት (በኢንግሊዘኛ)
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 ስልክ ቁጥር
5 የኢሜል አድራሻ
6 የጋብቻ ሁኔታ
7 የትውልድ ከተማ
8 የትምህርት ደረጃ 
9 አሁን የሚኖሩበት ከተማ


ይህን በፍጥነት ማድረግ ከቻሉ ለእናንተ ዲቪ የመሙላቱን ሃላፊነት ደግሞ እኛ እንወስዳለን።

በፍጥነት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ መረጃዎትን እና ፎቶዎን ይላኩልን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
👆👆👆 መረጃ መላኪያ 👆👆👆

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👆👆 join 👆👆 join 👆👆

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
👍1
........ ነገ ......
.....ከምሽቱ ....
..2 ሰዓት ላይ ..
. የ2026 ዲቪ .
.... ያበቃል። .....


መሙላት ለሚፈልግ አሁንም አልረፈደም።

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
👍2
ማሳሰቢያ

ፎቶ ላኩልን ስንል በስልካችሁ ሰልፊ የተነሳችሁትን ፎቶ የምትልኩልን ደንበኞቻችን እባካችሁን የዲቪ ፎቶ የራሱ መስፈርት አለው ከላይ pin የተደረገውን ፎቶ በደምብ አይታችሁ እንደሱ አይነት ፎቶ እንድትልኩልን ይሁን።

ሌላው የኢሜል አድራሻ ለሚለው ጥያቄ ያላችሁበትን ከተማ ጽፋችሁ የምትልኩልን እባካችሁ። ኢሜል ማለት የgoogle account ስለሆነ ትክክለኛ መረጃ እንድትሰጡን ይሁን።

እናስታውሶት
ዲቪ ሊያበቃ ድፍን 26 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል።

26 ቀን አይደለም ሰዓት
👍1
....... ዛሬ ......
..... ምሽቱ ....
..2 ሰዓት ላይ ..
. የ2026 ዲቪ .
.... ያበቃል። .....

የቀሩት የሰዓታት ዕድሜ ብቻ ነው።

መሙላት ለሚፈልግ አሁንም አልረፈደም። እስከ ሰዓቱ መጨረሻ ድረስ እኛ ልናገለግሎት ዝግጁ ነን።

መረጃ ልካችሁ ለፎቶ ጊዜ አጣው ስትሉ የነበራችሁ ለመሙላት የመጨረሻው ሰዓት ላይ ስላለን ሳያመልጣችሁ ፎቶ ላኩልን።

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
👍1
አስደሳች ዜና

Nov 5 2024 እንዲጠናቀቅ ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የ2026 ዲቪ ሎተሪ ለሁለት ቀን እንዲራዘም ተደርጓል። ይህም ማለት Nov 7 2024 ላይ ይዘጋል። በእኛ ጥቅምት 28 2017 ዓ.ም ማለት ነው።

ጊዜ አለቀብን ስትሉ ለነበራችሁ ይኸው በጎ ዕድል ሆኗል።

አሁን እንደ አዲስ ዲቪ 2 ቀን በርቶታል ማለት ይቻላል። እንኳን ደስ አላችሁ።

ፎቶ ያልካችሁ በመላክ ጭራሽ ያልጀመራችሁም እኛን በማናገር ዲቪ ሙሉ።
ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
ዲቪ ለሁለት ቀን ተራዝሟል

ዕድሉን ተጠቀሙበት
👍3
አስደሳች ዜና

Nov 5 2024 እንዲጠናቀቅ ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የ2026 ዲቪ ሎተሪ ለሁለት ቀን እንዲራዘም ተደርጓል። ይህም ማለት Nov 7 2024 ላይ ይዘጋል። በእኛ ጥቅምት 28 2017 ዓ.ም ማለት ነው።

ጊዜ አለቀብን ስትሉ ለነበራችሁ ይኸው በጎ ዕድል ሆኗል።

አሁን ዲቪ ለመሙላት 1 ቀን ቀርቶታል። እንኳን ደስ አላችሁ።

ፎቶ ያልካችሁ በመላክ ጭራሽ ያልጀመራችሁም እኛን በማናገር ዲቪ ሙሉ።
ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

▬ ▬ ቻናላችንን 👇 ተቀላቀሉ። ▬ ▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።
🔥1