ELROI online service ኤልሮኢ ኦንላይን አገልግሎት
1.76K subscribers
130 photos
7 links
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔑 የዲቪ ሎተሪ መሙላት
🔑 የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ
🔑 ለስራ ፈላጊዎች ዘመናዊ CV ማዘጋጀት
🔑 የጽሑፍ አገልግሎት መስጠት
🔑 word ዶክመንት ወደ Powerpoint
🔑 ለተመራቂዎች የ spss ዳታ ማዘጋጀት

#መገለጫችን_ታማኝነት_ነው

ለመገልገል ➟ @ELROISTATIONERY
ስልክ ➟ 0965191686
t.me/ElroiOS
Download Telegram
አንድ ደንበኛ እኛ ጋር ዲቪ ለመሙላት ምን ምን መረጃ መላክ አለበት?


1 ስም እስከ አያት (በኢንግሊዘኛ)
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 ስልክ ቁጥር
5 የኢሜል አድራሻ (email address)
6 የጋብቻ ሁኔታ
7 የትውልድ ከተማ
8 የትምህርት ደረጃ 
9 አሁን የሚኖሩበት ከተማ

ይህን በትክክል ሞልቶ እንደላከለን እርግጠኛ ስንሆን

👱‍♂ ፎቶ ላክልን እንለዋለን
የሚላከው ፎቶ
➟ በነጭ ባግራውንድ
➟ ለዲቪ ተብሎ የሚነሳ
➟ ምንም ጽሑፍ በሌለው ልብስ
➟ ያለመነጽር
➟ መሳቅም መኮሳተርም አይቻልም
➟ በሶፍት ኮፒ በስልኮ ይያዙ እና ይላኩልን እንላለን

ማሰሰቢያ : የሚያመጡት ፎቶ በዲቪ ፎቶ ቼከር (dv lottery photo checker) ለዲቪ ይሁን አይሁን ቼክ ሳይደረግ አይሰራም። ይህም ለእርሶ ጥቅም እና ለስራችን ጥራት ሲባል ነው።

ይህ እንዳለ ሆኖ በቤተሰብ የሚሞሉ ትዳር ወይም ልጅ ያላቸው 6 ኛውን ጥያቄ married ብለው ሲመልሱ ይህን መጠይቅ እንልካለን

Dv form for married
based on question no 6

ያገቡ ከሆኑ የባለቤቶ

1 ስም እስከ አያት
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 የትውልድ ከተማ
5 የትምህርት ደረጃ
6 አሁን የሚኖሩበት ከተማ

ልጆች ካሎት ብዛት ___

የእያንዳንዳቸው👇
1 ስም እስከ አያት
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 የትውልድ ከተማ


ይህ ሁሉ መረጃ በትክክል ከተሰበሰበ በኋላ ዲቪ ይሞላል። ደንበኛው ደግሞ በእዚህ ሰዓት የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማል።

ጊዜያዊ የአገልግሎት ክፍያ
👉 🧍‍♂ላላገቡ 150 ብር
👉 👫 ለባለትዳሮች 250 ብር
👉 ልጅ ላላቸው በየልጆች ብዛት 50 ብር ይጨምራል።

በዚህ ፖስት ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር ለጠየቃችሁን ጥያቄ መልስ የሰጠን ይመስለናል።

ምንም ጊዜ አይፍጁ ዲቪ በመቁረጥ ዕድሎን ይሞክሩ። ማን ያውቃል በ2026 አሜሪካ ቢሆኑስ?

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።

👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇
@ElroiOS @ElroiOS
👍18👎2🔥1👌1
ከአገለገልናቸው ውድ ደንበኞቻችን የደረሱን የምስጋና መልዕክቶች ።

ኤልሮኢ "ታማኝነት በተግባር"
👍5🥰5💩1
አሜሪካ ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አዘጋጅታለች።

በ2026 አሜሪካ ከሚገቡት 55 ሺ ሰዎች መካከል አንዱ ለመሆን ሎተሪውን መቁረጥ ያስፈልጋል።


ጊዜ አይውሰዱ። ማን ያውቃል?
ዕድሎትን ይሞክሩ 👇👇👇

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15

ተማኝነት በተግባር የሚታይበት ቦታ ኤልሮኢ

ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ
👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
@ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS
1🥰1
የአመቱ ምርጥ ምስጋና።

የ2026 ዲቪ ከሞላንላት አንዲት ደንበኛችን የደረሰን።

እኛ ጋር አገልግሎት አግኝቶ የማያመሰግነን የለም።

ልዩነታችን ጥራት
መገለጫችን ታማኝነት ነው።

ኤልሮኢ ኦንላይን ሰርቪስ
Elroi online service
በመጨረሻዎቹ ቀናት ምን አሯሯጦት። በጊዜ የ2026 ዲቪ ቆርጠው የሌተሪ ቁጥሮን በእጆ ይዘው ዕድሎን ይሞክሩ።

ወደ መጨረሻው ቀን እየተጠጋ ስለሆነ። ጊዜ አይውሰዱ። አሁኑኑ

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15

ተማኝነት በተግባር የሚታይበት ቦታ ኤልሮኢ

ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ
👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
@ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS
👍2
ስራችንን በተግባር ያዩ ብዙ ናቸው
የዲቪ መሙያ ጊዜው ሳያበቃ በእኛ ዘንድ ዲቪ ሞልተው የሎተሪ ቁጥሮን በእጆ ይያዙ።

ታማኝነታችን 100% የተመሰከረልን

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15

ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ
👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
@ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS
ዲቪ ለሞላችሁ ደንበኞቻችን ኤልሮኢ መልካም ዕድል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

ዲቪ የመሙላት ሂደት ጀምራችሁ በፎቶ ምክንያት እና በሌሎች ተጓዳኝ ችግሮች እስከ አሁን ያልጨረሳችሁ ደንበኞቻችን አስፈላጊውን ሁሉ ነገር አሟልታችሁ የሎተሪ ቁጥሮን እንድትይዙ እናሳስባለን።

ዲቪ ያልሞላችሁ ደግሞ ለመሙላት ከፈለጋችሁ የትም መሄድ አይጠበቅባችሁም ያላችሁት ትክክለኛ ቦታ ነው።

በዚህ ሊንክ አናግሩን ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

ቻናላችንን ተቀላቀሉ።

@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍31
ውድ ደንበኞቻችን ለዲቪ ወደ እኛ የሚልኩት ፎቶ 7ID በተሰኘ የዲቪ ፎቶ ማረጋገጫ አማካኝነት ከላይ በምስሉ ላይ እንደምታዩት ዲቪ ከመሞላቱ በፊት ፎቶው ለዲቪ ይሁን አይሁን ይረጋገጣል።

ይህም በፎቶ ምክንያት ብቻ ከእጣው ውጪ ከሚሆኑት ጎራ ወጥተው እጣ ውስጥ እንድትገቡ ያደርጋል።

ለዚህ ነው ኤልሮኢ የኦንላይን ሰርቪስ ማንኛውም ፎቶ በዚህ መተግበሪያ ሳያረጋገጥ የማይሰራው።

ለገንዘብ ብለው ብቻ ባልተረጋገጠ ፎቶ የሚሞሉ እንዳሉ እርግጥ ቢሆንም የእኛ አላማ ግን በታቸለ አቅም ወደ እጣው ደንበኞቻችንን ማስጠጋት ነው።

ያናግሩን ጥራት ያለው ስራ እስራሎታለን

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት በዚህ ሊንክ አናግሩን 👇👇👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15

#ተማኝነታችን_ብዙዎችን_አስገርሟል
#እራሶም_ቢገለገሉ_ይመሰክራሉ

👇👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇👇
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍6
"የ online ነገር እኮ አይታመንም" መባሉን ታሪክ አድርገናል። አዎ ትክክለኛ አገልግሎት በእኛ ዘንድ በonline ማግኘት ተችሏል።

እነርሱ እውነተኛ ናቸው የሚል ቅጽል ስም ነው ያለን። ስለዚህ አያርፍዱ የ2026 ዲቪ በመሙላት ላይ ነን።

ጊዜው ሳያበቃ ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

👇 👇 ቻናላችንን ተቀላቀሉ። 👇 👇
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን
ዲቪ የሚሞላበት ዌብሳይት በሲስተም መጨናነቅ ምክንያት ተቋርጧል። ይህም ከፍተኛ ጥያቄ ሲበዛ የሚከሰት ነው። እስከ አሁን 1 ሰዓት ያለፈው ሲሆን በቅርብ ሰዓታት ውስጥ መፍትሔ እንደሚያገኝ እርግጥ ነው።

በዚህም ምክንያት ሙሉ ነገር ጭርሳችሁ ዲቪ ያዘገየንባችሁ ደንበኞቻችን ወረፋ እንደምንይዝላችሁ እና ልክ እንደ ከፈተ እንደምንሞላላችሁ በትህትና እሳውቃለን።

ይህ የሲስተም መቆራረጥ የዲቪ መሙያ ጊዜ እያበቃ በሄደ ቁጥር በጣም የሚጨምር በመሆኑ በጊዜ ዲቪውን መቁረጥ ብልህነት ነው።

መሙላት የምትፈልጉ ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

👇 👇 ቻናላችንን ተቀላቀሉ። 👇 👇
@ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS
👍21
ዲቪ ለሞላንላችሁ እናንተን ስላገለገልን ትልቅ ኩራት ይሰማናል። መረጃ ልካችሁ ፎቶ ያላካችሁልን ደግሞ ፎቶ ላኩልንና እንጨርስላችሁ።

መሙላት የምትፈልጉ ዲቪ መሙላት እፈልጋለሀ እያላችሁ በዚህ ሊንክ አናግሩን።
👇👇👇👇
@T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15
ያናግሩን 👆👆👆👆👆

👇 👇 ቻናላችንን ተቀላቀሉ። 👇 👇
@ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS