ELROI online service ኤልሮኢ ኦንላይን አገልግሎት
1.76K subscribers
130 photos
7 links
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔑 የዲቪ ሎተሪ መሙላት
🔑 የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ
🔑 ለስራ ፈላጊዎች ዘመናዊ CV ማዘጋጀት
🔑 የጽሑፍ አገልግሎት መስጠት
🔑 word ዶክመንት ወደ Powerpoint
🔑 ለተመራቂዎች የ spss ዳታ ማዘጋጀት

#መገለጫችን_ታማኝነት_ነው

ለመገልገል ➟ @ELROISTATIONERY
ስልክ ➟ 0965191686
t.me/ElroiOS
Download Telegram
ከደንበኞቻችን የደረሱን ምስጋናዎች።

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት በዚህ ሊንክ ያናግሩን።
👇👇👇
@T29S15
@T29S15
@T29S15

ተማኝነታችን ብዙዎችን አስገርሟል
እራሶም ቢገለገሉ ይመሰክራሉ
እንደሚያመሰግኑን እርግጠኞች ነን።

🔻ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት🔻
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍3🔥3💩1
Dv form part 1

ውድ ደንበኞቻችን ይህን መጠየቅ ስትሞሉ በዚህ መንገድ ይሁን።

መጠይቁ 👇

1 ስም እስከ አያት
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 ስልክ ቁጥር
5 የኢሜል አድራሻ
6 የጋብቻ ሁኔታ
7 የትውልድ ከተማ
8 የትምህርት ደረጃ 
9 አሁን የሚኖሩበት ከተማ

ለእኛ ስትልኩልን (በምሳሌ)

1 Abebe kebede legese
2 30/11/1996
3 male
4 09000000000
5 aaaaaaaaaaaa@gmail.com
6 single
7 addis ababa
8 degree
9 addis abeba

ይሄ ምሳሌ ነው እናንተ የራሳችሁን በትክክል ሞልታችሁ መላክ ነው።

ከዚህ በኋላ ነው ፎቶ የምትልኩልን

🔻ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት🔻
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍1
የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን ሰላም በያላችሁበት ለእናንተ ይሁን።

ዲቪ ቆርጣችሁ የሎቶሪ ቁጥራችሁን ልከንላችሁ ታማኝ አገልግሎት ከእኛ ያገኛችሁ ሁሉ መልካም ዕድል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ላደረሳችሁን የምስገና መልዕክትም ከልብ እናመሰግናለን። ሌሎች የሚሞሉ ሰዎች ቢኖሩ እንድምታገናኝን ባለሙሉ እምነት ነን።

መረጃ ልካችሁልን እስከ አሁን ፎቶ ያላካችሁ ብዙ ደንበኞች መስመር አላችሁ። በጊዜ ዲቪ ተሞልቶላችሁ የሎተሪ ቁጥር እንዲላክላችሁ ፎቷችሁን እንድትልኩልን በትህትና እንጠይቃለን።

ሎሌች ደግሞ አገልግሎታችንን የተጠራጠራችሁ የተወሰናችሁ ሰዎች ምንም ሃሰብ አይግባችሁ ብዙዎች እየተጠራጠሩ የነበሩ ሰዎች ታማኝነታችንን ሲያደንቁ በግልጽ አይተናል። እና በግልጽ እኔ ጥርጣሬ ገብቶኛል ይበሉን ለእናንተ የሚሆን መፍትሔ አለን። የስራው ባህሪ በአካል መገናኘት የሌለበት በመሆኑ እና ብዙ አጭበርባሪዎች ያሉበት ዘመን ላይ በመሆናችን ለምን ጥርጣሬ ገባችሁ አንልም ግን ይንገሩን መፍትሔ አለን።

ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት

ታማኝነት ከነሙሉ ክብሩ ያለበት ስፍራ።

▬▬▬ join our channel ▬▬▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍2
አንድ ደንበኛ እኛ ጋር ዲቪ ለመሙላት ምን ምን መረጃ መላክ አለበት?


1 ስም እስከ አያት (በኢንግሊዘኛ)
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 ስልክ ቁጥር
5 የኢሜል አድራሻ (email address)
6 የጋብቻ ሁኔታ
7 የትውልድ ከተማ
8 የትምህርት ደረጃ 
9 አሁን የሚኖሩበት ከተማ

ይህን በትክክል ሞልቶ እንደላከለን እርግጠኛ ስንሆን

👱‍♂ ፎቶ ላክልን እንለዋለን
የሚላከው ፎቶ
➟ በነጭ ባግራውንድ
➟ ለዲቪ ተብሎ የሚነሳ
➟ ምንም ጽሑፍ በሌለው ልብስ
➟ ያለመነጽር
➟ መሳቅም መኮሳተርም አይቻልም
➟ በሶፍት ኮፒ በስልኮ ይያዙ እና ይላኩልን እንላለን

ማሰሰቢያ : የሚያመጡት ፎቶ በዲቪ ፎቶ ቼከር (dv lottery photo checker) ለዲቪ ይሁን አይሁን ቼክ ሳይደረግ አይሰራም። ይህም ለእርሶ ጥቅም እና ለስራችን ጥራት ሲባል ነው።

ይህ እንዳለ ሆኖ በቤተሰብ የሚሞሉ ትዳር ወይም ልጅ ያላቸው 6 ኛውን ጥያቄ married ብለው ሲመልሱ ይህን መጠይቅ እንልካለን

Dv form for married
based on question no 6

ያገቡ ከሆኑ የባለቤቶ

1 ስም እስከ አያት
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 የትውልድ ከተማ
5 የትምህርት ደረጃ
6 አሁን የሚኖሩበት ከተማ

ልጆች ካሎት ብዛት ___

የእያንዳንዳቸው👇
1 ስም እስከ አያት
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 የትውልድ ከተማ


ይህ ሁሉ መረጃ በትክክል ከተሰበሰበ በኋላ ዲቪ ይሞላል። ደንበኛው ደግሞ በእዚህ ሰዓት የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማል።

ጊዜያዊ የአገልግሎት ክፍያ
👉 🧍‍♂ላላገቡ 150 ብር
👉 👫 ለባለትዳሮች 250 ብር
👉 ልጅ ላላቸው በየልጆች ብዛት 50 ብር ይጨምራል።

በዚህ ፖስት ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር ለጠየቃችሁን ጥያቄ መልስ የሰጠን ይመስለናል።

ምንም ጊዜ አይፍጁ ዲቪ በመቁረጥ ዕድሎን ይሞክሩ። ማን ያውቃል በ2026 አሜሪካ ቢሆኑስ?

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።

👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇
@ElroiOS @ElroiOS
👍18👎2🔥1👌1
ከአገለገልናቸው ውድ ደንበኞቻችን የደረሱን የምስጋና መልዕክቶች ።

ኤልሮኢ "ታማኝነት በተግባር"
👍5🥰5💩1
አሜሪካ ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አዘጋጅታለች።

በ2026 አሜሪካ ከሚገቡት 55 ሺ ሰዎች መካከል አንዱ ለመሆን ሎተሪውን መቁረጥ ያስፈልጋል።


ጊዜ አይውሰዱ። ማን ያውቃል?
ዕድሎትን ይሞክሩ 👇👇👇

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15

ተማኝነት በተግባር የሚታይበት ቦታ ኤልሮኢ

ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ
👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
@ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS
1🥰1
የአመቱ ምርጥ ምስጋና።

የ2026 ዲቪ ከሞላንላት አንዲት ደንበኛችን የደረሰን።

እኛ ጋር አገልግሎት አግኝቶ የማያመሰግነን የለም።

ልዩነታችን ጥራት
መገለጫችን ታማኝነት ነው።

ኤልሮኢ ኦንላይን ሰርቪስ
Elroi online service
በመጨረሻዎቹ ቀናት ምን አሯሯጦት። በጊዜ የ2026 ዲቪ ቆርጠው የሌተሪ ቁጥሮን በእጆ ይዘው ዕድሎን ይሞክሩ።

ወደ መጨረሻው ቀን እየተጠጋ ስለሆነ። ጊዜ አይውሰዱ። አሁኑኑ

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15

ተማኝነት በተግባር የሚታይበት ቦታ ኤልሮኢ

ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ
👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
@ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS
👍2
ስራችንን በተግባር ያዩ ብዙ ናቸው
የዲቪ መሙያ ጊዜው ሳያበቃ በእኛ ዘንድ ዲቪ ሞልተው የሎተሪ ቁጥሮን በእጆ ይያዙ።

ታማኝነታችን 100% የተመሰከረልን

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15

ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ
👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
@ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS