ELROI online service ኤልሮኢ ኦንላይን አገልግሎት
1.76K subscribers
130 photos
7 links
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔑 የዲቪ ሎተሪ መሙላት
🔑 የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ
🔑 ለስራ ፈላጊዎች ዘመናዊ CV ማዘጋጀት
🔑 የጽሑፍ አገልግሎት መስጠት
🔑 word ዶክመንት ወደ Powerpoint
🔑 ለተመራቂዎች የ spss ዳታ ማዘጋጀት

#መገለጫችን_ታማኝነት_ነው

ለመገልገል ➟ @ELROISTATIONERY
ስልክ ➟ 0965191686
t.me/ElroiOS
Download Telegram
ሊጀመር ነው ሊጀመር ነው

ዲቪ 2026 ሊጀመር የሰዓታት ዕድሜ ቀርተውታል። ገና ሳይጀመር ብዙዎች መረጃቸውን ሰጥተው ፎቶ ልከው ወረፋ በመያዝ ላይ ናቸው።

እርሶስ ምን ይጠብቃሉ። ዲቪ ለመቁረጥ ትክክለኛ ቦታ ላይ ኖት አሁኑኑ ያናግሩን ጥራት ያለው ስራ በላቀ የደንበኛ አያያዝ ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ።

ከወዲሁ መልካም ዕድል ተመኘን

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15
@T29S15


ተማኝነት በተግባር የሚታይበት ቦታ ኤልሮኢ

👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት

@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍1
ውድ ደንበኞቻችን

ምን ያስፈልጋል ?
ክፍያ ስንት ነው ?
አገልግሎታችሁ ምን ምን ነው?
ፎቶ እንዴት ልነሳ?

ሌላም ሌላም ብላችሁ የምትጠይቁን ብዙዎች ናችሁ ካለው የስራ መደራራብ የተነሳ እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ አዳጋች ነው።

በመሆኑም ለጠየቃችሁት ማንኛውም ጥያቄ በዚህ ቻናል ላይ ሰፊ ገለጻ እና ማብራሪያ ተደርጎበታል። ከዚሁ በማንበብ የስራ ጫናውን እንድትቀንሱልን በትህትና እንጠይቃለን።


ለመገልገል ሲሆን በውስጥ ማውራት ይችላል።
👇👇
ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15
@T29S15


ተማኝነት በተግባር የሚታይበት ቦታ ኤልሮኢ

👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት

@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
አስደሳች ዜና

ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ

የ2026 ዲቪ ሎተሪ በዛሬው ዕለት(ዕረቡ) ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በይፋ ተከፍቷል።

ከአሁኑ ሰዓት አንስቶ የዲቪ መሙላት ስራችንን እንጀምራለን። ገና ዲቪው ሳይጀመር መረጃ የሰጡ እና ፎቶ የላኩ ወረፋ ይዘው ስላለ የእነርሱን በመስራት ስራችንን ሀ ብለን እንጀምራለን።

እርሶም አይዘናጉ ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15
@T29S15


ተማኝነት በተግባር የሚታይበት ቦታ ኤልሮኢ

👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት

@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍31
ሰው ተሽቀዳድሞ ዲቪ እየሞላ ነው።

ዲቪ ቶሎ መሙላት ያለው ጥቀሜታ
➟ በመጨረሻዎቹ ቀናት የሲስተም መቆራረጥ እና መጨናነቅ ስለሚኖር ከዛ መገላገል ነው።
➟ የፎቶ ቤት ወረፋ እና እንግልትን ይቀንሳል።
➟ ዲቪ ለመሙላት በመጨረሻዎቹ ቀናት ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ስለሚኖር ከዛም መትረፍ ነው።

ምስሉ ገና በመጀመሪያው ቀን የተሳከ የ2026 ዲቪ የቆረጡ ሰዎች መረጃ ነው ለዛም ነው ስማቸው እና የሎቶሪ ቁጥራቸው እንዳይታይ ያደረግነው። ለእናንተ ለማሳየ ብቻ እንዲሆን ነው የተለቀቀው።

እርሶም አይዘናጉ ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት  በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15
@T29S15

እርግጠኞች ነን ያመሰግኑናል

👇  ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍2😁2
ከደንበኞቻችን የደረሱን ምስጋናዎች።

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት በዚህ ሊንክ ያናግሩን።
👇👇👇
@T29S15
@T29S15
@T29S15

ተማኝነታችን ብዙዎችን አስገርሟል
እራሶም ቢገለገሉ ይመሰክራሉ
እንደሚያመሰግኑን እርግጠኞች ነን።

🔻ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት🔻
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍3🔥3💩1
Dv form part 1

ውድ ደንበኞቻችን ይህን መጠየቅ ስትሞሉ በዚህ መንገድ ይሁን።

መጠይቁ 👇

1 ስም እስከ አያት
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 ስልክ ቁጥር
5 የኢሜል አድራሻ
6 የጋብቻ ሁኔታ
7 የትውልድ ከተማ
8 የትምህርት ደረጃ 
9 አሁን የሚኖሩበት ከተማ

ለእኛ ስትልኩልን (በምሳሌ)

1 Abebe kebede legese
2 30/11/1996
3 male
4 09000000000
5 aaaaaaaaaaaa@gmail.com
6 single
7 addis ababa
8 degree
9 addis abeba

ይሄ ምሳሌ ነው እናንተ የራሳችሁን በትክክል ሞልታችሁ መላክ ነው።

ከዚህ በኋላ ነው ፎቶ የምትልኩልን

🔻ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት🔻
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍1
የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን ሰላም በያላችሁበት ለእናንተ ይሁን።

ዲቪ ቆርጣችሁ የሎቶሪ ቁጥራችሁን ልከንላችሁ ታማኝ አገልግሎት ከእኛ ያገኛችሁ ሁሉ መልካም ዕድል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ላደረሳችሁን የምስገና መልዕክትም ከልብ እናመሰግናለን። ሌሎች የሚሞሉ ሰዎች ቢኖሩ እንድምታገናኝን ባለሙሉ እምነት ነን።

መረጃ ልካችሁልን እስከ አሁን ፎቶ ያላካችሁ ብዙ ደንበኞች መስመር አላችሁ። በጊዜ ዲቪ ተሞልቶላችሁ የሎተሪ ቁጥር እንዲላክላችሁ ፎቷችሁን እንድትልኩልን በትህትና እንጠይቃለን።

ሎሌች ደግሞ አገልግሎታችንን የተጠራጠራችሁ የተወሰናችሁ ሰዎች ምንም ሃሰብ አይግባችሁ ብዙዎች እየተጠራጠሩ የነበሩ ሰዎች ታማኝነታችንን ሲያደንቁ በግልጽ አይተናል። እና በግልጽ እኔ ጥርጣሬ ገብቶኛል ይበሉን ለእናንተ የሚሆን መፍትሔ አለን። የስራው ባህሪ በአካል መገናኘት የሌለበት በመሆኑ እና ብዙ አጭበርባሪዎች ያሉበት ዘመን ላይ በመሆናችን ለምን ጥርጣሬ ገባችሁ አንልም ግን ይንገሩን መፍትሔ አለን።

ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት

ታማኝነት ከነሙሉ ክብሩ ያለበት ስፍራ።

▬▬▬ join our channel ▬▬▬
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍2
አንድ ደንበኛ እኛ ጋር ዲቪ ለመሙላት ምን ምን መረጃ መላክ አለበት?


1 ስም እስከ አያት (በኢንግሊዘኛ)
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 ስልክ ቁጥር
5 የኢሜል አድራሻ (email address)
6 የጋብቻ ሁኔታ
7 የትውልድ ከተማ
8 የትምህርት ደረጃ 
9 አሁን የሚኖሩበት ከተማ

ይህን በትክክል ሞልቶ እንደላከለን እርግጠኛ ስንሆን

👱‍♂ ፎቶ ላክልን እንለዋለን
የሚላከው ፎቶ
➟ በነጭ ባግራውንድ
➟ ለዲቪ ተብሎ የሚነሳ
➟ ምንም ጽሑፍ በሌለው ልብስ
➟ ያለመነጽር
➟ መሳቅም መኮሳተርም አይቻልም
➟ በሶፍት ኮፒ በስልኮ ይያዙ እና ይላኩልን እንላለን

ማሰሰቢያ : የሚያመጡት ፎቶ በዲቪ ፎቶ ቼከር (dv lottery photo checker) ለዲቪ ይሁን አይሁን ቼክ ሳይደረግ አይሰራም። ይህም ለእርሶ ጥቅም እና ለስራችን ጥራት ሲባል ነው።

ይህ እንዳለ ሆኖ በቤተሰብ የሚሞሉ ትዳር ወይም ልጅ ያላቸው 6 ኛውን ጥያቄ married ብለው ሲመልሱ ይህን መጠይቅ እንልካለን

Dv form for married
based on question no 6

ያገቡ ከሆኑ የባለቤቶ

1 ስም እስከ አያት
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 የትውልድ ከተማ
5 የትምህርት ደረጃ
6 አሁን የሚኖሩበት ከተማ

ልጆች ካሎት ብዛት ___

የእያንዳንዳቸው👇
1 ስም እስከ አያት
2 የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት
(በፈረንጆች አቆጣጠር)
3 ጾታ
4 የትውልድ ከተማ


ይህ ሁሉ መረጃ በትክክል ከተሰበሰበ በኋላ ዲቪ ይሞላል። ደንበኛው ደግሞ በእዚህ ሰዓት የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማል።

ጊዜያዊ የአገልግሎት ክፍያ
👉 🧍‍♂ላላገቡ 150 ብር
👉 👫 ለባለትዳሮች 250 ብር
👉 ልጅ ላላቸው በየልጆች ብዛት 50 ብር ይጨምራል።

በዚህ ፖስት ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር ለጠየቃችሁን ጥያቄ መልስ የሰጠን ይመስለናል።

ምንም ጊዜ አይፍጁ ዲቪ በመቁረጥ ዕድሎን ይሞክሩ። ማን ያውቃል በ2026 አሜሪካ ቢሆኑስ?

ዲቪ መሙላት እፈልጋለሁ በማለት በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15

ታማኝነታችን የተመሰከረልን ነን።

👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇
@ElroiOS @ElroiOS
👍18👎2🔥1👌1
ከአገለገልናቸው ውድ ደንበኞቻችን የደረሱን የምስጋና መልዕክቶች ።

ኤልሮኢ "ታማኝነት በተግባር"
👍5🥰5💩1