ELROI online service ኤልሮኢ ኦንላይን አገልግሎት
1.76K subscribers
130 photos
7 links
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔑 የዲቪ ሎተሪ መሙላት
🔑 የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ
🔑 ለስራ ፈላጊዎች ዘመናዊ CV ማዘጋጀት
🔑 የጽሑፍ አገልግሎት መስጠት
🔑 word ዶክመንት ወደ Powerpoint
🔑 ለተመራቂዎች የ spss ዳታ ማዘጋጀት

#መገለጫችን_ታማኝነት_ነው

ለመገልገል ➟ @ELROISTATIONERY
ስልክ ➟ 0965191686
t.me/ElroiOS
Download Telegram
ይህ Elroi online service ነው
በዚህ ድርጅት ብዙ አገልግሎቶች አሉ። ላለፉት 3 ዓመታት በታማኝነት በማገልገል እንታወቃለን።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔑 የዲቪ ሎተሪ መሙላት
🔑 የዲቪ ውጤት ማየት
🔑 የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ
🔑 ለስራ ፈላጊዎች ዘመናዊ CV ማዘጋጀት
🔑 የጽሑፍ አገልግሎት መስጠት
🔑 word ዶክመንት ወደ Powerpoint መቀየር
🔑 ለተመራቂዎች የ spss ዳታ ማዘጋጀት

#መገለጫችን_ታማኝነት_ነው

ለመገልገል ➟ @T29S15
ስልክ ቁጥር ➟ 0965191686

የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ➟ t.me/ElroiOS t.me/ElroiOS
👍1
ውድ ደንበኞቻችን መልካም አዲስ ዓመት ይሆንላችሁ ዘንድ ልባዊ ምኞታችን ነው።
👍2🥰1
ዲቪ 2026 ከጥቂት ቀናት በኋላ እንደሚጀመር ይታወቃል። እኛም የተለመደ የዲቪ መሙላት አገልግሎታችንን እንሰጣለን በታማኝነት ስለመስራታችን መስክር የምንጠራው እራሶትን ነው። ምክንያቱም እኛ ጋር ተገልግለው እንዲያምኑን ስለምናደርጎት ነው።

እና ከወዲሁ ለዲቪ የሚሆን ፎቶ ተነስታችሁ እና ተዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁን እናሳስባለን።

እንደተለመደው ቀድመው ለሚሞሉ ደንበኞቻችን ቅናሽ የምናደርግ ይሆናል።

የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/ElroiOS
https://t.me/ElroiOS

ለመገልገል ወይም ሊያናግሩን ቢፈልጉ ይሄን 👇 ሊንክ ይጠቀሙ

@T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15
👍1
ስለፎቶ የጠየቃችሁን ውድ ደንበኞቻችን ይሄን በደምብ ያንብቡት

የተወደዳችሁ የኤልሮኢ ውድ ደንበኞች
ለዲቪ ሎተሪ የሚሆን ፎቶ እንዴት መሆን አለበት።

1ኛ-  መጠኑ 600 በ 600 pixel መሆን አለበት

2ኛ- የመረጃ መጠኑ ከ 250 kb ማለፍ የለበትም

3ኛ- ባክግራወንዱ ነጭ መሆን አለበት

4ኛ- የመረጃ አይነቱ JPG መሆን አለበት

5ኛ- የሚለብሱት ልብስ ምንም ጽሑፍ ሊኖረው አይገባም

6ኛ- ተኮሳትሮም ሆነ ስቆ መነሳት አይቻልም

7ኛ- ከፎቶ ቤት በሶፍት ኮፒ(በስልኮ) መቀበል አለቦት

እኛን ለማናገር 👇👇👇👇👇👇

@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
@T29S15 @T29S15 @T29S15
👍2
Dv 2026 ሊጀመር ነው

2 ቀን ቀርቶታል።

የዲቪ ሎተሪ ቆርጠው እጣው ውስጥ ለመግባት መሰረታዊ
ነገሮች

👉 የተሳሰት መረጃ አይስጡ
👉 6 ወር ያለፈው ፎቶ አይስጡ
👉 የትምህርት ደረጃ ጨምረው አይናገሩ
👉 ጥራት ያለው ፎቶ ይነሱ
👉 ከዚህ በፊት dv የሞላችሁበትን ፎቶ ደግማችሁ አትጠቀሙ

ጥራት በላው ሁኔታ መሞላቱ የእኛ ፈንታ እና ተግባር ነው። ዕድል ከእርሶ ጋር ከሆነ ደግሞ DV የማይደርስበት ምክንያት የለም። ማን ያውቃል ይሞክሩ

ቀድመው ለሚመዘገቡ 10 ሰዎች የ50% የዋጋ ቅናሽ እናደርጋለን።

ይሄ ድርጅት ከሌሎቹ በምን ይለያል

ከቤቶ ሆነው ዲቪ ለመቅረጥ ያስችሎታል
24 ሰዓት ዝግጁ ሆኖ ይጠብቆታል
100% በታማኝነች ያገለግሎታል
ሰራን በጥራት ይሰራል
ዲቪ ከመሙላት በፊት ፎቶው ለዲቪ እንደሚሆን እና እንደማይሆን ቼክ ያደርጋል
ለተገልጋይ እርካታ ቅድሚያ ይሰጣል
የደንበኛን ፍላጎት ያከብራል

ፍላጎታችን በታማኝነት እርሶን ማገልገል ነው።

ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት
👇👇👇join us 👇👇👇
https://t.me/ElroiOS
https://t.me/ElroiOS
👍2
ዲቪ ለመሙላት ምን ምን ያስፈልጋል ብላችሁ በውስጥ መስመር ለምትጠይቁን እንሆ

ለDV lottery 2026 የሚያስፈልጉ መረጃዎች እንሆ

ለሙሉ ጥያቄ ትክክል የሆነ መረጃ መስጠት አለቦት (የተሳሰት መረጃ መስጠት እጣው ቢደርሶት እንኳን እክል ይሆንቦታል።)

ስም እስከ አያት በኢንግሊዘኛ
የትውልድ ቀን ወር እና ዓመተ ምህረት በፈረንጆች
ጾታ
ስልክ ቁጥር
የኢሜል አድራሻ
የጋብቻ ሁኔታ
የትውልድ ከተማ
የትምህርት ደረጃ 
አሁን የሚኖሩበት ከተማ
ጉርድ ፎቶ (ፎቶ ቤት ሄደው ለ DV የሚሆን ብለው ፍቶ ብለው በነጭ background በመነሳት በስልክ soft ኮፒውን መቀበል ይኖርቦታል፣ የሚጠቀሙት ልብስ ምንም አይነት ጽሑፍ የተጻፈበት መሆን የለበትም)

የአገልግሎት ክፍያ (ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ)
👉 🧍‍♂ላላገቡ 150 ብር
👉 👫 ለባለትዳሮች 250 ብር
👉 ልጅ ላላቸው በየልጆች ብዛት 50 ብር ይጨምራል።

ቀድመው ለሚመዘገቡ 10 ሰዎች የ30% ቅናሽ እናደርጋለን።

ዲቪው ተሞልቶ ሲያበቃ የሎቶሪ ቁጥሮን እንልክሎታለን ዱቪው በትክክል ተሞልቶ ሲያበቃ የሎቶሪ ቁጥር ይሰጣል እንደደረሶት እና እንዳልደረሶት የሚያረጋግጡት በዚህ የሎቶሪ ቁጥረ በመጠቀም ነው።

ፓስፖርቶ አያስፈልግም ቀስ ብለው ዲቪው እስኪወጣ ድረስ ባለው አንድ ዓመት ውስጥ በማውጣት ተዘጋጅተው መጠበቅ ይችላሉ።

አሁኑኑ በቴሌግራም ያናግሩን
👇👇👇👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15
@T29S15

ስለታማኝነታችን እራሶ ምስክር ይሆናሉ።

https://t.me/ElroiOS
👍4
የዲቪ ሎተሪ ሊጀመር ነው።

ዲቪ ቶሎ አለመቁረጥ ጉዳቱ ምንድን ነው?

👉 ቀኑ እየገፋ በሄደ ቁጥር የሲስተም መጨናነቅ ስለሚፈጠር ቶሎ መቁረጥ መፍትሔ ነው።

👉 በመጨረሻዎቹ ሳምንታት ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ስለሚደረግ ቶሎ መቁረጥ ከዚህ ያድናል።

👉 ለዲቪ የሚሆን ፎቶ ለመነሳት ፎቶ ቤት ላይ ከሚኖር ወረፋ ለመዳን ቶሎ መሙላት ትልቁ መፍትሔ ነው።

ለስራችን ትክክለኝነት እና ታማኝነት ይህን ጽሑፍ የምታነቡ ሁላችሁ ምስክር እንደምትሆኑ እርግጠኞች ነን።

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ
Dv memulat felegalehu ብለው በዚህ ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇👇👇👇👇
@T29S15
@T29S15
@T29S15

#ተማኝነታችን_ብዙዎችን_አስገርሟል
#እራሶም_ቢገለገሉ_ይመሰክራሉ

🔻ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት🔻
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
👍1
በጣም ብዙ ከሆኑት ምስጋናዎች ጥቂቱን እንሆ ብለናል። ከደንበኞቻችን የደረሱን ምስጋናዎች።

ለመገልገል
👇👇👇
@T29S15
@T29S15
@T29S15

#ተማኝነታችን_ብዙዎችን_አስገርሟል
#እራሶም_ቢገለገሉ_ይመሰክራሉ

🔻ኤልሮኢ የኦንላይን አገልግሎት🔻
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS
@ElroiOS @ElroiOS @ElroiOS