Ǝlite ቋንቋ መማሪያ 🇪🇹
124 subscribers
6 photos
3 videos
4 files
37 links
✨ Elite series Channels✨

Facts- @EliteFacts

Books- @EliteBooks

Language Learn- @EliteLanguage

KUNG FU- @EliteSportss

👉Comment: @Comment_DidYouKnowbot
Download Telegram
ለእርስዎ ምን አይነት ቋንቋ በደንብ ማወቅ ይፈልጋሉ?
Anonymous Poll
39%
ግዕዝ
15%
ቻይንኛ
19%
አረብኛ
1%
ጃፓንኛ
18%
ስፓኒሽ
5%
ኮሪያኛ
3%
ሩስያን
👉የቻይንኛ ቀናት እና ወራትን ማታ ላይ ስለምንጀምር ቁጥሮቹን በደንብ መለማመዳችሁን ቀጥሉ፤ የራሳችሁን ጥያቄ እያወጣችሁ ራሳችሁን መፈተንና በቃላችሁ ቁጥሮቹን መለማመዳችሁን ቀጥሉ።
| Elite series Channels🇪🇹 |
ቋንቋ 1 - ቻይንኛ

ቀናት እና ወራት

👉በቻይና ቀን እና ወር አቆጣጠራቸው በጣም ቀላል ነው።
ቀናትን ሲቆጥሩ ቀን1 ፣ ቀን2 ... እያሉ ሲሆን ወራትን ደግሞ 1ወር ፣ 2ወር እያሉ ነው የሚቆጥሩት ቁጥሮችን ደግሞ ትላንት በዚህ @EliteLanguage ቻናላችን በደንብ ስለተማርን ቀናቱን ለመቁጠር ይቀለናል፤ ልዩነቱ ቀናት ላይ የእሁድ ሲለይ በወራት ደግሞ ከጥር መጀመራቸው ነው። እንደሚከተለው በግልጽ አስቀምጬላችኋለው።

፨ ቀን = XīngQí (ሲንግቺ) ፨

ሰኞ - ቀን1 = XīngQí Yī (ሲንግቺ ዪ)
ማክሰኞ - ቀን2= XīngQí Èr (ሲንግቺ ኧር)
.
.
.
.
እሁድ - XīngQí Tiān (ሲንግቺ ቲኣን)

፨ ወር = Yuè (ዩኧ)፨

ጥር - 1ወር = Yī Yuè (ዪ ዩኧ)
የካቲት - 2ወር = Èr Yuè (ኧር ዩኧ)
.
.
.
.
ነሀሴ - 8ወር = Bā Yuè (ባ ዩኧ)
መስከረም - 9ወር = Jiŭ Yuè (ጂዩኦ ዩኧ)
ጥቅምት - 10ወር = Shí Yuè (ሽ ዩኧ)
ህዳር - 11ወር = Shí Yī Yuè (ሽ ዪ ዩኧ)
ታህሳስ - 12ወር = Shí Èr Yuè (ሽ ኧር ዩኧ)
| Elite series Channels🇪🇹 |
👌እናንተን ላለማሰልቸት እና የጠራ አቀራረብ እንዲኖረው በማሰብ ተሳታፊ ለማብዛት የሚላኩትን ማስታወቂያዎችን አቁሚያለው። እኔ የማካፍለውን ደግሞ ብዙ ሰው ጋር ሲደርስ ይበልጥ እንድሰራ ስለሚገፋፋኝ ይሄንን በመረዳት ተሳታፊዎች እንዳይቀንሱ እናንተ በቻላችሁት መጠን ሼር በማድረግ በመተባበር አሪፍ ቻነል እናድርገው፤ አመሰግናለው።

✨ Elite series Channels✨

Facts- @EliteFacts

Books- @EliteBooks

Language Learn- @EliteLanguage

Sport- @EliteSportss

👉Comment: @Comment_DidYouKnowbot
ቋንቋ 1 - ቻይንኛ🇨🇳

ሰአታት
ለእናንተ ቀለል እንዲል በሶስት ክፍሎች ከፍዬዋለው ቀስ እያላችሁ ተለማመዱት። በElite ቋንቋ መማርያ ቻነላችን @EliteLanguage እኔ እየተለማመድኩ ያለሁትን ቋንቋ አብረን ለመለማመድ እና ይሄን ጊዜ ለራሳችን ጥቅም እንድናውለው በማሰብ ስለሆነ ረጋ ብላችሁ ከዚ በፊት ጊዜ ያጠፋችሁትን በዚህ ጊዜ ለማካካስ ሞክሩ።

ክፍል 1
Miăo = ሰኮንድ (ሚያኦ)
Fēn Zhōng = ደቂቃ (ፈን ጆንግ)
Xiăo Shi = ሰአት (ሲያኦ ሽ)
Tiān = ቀናት (ቲየን)
Xīng Qí = ሳምንት (ሲንግ ቺ)
Yuè = ወር (ዩኧ)
Niān = አመት (ኒየን)

ክፍል 2
👉ቲየን (Tiān) ማለት ቀን እንደሆነ ከላይኛው አይተናል
Jīn Tiān = ዛሬ (ጂን ቲየን)
Zuō Tiān = ትላንት (ዞኦ ቲየን)
Míng Tiān = ነገ (ሚንግ ቲየን)
Guò Qù = ያለፈ (ጉኦ ቺዩ)
Xiàn Zài = አሁን (ሲየን ዛይ)
Jiān Glāí = ወደፊት (ጂ ግላይ)

ክፍል 3
Zăo Shang = ጥዋት (ዛዎ ሻንግ)
Zhōng Wŭ = ቀትር (ጀንግ ዉ)
Xià Wŭ = ከሰአት በኋላ (ሲያ ዉኡ)
Wăn Shàng = ምሽት (ዋን ሻንግ)
Yè Wăn = ለሊት (ዩየ ዋን)
Wŭ Yè = እኩለ ለሊት (ዉኡ የ)

በምትለማመዱበት ጊዜ ተመሳሳይ ነገሮቻቸውን በመለየት እና ከአማርኛ ጋር በማያያዝ መለማመዳችሁን ቀጥሉ።

🙏አመሰግናለው (Xià Xià)
👌መልካም እድል (Zhù nĭ hăo yùn)
| Elite series Channels🇪🇹 |
ግዕዝ መማሪያ.pdf
5.9 MB
📜 ግእዝ መማሪያ
ምስትእማረ ልሣነ ግእዝ.apk
13.2 MB
📱መተግበሪያ (application)📱

📖ምስትእማረ ልሳነ ግእዝ📖
መጠን :- 13.2 MB
Forwarded from YouTube Automation Hub (Ǝlite Series)
Do not take any test and vaccine of this fake pandemic, if you want more information that the social media censoring you can check on below telegram channel

Corona Investigative
This channel focuses on all aspects of the corona crisis with an scientific-investigative view.
https://t.me/Corona_Investigative
Forwarded from YouTube Automation Hub (ꌩꍏꋪΞꀸ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገዳዩ "መድሀኒት" ፤ መድሀኒቱን በጭራሽ እንዳትቀበሉ ... ሼር

Bill Gates "I Want Population Control Through Vaccines"

" .. If we do a really good job on vaccine, Health care and Reproduction we can decrease population to 15% .. I really Love vaccine and its the best way to do it.."

".. መድሀኒት፣ የጤና እና የመዋለድ አገልግሎት ላይ በደንብ ከሰራን ህዝቡን ቢያንስ በ15% መቀነስ እንችላለን...ይሄንን ለመስራት መድሀኒት በጣም ቀላል ዘዴ ስለሆነ በጣም እወደዋለው.."

አሁን ልትወጉት ያላችሁትን መድሀኒት የሚሰራው ሰውዬ የተናገረው ነው። ኢትዮጵያ ደግሞ መድሀኒቱ በቅርቡ እንድትጠቀም የመጀመርያ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ገብታለች።

በነገራችን ላይ ሰውዬው በbill & Melinda እና GAVI በተባለ ድርጅቱ በሙሉ አፍሪካውያን እና ህንዳውያን ላይ ብዙ ሰው ግድሏል ህዝቡም ብዙ ክስ አቅርበዋል፤ ግን ማነው ህጉንና መንግስቱን የሚቆጣጠረው? አሁንም ይሄንን መድሀኒት እየሰራና ለአለም ህዝብ በተለይ አፍሪካውያን በግዴታም ቢሆም እንዲቀበሉ እንደሚያስገድድ ገልጿል ለምን ይመስላችኋል? ሁለተኛ ጊዜ በሽታው አለ በማለት የአለም ህዝብ ሙሉ እንደሚንበረከክና መድሀኒቱን ለምኖ እንደሚቀበልም በብዙ ቃለ መጠይቅ ላይ ተናግሯል።

👉በመድሀኒት ስም የሰራውን ግድያ በተመለከተ ለመመልከት👈

እባካችሁ ንቁ ማንም ባለስልጣንና ገንዘብ ያለው ሰው ለእናንተ በጭራሽ አያስብም ዝም ብላችሁ አትከተሏቸው
#Share
@Elitefacts @Elitefacts
Forwarded from YouTube Automation Hub (Jared)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❗️ሰበር መረጃ ... ሀይማኖታችን ክፉኛ የምትፈተንበት ቀን ደርሳለች

👉በቅርቡ በራችንን የሚያንኳኳው መድኃኒት የተባለው መርዝ ውስጥ የ14 ሳምንት የወረደ ጽንስ የሳንባ Tissue አለው (MRC-5)። መርዙን ስትቀበሉ የወረዱትን ጽንሶች ደም በደማችሁ እንዲገባ መፍቀድ መሆኑን የምትረዱት ይመስለኛል። ማሰብ ያልቻልን ከሆንን ከነሀጥያቱ ተሸክማችሁ ተሰቃይታችሁ ብዙ ሳትቆዩ መርዙ ይገላችኋል።

👉አዲስ በወጣ ህግ መርዙን ያልተቀበለ ሰው ምግብ፣ ውሃ እንዳያገኝ የሚከለክል፣ ወደ ማንኛውም ቦታ እንዳይንቀሳቀስና ስራ እንዳይሰራ የሚከለክል ህግ ነው። እንደዚህ ተመሳሳይ ነገር የት አንብባችሁ ታውቃላችሁ? የዩሀንስ ራዕይ ላይ የሰይጣንን መንገድ ያልተከተለ ምግብ፣ ውሃ... እንደሚከለከል በግልጽ ተቀምጧል፤ እምነታችን የሚፈተንበት ቀን ደርሷል።

👉መርዙን ለማከፋፈል ደፋ ቀና የሚሉት በመጀመርያ ዙር 3.8 ቢሊየን ዶላር እንደሚያተርፉ ገልጸዋል። አሁንም ለእኛ አስበው ደፋ ቀና የሚሉ ከመሰላችሁ ከእንቅልፋችሁ ንቁ፤ በእናንተ ሀጥያት፣ ስቃይና ሞት እነሱ የምድራዊ ህይወታቸውን ለማስተካከል ከዲያቢሎስ ጋር ውል አላቸው።

❗️ሀይማኖታችሁን የምትወዱ ከሆነ፣ ቤተሰባችንን፣ ልጆቻችሁን እና ጓደኞቻችንን የምንወድ ከሆነ ይሄንን መረጃ ማድረስ ግድ ይለናል።

እባካችሁ እግዚአብሔር እንዲያጠነክረን በጸሎት እንበርታ። አመሰግናለሁ።

ሼር ሼር
🎊Thank You for the 50 Sub🎉

Please lets subscribe and grow the channel 🙏

YOUTUBE - https://youtube.com/channel/UCRpBKwsEgK09Qu5YsPAwZOQ

TIKTOK - https://www.tiktok.com/@mrjared33

TELEGRAM - https://t.me/MrJared33