Elevate Academy 📚
3.61K subscribers
802 photos
5 videos
421 files
221 links
Download Telegram
ሰበር ዜና ‼️

በአዲስ አበባ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል!

ዛሬ ከምሽቱ 2:10 ሰዓት ላይ በዓደይ አበባ ኖህ ረሪል ስቴት፣ ቦሌ አራብሳ መንገድ ላይ ፣ ሃያት፣ ሲኤሚሲ ፣ የካ አባዶ፣ ሜክሲኮ ፣ 5 ኪሎ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷ፤ በንዝረቱም ሰዎች ከቤታቸው በተለይም ከኮንዶሚንየም ህንጻዎች ላይ ወርደው ወደ ደጅ ወጥተው።
Elevate Academy 📚
The sentence is: "Many European People Buy Proper Hall Houses Obtained Near Deserts."
The order from longest wavelength to shortest wavelength is:

1. Radio Waves
2. Microwaves
3. Infrared
4. Visible Light (ROYGBIV: Red, Orange, Yellow, Green, Blue, Indigo, Violet)
5. Ultraviolet
6. X-rays
7. Gamma Rays

Another trick to memorize this order
👍7
We have done for today if you want more supprt us by reacting to the post and by becoming our subscriber in our premium channel
keep learning 🎖
❤14
በ2016 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ 500 እና ከዚያ በላይ የሆነ ውጤት ያስመዘገቡ 484 የከተማችን ተማሪዎችን ተሸልመዋል።

(መስከረም 27/2017 ዓ.ም) ትምህርት የእድገት ሁሉ መሰረት መሆኑን ተገንዝበን በትምህርት ስርዓታችን ላይ የተፈጠረውን ስብራት ለመጠገን ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ያለው ስራ ፍሬ እያፈራ ከአምናው በ 5% እድገት ያሳየ ውጤት አስመዝግበናል።በዚህም በሀገር አቀፍ እና በከተማ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን፣ ትምህርት ቤቶችን እና አመራሮችን አመስግነን እውቅና ተሰጥቷል።

ከ1ኛ እስከ 3ኛ ከፍተኛ ዉጤት ባስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች በተለይም በሀገር አቀፍ ደረጃ፤

1ኛ ከፍተኛ ዉጤት - 575 ባስመዘገበችው ተማሪ ሲፈን ተክሉ፣

2ኛ ውጤት - 573 ባስመዘገቡት ተማሪ ማዕዶት እስክንድር እና ተማሪ ሶሊያና ሀብታሙ

3ኛ ውጤት - 570 ባስመዘገበችው ተማሪ ያስሚን ከድር

እጅግ የኮራን ሲሆን ከተበረከተላቸው እውቅና እና ሽልማት በተጨማሪ የውጭ ሀገር የትምህርት እድል(Scholarship) ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
👍4
Prolific ማለት ምን መላት ነው?
አንድን ነገር በበዝ ማምረት።

(adjective): producing a large amount of something.
  * _The author is a prolific writer, publishing a new novel every year._
👍1
We need 2 volunter who can post quiz poll, and notes for Our channel

@Elevadmin Dm If you can 🙏
Longitudinal waves and transverse waves are two main types of mechanical waves. Here's the difference:

• Longitudinal Waves: The particles in the medium vibrate parallel to the direction of wave propagation. Examples: sound waves, seismic P-waves.

• Transverse Waves: The particles in the medium vibrate perpendicular to the direction of wave propagation. Examples: light waves, electromagnetic waves, seismic S-waves.
1. What type of wave is a sound wave?  
Anonymous Quiz
49%
Longitudinal 
22%
Transverse
21%
Electromagnetic
8%
Nonw
👍7👏1
2. What type of wave is a light wave?
  
Anonymous Quiz
35%
a) Longitudinal    
65%
b) Transverse    
👍5
All Electromagnetic waves are
Anonymous Quiz
35%
A. Longitudinal
65%
B. Transverse
👏7❤1👍1👎1
Which one of the following is a longitudinal wave?
Anonymous Quiz
29%
A.Spring wave
24%
B.String wave
20%
C.X-ray
26%
D. Electromagnetic wave
❤7