Elevate Academy 📚
3.62K subscribers
802 photos
5 videos
421 files
221 links
Download Telegram
Which of the following is a valid logical equivalence?

a) p → q ≡ q → p
b) ¬(p ∧ q) ≡ ¬p ∧ ¬q
c) p ∨ ¬p ≡ p
d) p → q ≡ ¬p ∨ q
🤯8
የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን
Website: https://placement.ethernet.edu.et 
Telegram: https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ  መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል።

ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።
👍41🎄1
@elevadmin for promotion
ማስታወቂያ


የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች   የምዝገባ  ጊዜ ኀዳር 09-10/2017 ዓ.ም መሆኑን ይገልጻል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
• የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
• የማህበራዊ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
• የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
• አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
• የስፖርት ትጥቅ

ማሳሰቢያ:-

ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
     
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
  Share with your  Friends
 
  
👍2
የአዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥሪ

👉#ሚዛን_ቴፒ_ዩኒቨርሲቲ - ወደ ተቋሙ አዲስ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ኅዳር 2 እና 3/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን በሚገኘው ዋናው ግቢ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ #MizanTepiUniversity

👉#ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ - በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ኀዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ #HawassaUniversity

👉#ራያ_ዩኒቨርሲቲ - በ2017 ዓ.ም በ #ራያ_ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የማጠናከሪያ ትምህርት (Remedial Program) ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 2 እና 3/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ህዳር 9/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡#RayaUniversity

👉#ሀረማያ_ዩኒቨርሲቲ - በ2017 ዓ.ም. በ #ሀረማያ_ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ በ2016 ዓ.ም. ትምህርት ዘመን የ2ኛ ከፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና በላይ አምጥታችሁ በ2017 ዓ.ም. ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርታችሁን በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ አዲስ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች፤ እንዲሁም በ2016 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሪሜዲያል(Remedial)ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ አማካይ ውጤት 50% እና በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ በህዳር 09,10 እና 11፣ 2017 ዓ.ም. ሀረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት አንድታደርጉ አሳውቋል፡፡#HaramyaUniversity

👉#ኦዳ_ቡልቱም_ዩኒቨርሲቲ - በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ እና በ2017 ዓ.ም ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 4 እና 5/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡#OdaBultumUniversity
👍5
#BREAKING_NEWS

ከርዕስ ዉጪ

ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን ተመረጡ ።
👏6😁4
#HaramyaUniversity

በ2017 ትምህርት ዘመን ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ከህዳር 9 እስከ 11/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ምዝገባ ለማድረግ የሚያስፈልጉ፦
- የ8ኛ ክፍል ካርድ፣
- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
- የ12ኛ ከፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
- 6 ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
- ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

ከላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት ማስረጃዎች እና ፎቶግራፍ ስካን አድርጋችሁ በሶፍት ኮፒ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
👍1
🔉🔉🔉
👉ቴክኖሎጂያዊ እውቀትዎን የሚያሳድጉበት👨‍🎓

👉አስገራሚ😱 የ тє¢н መረጃዎችን የሚያገኙበት፤

👉አዝናኝ tech Tips የሚለቀቅበት ፤

🚩የዚህ አስገራሚ ¢нαииєℓ አባል በመሆን ብቻ ይጠቀሙ👩‍🎓👨‍🎓

🗣 ለጓደኞችዎም👫 መረጃዎችን #share

@Kasuentech
@Kasuentech
@Kasuentech
@Kasuentech