EdMap Official
1.82K subscribers
1.06K photos
8 videos
50 files
663 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
Mental health is crucial for a student's well-being and should have equal priority to physical health and academic success.

Students face immense pressure and often develop mental health issues like anxiety, depression, and stress.

Schools should prioritize mental health resources and support, such as counseling, awareness campaigns, and stress management programs.

Just know that if you're struggling with mental health issues, you're not alone. There are people out there who care about you and want to help.

Don't be afraid to reach out and ask for support. You got this, and we're here for you!

#EdMap #Mental #School #Support
🔥4👍3
Forwarded from Stockmarket.et
ሰላም የወደፊት ኢንቨስተሮች!🚀

- ስቶክ ማርኬት ምንድን ነው? በተደጋጋሚ ሲነገር ስለምትሰሙት ስቶክ ማርኬት በቀላሉ እና በግልፅ ቋንቋ ልናስረዳዎት ወደድን።

- እንበልና እርስዎ የፒዛ አፍቃሪ ነዎት። 🍕እርስዎ የሚወዱትና የሚመርጡት ፒዛ የሚሸጥበት ቦታ ትልቅ ካምፓኒ ነው ብለን እንውሰደው። ጣፋጭ ፒዛ የሚሰራው ይሄ ፒዛ ቤት ታዲያ ሰዎች የፒዛ ቤቱ ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ይናገራሉ። 🏢

- ግን እርስዎ አጠቃላይ ፒዛ ቤቱን ሳይገዙ እንዴት የፒዛ ቤቱ ባለቤት መሆን ይችላሉ? ስቶክ የሚጠቅመው ለዚህ ነው! 📈

- ስቶክ ልክ እንደ አንዷ የፒዛ ስላይስ(🍕) ማለት አድርገን መውሰድ እንችላለን። አንድ ስቶክ ሲገዙ ፤ ከካምፓኒው (ከፒዛ መሸጫው ቦታ) አንድ ስላይስ ገዙ ማለት ነው። ካምፓኒው እጅግ ትልቅ ስለሆነና ለብዙ ሚልዮኖች ስላይስ መቆራረጥ ይችላል። ስለዚህ እያንዳንዱ ስላይስ ስቶክ ከሆነ ፣ ጥቂት ስላይስ ሲገዙ የፒዛ ቤቱ ባለቤት ሆኑ ማለት አይደል። 🤷‍♂️

- ታዲያ ይሄ የፒዛ ቤት አዋጭ እየሆነና በብዙዎች እየተወደደ ረብጣ ገንዘብ ማግኘት ቻለ ብንል እርስዎ ባለቤት ስለሆኑ በጥቂቱ ከዛ ትርፍ ላይ ተካፋይ ይሆናሉ። ይሄም ክፍፍል አልያም Dividend ይባላል። 💰

- የስቶክ ማርኬት እጅግ አስደሳቹ ነገር የሚመጣው አሁን ነው፣ የፒዛ ቤቱ በጣም እየታወቀ ቢመጣ እና ሰዎች ስቶክ ወይም በምሳሌ ስላይስ ያልነውን መግዛት ይፈልጋሉ። ይሄም የአንድ ስላይስ (ስቶክ) ዋጋ እጅግ እንዲጨምር እና ለመሸጥ ቢፈልጉም አትርፈው ይሸጡታል። 📈💸

- የሚያስፈራውም ነገር በተቃራኒው ነገሮች ቢከሰቱ ነው። ፒዛ ቤቱ ብዙ ባያተርፍ የስቶክ ዋጋው ይቀንሳል ፤ እርስዎም የሚፈልጉትን ትርፍ ላያገኙ ይችላሉ።

- በአጠቃላይ ስቶክ ገበያ ትልቅ የገበያ ማዕከል ሲሆን ሰዎች ቅድም በምሳሌ የጠቀስነውን የፒዛ ስላይስ የሚገዙና የሚሸጡበት ከዛም የካምፓኒ ባለቤት የሚሆኑበት ነው። ገንዘብዎን ኢንቨስት አድርገው ጥሩ ገቢ የሚያገኙበት ነው።

በ https://t.me/stockmarket_eth የቴሌግራም ገፅ ስለ ስቶክ: ቢዝነስና ኢንቨስትመንት በቀላሉ እና በሚገባ ቋንቋ መረጃዎችና ዜናዎችን እናጋራለን።

መልካም ኢንቨስትመንት! 🚀🍕📈
👍6
In 2023, lots of people in Ethiopia has joined LinkedIn – 870,000 to be exact!

Surprisingly, LinkedIn had more users than Instagram in Ethiopia for the first time. Instagram had 612,300 users, but LinkedIn had even more.

This change tells us that more people in Ethiopia are using LinkedIn to help with their jobs and careers.

How about you, are you connecting on LinkedIn?

  TikTok | Facebook | Telegram
🔥6
EdMap Official pinned «ሰላም የወደፊት ኢንቨስተሮች!🚀 - ስቶክ ማርኬት ምንድን ነው? በተደጋጋሚ ሲነገር ስለምትሰሙት ስቶክ ማርኬት በቀላሉ እና በግልፅ ቋንቋ ልናስረዳዎት ወደድን። - እንበልና እርስዎ የፒዛ አፍቃሪ ነዎት። 🍕እርስዎ የሚወዱትና የሚመርጡት ፒዛ የሚሸጥበት ቦታ ትልቅ ካምፓኒ ነው ብለን እንውሰደው። ጣፋጭ ፒዛ የሚሰራው ይሄ ፒዛ ቤት ታዲያ ሰዎች የፒዛ ቤቱ ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ይናገራሉ። 🏢 - ግን…»
EdMap's Job Recommendation for students and fresh graduates.

❗️Notice
: The jobs listed down below aren't Edmap's Vacancy and are just a mere recommendation.

1. Call center for foreigners
2. Website Blogger - Content writer
3. Cashier/receptionist at restaurant
4. YouTube Script Writer (Amharic)
5. Digital Marketer
6. Business Development Internship

TikTok | Facebook | Telegram

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
👍3
I asked an old couple for directions, but ____ of them knew where the cinema was.
Anonymous Quiz
6%
all
18%
both
39%
none
38%
neither
👍3👎1
Mandela Washington Fellowship

The Mandela Washington Fellowship is a prestigious program offering young African leaders an extensive executive-style experience in the United States, designed to equip them with skills and empowerment for effective leadership in their respective sectors and communities.

Requirements
- Age between 25 and 35
- Not U.S. citizens or permanent residents.
- Proficient in English
- Citizens and residents of specific African countries listed. (Ethiopia is eligible )
- Not alumni of the Mandela Washington Fellowship.

Offers
- Six-week Leadership Institute at a U.S. college or university.
- Explore new industries and expand expertise.
- Participate in a Summit with young African leaders.
- Build connections, skills, and ideas.

Application deadline: September 12, 2023.

Apply Here: www.edmap.et/the-mandela-washington-fellowship/

  TikTok | Facebook | Telegram
🔥4👍1
Forwarded from EdMap Community
በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ግንዛቤዎችን ለማግኘት ፖድካስቶች ተመራጭነታቸው ከፍ እያለ መቷል ፤ እስኪ የምትወዷቸውን ፖድካስቶች አጋሩን!
ተማሪዎች 👨‍🎓 እና ወጣቶች ለኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ ጅማሮ ማድረግ ሚገባቸው ዝግጅት

የኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ ከመጀመሩ በፊት መዘጋጃ ጊዜው አሁን ነው። ምን ማድረግ እንዳለቦት እነሆ:-

1. ራስዎን ያስተምሩ፡ የአክሲዮኖችን፣ የኢንቨስትመንት ስትራቴጂዎችን እና የፋይናንስ መሰረታዊ ቃላቶችን ይማሩ። እውቀት በኢንቨስትመንት አለም ውስጥ ትልቅ አቅም አለው።

2. የፋይናንስ ግቦትን ያውጡ፡ የኢንቨስትመንት አላማዎትን ለይተው ያሰቀምጡ። የረጅም ጊዜ ዕድገት ወይም የአጭር ጊዜ ትርፍ ለማግኘት እያሰቡ ነው፧ ግቦችዎን ማወቅ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎትን ይወስናል።

3. ቁጠባ ይጀምሩ፡ የስቶክ ገበያው ካፒታል ይፈልጋል። ጊዜው ሲደርስ ኢንቨስት ለማድረግ ገንዘብ እንዲኖርዎት ቀደም ብለው መቆጠብ ይጀምሩ።

4. እውቀቶን በተለያየ ዘርፍ ያካብቱ፡ በመረጃ ላይ የተመሰረተ የኢንቨስትመንት ምርጫ ለማድረግ የተለያዩ መስኮችን ይረዱ። በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ሊበለጽጉ የሚችሉ ዘርፎችን ይመርምሩ።

5. በቂ መረጃ ያግኙ፡ አሁን ያለንበት አለም እጅግ ፈጣንና ብዙ መረጃዎች የሚወጡበት ነው ስለዚህ ከአለም ፍጥነት ጋር መጏዝ ተገቢ ነው:: የፋይናንሺያል ዜናዎችን ይከታተሉ በተለይም ከኢትዮጵያ ቢዝነስና ኢኮኖሚ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ሳያመልጥዎ መከታተል አይርሱ።

6. የኢንቨስትመንት ክለቦችን ይቀላቀሉ፡ በጋራ ለመማር እና ውጤታማ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ከሌሎች ጋር መተባበር ይበልጥ ያሳድጋል እንዲሁም ሀብትን እና እውቀትን ለመሰብሰብ ጥሩ መንገድ ነው።

ወደ ኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ በሚያደርጉት ጉዞ እነዚህን የመሳሰሉ አስፈላጊ መረጃዎች በ ስቶችክማርከት።አት ይከታተሉ። 📊📢
ያስታውሱ፣ በስቶክ ገበያ ውስጥ ለስኬት ቁልፉ ትዕግስት፣ እውቀት እና ሁልጊዜ የመማር ፍላጎት ነው።

https://t.me/stockmarket_eth
New Year's resolutions vary, but these three are one of the most common goals for many:
- Get Fit and Healthy
- Save Money and Manage Finances
- Personal Growth and Self-Improvement.

What is your New Year's Resolution?
❤5
Fasten ____ while seated.
Anonymous Quiz
11%
sea belt
3%
seat bend
9%
seat bealt
76%
seat belt
❤1
#REPOST

"..ወቅቱ እ.ኤ.አ 1986 ላይ ነው! የአሜሪካ ደህንነት ተቋም የሆነው "CIA" ከሰሜን አፍሪካዋ ሃገር ሊብያ ከሳተላይት እና ኤሌክትሮኒክ ሰርቪላንስ የሚሰበሰቡ የተለያዩ ሚስጥራዊ መልእክቶችን እየቃረመ ነው። ከነዚህ ሚስጥራዊ መልእክቶች ውስጥ ለአሜሪካ የደህንነት ስጋት የሚሆን ነገር ከተገኘ ይመረመራል። የዛን ቀን "CIA" 397 የተለያዩ ሚስጥራዊ መልእክቶችን አዳምጦ ምንም የደህንነት ስጋት የሚሆን ነገር አላገኘም! ነገር ግን ጠልፈው ከሚሰሟቸው መልእክቶች ውስጥ 398ኛው መልእክት ለአሜሪካ ደህንነት ቀጥተኛ ስጋት ሆኖ ተገኘ።  መልእክቱ "...stand by and be ready to attack American targets and Execute the plan..." የሚል ነበር! ይህ መልዕክት የደህንነት ተቋሙ ውስጥ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጠረ። ከሊቢያ ተጠልፎ የተሰማው መልእክት "Muammar Gaddafi" ከሚመራው መንግስት እንደሆነ ማወቅ ቢችሉም ጥቃት እንዲደርስባቸው የተባሉት አሜሪካውያን የት እና መቼ እንደሆነ ግን ማወቅ አልተቻለም። ማጣራታቸውን ቀጠሉ!..."

በጋዜጠኛ ወንድዬ እንግዳ የተፃፈው ይህ ማራኪ ፅሁፍ ሙሉውን በኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ያገኙታል። እንዲያነቡት ጋበዝን!

በዚህ ያግኙት ፡ https://www.edmap.et/the-story-behind-muammar-gaddafi/
👍9
❤5😁4
EdMap's Job Recommendation for students and fresh graduates.

❗️Notice
: The jobs listed down below aren't Edmap's Vacancy and are just a mere recommendation.

1. Graphics Designer
2. Digital Marketer
3. Social Media Marketer
4. Junior Accountant
5. English Language Teacher
6. Junior Pharmacist

TikTok | Facebook | Telegram

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
👍1
Recent graduate in Management, Marketing, Leadership, or a related field?

Elevate your skills with a free, self-paced Fundamentals of Project Management course from PMI. Earn a certificate for a small fee.

To enroll: www.pmi.org


 
TikTok | Facebook | Telegram
👍4
My aunt made the cake ____. It took her all day.
Anonymous Quiz
11%
on the dot
55%
from scratch
9%
off and on
25%
from the bottom to the seal
"Verity" by Colleen Hoover is a thrilling book that's a mix of love and mystery.

Lowen Ashleigh, a writer, finds shocking secrets from famous author Verity Crawford's past as she finishes Verity's series.

The characters are interesting, and the story keeps you hooked, even though it uses some common thriller elements.

If you like exciting stories with a bit of romance, this book is a great choice to read.

TikTok | Facebook | Telegram

#Summer #BookRec #EdMap_Eth
❤5