This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኤድማፕ_ሬሚዲያል
በ2015 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ሬሚዲያል (REMEDIAL PROGRAM) ጥሪ ያቀረቡ ዩንቨርስቲዎች የመግቢያ ጊዚያት፡
ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 30 - መጋቢት 01
ደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - መጋቢት 30
ወልቂጤ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - መጋቢት 30
ዋቸሞ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 21 - የካቲት 24
ኤድማፕ፣ የተለያዩ መረጃዎችን በማዘጋጀት ወደ እናንተ ማድረሱን ይቀጥላል።
@edmap_community

👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኤድማፕ_ሬሚዲያል
በ2015 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ሬሚዲያል (REMEDIAL PROGRAM) ጥሪ ያቀረቡ ዩንቨርስቲዎች የመግቢያ ጊዚያት፡
ጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 27 - የካቲት 28
ደብረታቦር ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 01 - መጋቢት 02
ጅማ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - የካቲት 30
ሰላሌ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - የካቲት 30
ድሬደዋ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 01 - መጋቢት 02
ሀረማያ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 08 - መጋቢት 10

#ኤድማፕ_ስኮላርሺፕ
የአየርላንድ መንግስት በ2023 የስኮላርሺፕ እድል አመቻችቷል።
እድሉም:
-የትምህርት ክፍያ ፣ የኑሮ ወጪዎችን፣ የመኖሪያ ቤትና የጉዞ አበል፣ የገንዘብ እርዳታ እና ምክር እንዲሁም ሰፊ የድጋፍ አገልግሎቶችን ከልምምድ እና ምርምር ፕሮጀክቶች ላይ የመሳተፍ በረከቶች ጋ አካቶ ይዟል።
የማመልከቻ ጊዜ በ MARCH 24, 2023 ይጠናቀቃል።
በዚህ ያመልክቱ 👉 https://hea.ie/2022/12/14/government-of-ireland-international-education-scholarships-2023/

"ዩንቨርስቲ ከገባን በኋላ ምን ያጋጥመናል.... ምን እንማር... የተማሪዎች ፈተና..."
በሀና የተዘጋጀውን ይሄን ጽሁፍ ማንበብ ለመጀመሪያ አመት የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እጅግ ትልቅ ጠቀሜታ አለው።
ሙሉውን እዚህ ያንብቡ 👇 https://www.edmap.et/from-as-to-md/
@edmap_community
በሀና የተዘጋጀውን ይሄን ጽሁፍ ማንበብ ለመጀመሪያ አመት የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እጅግ ትልቅ ጠቀሜታ አለው።
ሙሉውን እዚህ ያንብቡ 👇 https://www.edmap.et/from-as-to-md/
@edmap_community
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኤድማፕ_ሬሚዲያል
በ2015 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ሬሚዲያል (REMEDIAL PROGRAM) ጥሪ ያቀረቡ ዩንቨርስቲዎች የመግቢያ ጊዚያት፡
ኮተቤ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - መጋቢት 1
ባህርዳር ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - የካቲት 30
ወሎ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 4 - መጋቢት 5
ኤድማፕ፣ የተለያዩ መረጃዎችን በማዘጋጀት ወደ እናንተ ማድረሱን ይቀጥላል።
@edmap_community
በ2015 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ሬሚዲያል (REMEDIAL PROGRAM) ጥሪ ያቀረቡ ዩንቨርስቲዎች የመግቢያ ጊዚያት፡
ኮተቤ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - መጋቢት 1
ባህርዳር ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - የካቲት 30
ወሎ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 4 - መጋቢት 5
ኤድማፕ፣ የተለያዩ መረጃዎችን በማዘጋጀት ወደ እናንተ ማድረሱን ይቀጥላል።
@edmap_community
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኤድማፕ_ሬሚዲያል
በ2015 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ሬሚዲያል (REMEDIAL PROGRAM) ጥሪ ያቀረቡ ዩንቨርስቲዎች የመግቢያ ጊዚያት፡
መቱ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 30 - መጋቢት 01
ወልድያ ዩንቨርስቲ .... የካቲት 30 - መጋቢት 01
ቦንጋ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 01 - መጋቢት 02
ወላይታሶዶ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 01 - መጋቢት 02
እንጅባራ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 04 - መጋቢት 05
ደባርቅ ዩንቨርስቲ .... መጋቢት 05 - መጋቢት 06
አሶሳ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 11 - መጋቢት 12
ኤድማፕ፣ የተለያዩ መረጃዎችን በማዘጋጀት ወደ እናንተ ማድረሱን ይቀጥላል።
@edmap_community
በ2015 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ሬሚዲያል (REMEDIAL PROGRAM) ጥሪ ያቀረቡ ዩንቨርስቲዎች የመግቢያ ጊዚያት፡
መቱ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 30 - መጋቢት 01
ወልድያ ዩንቨርስቲ .... የካቲት 30 - መጋቢት 01
ቦንጋ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 01 - መጋቢት 02
ወላይታሶዶ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 01 - መጋቢት 02
እንጅባራ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 04 - መጋቢት 05
ደባርቅ ዩንቨርስቲ .... መጋቢት 05 - መጋቢት 06
አሶሳ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 11 - መጋቢት 12
ኤድማፕ፣ የተለያዩ መረጃዎችን በማዘጋጀት ወደ እናንተ ማድረሱን ይቀጥላል።
@edmap_community
👍4
#ኤድማፕ_ብርታት
ኤልሻዳይ ካሱ ትባላለች። በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የ5ኛ ዓመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ነች።
የመጀመሪያዋን የInternship ጊዜዋን Global Ugrad በሚል የ Exchange Program በ አሜሪካ መንግስት በተደረገ ፕሮግራም ለ 1 ሴሚስተር ያክል አሳልፋለች።
አማዞን ለ21 ጊዜ ጥያቄዋን ሳይቀበለው ቢቀርም ተስፋ ባለመቁረጥ በተደጋጋሚ ጊዜ በመሞከሯ በስተመጨረሻም ህልሟ እውን ሊሆን ችሏል።
ኤድማፕ፣ መሰል የውጪ የትምህርት እድሎችን ለእናንተ ከዚህ በፊት እንደሚያደርገው አሁንም በማቅረብ ላይ ይገኛል።

👍2
ኤድማፕ፣ ከሚያዘጋጃቸው የፕሮግራም ይዘቶች መካከል ይበልጥ የትኛው ተመቻችሁ?
Anonymous Poll
7%
ኤድማፕ ማለዳ
79%
ኤድማፕ ስኮላርሺፕ
9%
ኤድማፕ ሬሚዲያል
4%
ኤድማፕ ብርታት
👍1
ይሄንን ያውቃሉ? በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ከ70% በላይ በሆኑ ዩንቨርስቲዎች ከታች የተዘረዘሩት የትምህርት ፊልዶች ይሰጣሉ።
-ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
-ሜካኒካል ምህንድስና
-ባዮሎጂ
-ኬሚስትሪ
-ሒሳብ
-ስታቲስቲክስ
-ሚድዋይፍሪ
-ነርሲንግ
-አግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ
-አካውንቲንግ እና ፋይናንስ
-ኢኮኖሚክስ
#ይሄንን_ያውቃሉ #ኤድማፕ #ዩንቨርስቲ #ትምህርት #የትምህርት_ፊልድ

5 ለተማሪዎች የሚሆኑ በትርፍ ሰዓት የሚሰሩ ስራዎች
1) ግራፊክስ ዲዛይን
2) ቪዲዮ ኢዲቲንግ
3) ኢንስታግራም ፎቶ ሞዴል
4) ዩቲዩብ ኮንተንት ክሬተር
5) ቲክቶክ ኮንተንት ክሬተር
#ኤድማፕ #የትርፍ_ሰዓት_ስራ #ለተማሪዎች
@edmap_community
1) ግራፊክስ ዲዛይን
2) ቪዲዮ ኢዲቲንግ
3) ኢንስታግራም ፎቶ ሞዴል
4) ዩቲዩብ ኮንተንት ክሬተር
5) ቲክቶክ ኮንተንት ክሬተር
#ኤድማፕ #የትርፍ_ሰዓት_ስራ #ለተማሪዎች
@edmap_community
👍4
በኢትዮጵያ የሚገኙ ህዝባዊ ቤተ-መፅሀፍት
አብርሆት ቤተ-መፅሀፍት : በአዲስአበባ መስተዳድር ስር የሚገኘው ይህ ቤተ-መፅሀፍት በ2022 G.C ይፋ ሆኖ ለህዝብ ቀርቧል።
አብርሆት ቤተ-መፅሀፍት በውስጡ 8 የመጽሀፍት ክፍል፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ ካፍቴሪያ እንዲሁም ለህፃናት የሚሆን የማንበቢያ ስፍራ ይዟል።
ቤተ-መፅሀፍቱ ከ 300,000 በላይ ጥናታዊ ፅሁፎች እና የኢትዮጵያውያንን ድርሰትና ሪሰርቾችን አካቷል።
#ኤድማፕ #ክፍል_አንድ #ቤተመፅሀፍት

4 ስኮላርሺፕ እንዲሳካልን ሊረዱን የሚችሉ ወሳኝ ነጥቦች
1. የስኮላርሺፕ የማመልከቻ ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት ማመልከት
2. የስኮላርሺፕ መረጃ ሰጪዎችን ድህረገጽ እና መሰል የመረጃ ቋቶችን መከታተል
3. እንዴት ማመልከት እንደሚገባ በደንብ ማጤን
4. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
#ኤድማፕ_ስኮላርሺፕ #ነጥቦች #ኤድማፕ

❤6😁1
ስኪልማች እና ኢንተርናሽናል ድርጅት
መሰረቱን በአውሮፓ ኢስቶኒያ ያደረገው RAS ENERGY OÜ በ Renewable Energy Solution ዙሪያ በስኪልማች ድህረገፅ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
ስልጠናውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች በተቋሙ የመቀጠር እድል ይኖራችቸዋል።
ስልጠናውን እዚህ ያግኙ 👇 skillmatchjobs.com/skill+
#ኤድማፕ_መረጃ #ስኪልማች #ስልጠና

በቱርክ ሀገር የተዘጋጀው የ Sabanci ዩንቨርስቲ ስኮላርሺፕ🇹🇷
የ Bachelors , Master እና የ Phd የትምህርት ደረጃ ያለው በሙሉ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል። ይሄም ስኮላርሺፕ ሙሉ ወጪው በዩንቨርስቲው የተሸፈነ ነው።
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን : June 2 , 2023
የማመልከቻ አድራሻ 👉 https://bit.ly/3xa2JOJ
#ኤድማፕ #ስኮላርሺፕ #ቱርክ