EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
Formal vs Informal English
3👍2
መስራት ኢትዮጵያ በስራ ፈጠራ ዙሪያ የተዘጋጀውን የኦንላይን የውይይት መድረክ ይሳተፉ

ምንም ክፍያ የለውም!

እዚህ ይመዝገቡ

⚡️ TikTok | Facebook | Telegram ⚡️
👍7
እስከዛሬ ድረስ በVPN ብቻ የሚሰራው ChatGPT ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር ያለ VPN መጠቀም ተችሏል።

ChatGPT AI መሳርያ ሲሆን ለስራችሁ፣ ለጥናታችሁ እንዲሁም የተለያዩ ፕሮጀክቶች ለመስራት ይጠቅማችኋል።

Sign up በማድረግ ስራዎትን ያቅልሉ

https://chat.openai.com/
🔥91👍1
😁11
Forwarded from Stockmarket.et
#Opportunity_alert

የኢትዮጲያ ካፒታል ማርኬት ለአዲስና ነባር ምሩቃን ወጣት ፕሮፌሽናል ፕሮግራም ( Youth Professionals Program ) አመቻችቷል።

ፕሮግራሙ የአመራር ብቃት ላላቸው ወጣት ባለሙያዎች ልዩ የስራ እድሎችን ይሰጣል።

በዚህ ፕሮግራም ለመሳተፍ በኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ህግ ወይም በሌሎች ተያያዥ መስኮች ምሩቅ መሆንና GPA 3.6 በላይ ማምጣት ይጠበቃል።

@stockmarket_eth
🔥51
👋አሁን ላይ የትምህርት አለም ውስጥ የምትገኙ የኤድማፕ ቤተሰቦች በሙሉ በመሪ ፖድካስት የቀረበውን የዶ/ር ብሩክ ታዬ መልዕክት ብታዳምጡ መልካም ይሆናል ስንል እንመክራለን።

ጠቃሚ ነጥብና ልምዶች ታገኙበታላችሁ!

ሊንክ : https://youtube.com/watch?v=0IUpB1kHFoM&feature=shared

ከ 02:08:20 ጀምሮ ይከታተሉ!

መልካም ቆይታ!
🔥21
The secret potion ____ by the elderly witch, using a rare, glowing herb found only in the enchanted forest.
Anonymous Quiz
61%
was made
6%
making
15%
were made
18%
made
👍1
ይሄንን ያውቃሉ?

ይህ ድህረገፅ በምትሰሩት የ Thesis ርዕስ የተሰሩ ሌሎች የ Thesis ስራዎችን ያቀርብላችኋል። እንደማጣቀሻ በመጠቀም የተሻለ Thesis እንድትሰሩ ይረዳችኋል።

የድህረገፁ አድራሻ : paperbrain.study

TikTok | Facebook | Telegram

#DidYouKnow #EdMap #Thesis
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
Working hard on the weekends 💪🏾
Taking a break on the weekends 😎
" Sometimes later becomes never. Do it now."
🔥6👍1
🧳 ኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች

📌እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
1. Personal Assistant | Task Oriented Content creator
2. Junior Accountant
3. Remote Sales Officer
4. Digital marketing specialist and graphics designer
5. Intro Maker (Logo Animator)

TikTok | Facebook | Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from EdMap Community
"Research Paper" እንዴት ይዘጋጃል?

ርዕስ መምረጥ
: የሚስብ እና ልታዘጋጁት ካሰባችሁት ጋር ተዛማጅነት ያለው ርዕስ መምረጥ።

ምርምር ማካሄድ : በርዕሳችሁ ላይ እንደ መፅሀፍት፣ የ"አካዳሚክ" መፅሄቶች እና የ"ኦንላይን" መድረኮችን በመጠቀም መረጃ ማሰባሰብ።

ረቂቅ መፍጠር : ለፅሁፋችሁ ግልፅ እና የተደራጀ ንድፍ ማዘጋጀት : የፅሁፉ መግቢያ ፣ ዋና ሀሳብና መደምደሚያ ምን እንደሚመስል ማሰብ/መረዳት።

ረቂቅ መፃፍ : የተሰበሰቡትን መረጃዎች በመጠቀም የመጀመሪያውን ፅሁፍ መፃፍ መጀመር። (ሁሉንም መረጃዎችና ምንጮች ማካተታችሁን አረጋግጡ።)

አርትኢ እና ክለሳ : የፃፋችሁትን በመገምገም መረጃ መጨመር / መቀነስ ፣ የፅሁፍ ስልቱን ማሻሻል ወዘተ አስፈላጊ ለውጦችን ማድረግ።

ማረም : ምንም የፊደል ወይም የሰዋሰው ስህተቶች አለመኖራቸውን ማረጋገጥ እንዲሁም ወረቀታችሁ በደንብ የተደረጀ እና ለማንበብ ቀላል መሆኑን ማስተዋል።

ወረቀቱን ማስገባት : በመጨረሻም የ"Research Paper"ዎን ለሚፈለገው አካል ማቅረብ።


EdMap In English : @edmap_eth

www.edmap.et | @edmap_community
🔥3
We were waiting for her when she __ us in the airport.
Anonymous Quiz
31%
was seeing
8%
was saw
9%
had see
52%
saw
👍2
❤️ኤድማፕ ለኢትዮጵያውያን ሴቶች የሚሰራው የሴፍ ስኮዬር ቤተሰብ እንድትሆኑ ጋብዘንዎታል።

እርስበርስ ለመደጋገፍ እና ለመበረታታት እንዲሁም የውበት ትምህርት እና ምርቶችን ያገኙበታል።

የዚህ ዘመናዊ ቤተሰብ አባል ይሁኑ

ዛሬውኑ @SafeSquare ይቀላቀሉ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
Forwarded from EdMap Community
የህክምና ተማሪዎች እና ባለሙያዎች ምን ምን የሙያ አማራጭ መንገዶች አሏቸው?

1. የህክምና ፅሁፎች መፃፍ: የህክምና እውታችሁን እና የመፃግ ችሎታዎችሁን በመጠቀም ለድህረ ገፆች የፋርማሲዩቲካል ኩባንያዎች ወይም የጤና አጠባበቅ ድርጅቶች የሚሆኑ ፅሁፎችን ማዘጋጀት።

2. የህክምና Sales and Marketing: ይሄ ሙያ የህክምና እውቀታችሁን ከንግግር ችሎታችሁ ጋር በማዋሃድ የህክምና እቃዎችን መሸጥ መቻል ማለት ነው።

3. Medical Entrepreneurship (የህክምና ስራ ፈጠራ): የራሳችሁ ከጤና አጠባበቅ ጋር የተያያዘ ስራ በመጀመር የህክምና እውቀታችሁን ከስራ ፈጣሪነት ጋር በማጣመር የተሳካለት መሆን ትችላላችሁ።

TikTok | Facebook | Telegram

#Medical #EdMap #Health
👍4😁2
Expressions with 'know'
1🔥1
➡️ከታላላቅ ኩባንያዎች የተግባር ልምድ ለማግኘት እንዲሁም በቴክኖሎጂ፣ በፋይናንስ፣ በግብይት እና መሰል ጠቃሚ ክህሎቶች ራስን ለማዳበር የሚረዳ ነፃ ስልጠናPiSpace Innovations ቀርቧል።

➡️SkillMatch ድህረገፅ ያግኙት : https://skillmatchjobs.com/courses/renewable-energy-fundamentals/

ራስዎን ብቁ ያድርጉ!

TikTok | Facebook | Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Forwarded from Stockmarket.et
#opportunity_alert 🚨

Ethiopian Capital Market Authority is hiring in various positions.

- Sr. Internal Auditor- https://lnkd.in/e-aDjF-h

- Sr. Information Technology Officer- https://lnkd.in/ekNFWrAy

- Sr. Supervision Officer -https://lnkd.in/eTECZVrE

- Sr. Market Development Officer - https://lnkd.in/eQbn_FRw

- Sr. Security Registration & Reporting Officer -https://lnkd.in/eec4jGzE

- IT Officer- https://lnkd.in/eNGDv5Zy

- Finance Officer- https://lnkd.in/eaXDkY4p

- Receptionist- https://lnkd.in/e4UvB2Ha

If you are fit to the positions, these opportunities are for you. Share for those who you think could be a good fit.

@stockmarket_eth
👍7
👨🏽‍⚕️ የኩላሊት_ጠጠር
                  
🔔ይህ የ Edmap የጤና አምድ ነው!

⤵️በዚህ ሳምንት ስለ ኩላሊት ጠጠር የምንላችሁ ነገር ይኖራል።
⤵️ ስለኩላሊት ጠጠር የሚያወሳው ርዕስ በሁለት ክፍል የተዘጋጀ ሲሆን ዛሬ የመጀመሪያውን ክፍል ይዘን ቀርበናል።

መልካም_ቆይታ

ክፍል_አንድ - ተጋላጭ_የሚያደርጉን_ነገሮች

🔘ማንኛውም ሰው የኩላሊት ጠጠር ሊከሰትበት ይችላል ።
🔘 በምዕራባውያን በተደረገ ጥናት ከ 10 ሰው አንዱ በሕይወት ዘመኑ ከኩላሊት ጠጠር አያመልጥም ።

🔘 የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው ፤
🔘 በቂ ፈሳሽ አለመውሰድ ፣

🔘 የቤተሰብ ውስጥ የኩላሊት ጠጠር ያለበት ካለ - የዘር ሀረግን የሚከተሉ በጣም ጥቂት የጠጠር አይነቶች አሉ።
🔘 በየሽንት ቧንቧ የአፈጣጣር ችግር (በከፊል ወይ በሙሉ የተዘጋ ) - ሽንት ለብዙ ሰዓት ሳይወርድ ሲቀር ጠጠር የመፍጠር ባህሪ አለው።

🔘 ሞቃታማ ቦታ መኖር ፣
🔘 ጠጠር የመፍጠር ባህሪ ያላቸው ንጥረ ነገሮች የበዛባቸውን ምግቦች ማዘውተር -  ስጋ ፣አሳና በ ፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦች ፤

🔘 አንዳንድ ተጓዳኝ የሆኑ የጤና እክሎች በኩላሊት ጠጠር የመጠቃት እድላችንን ከፍ ያደርጉታል።
የስኳር በሽታ፣ የደም ግፊት፣ የሪህ በሽታ፣ የአንጀት ብግነት ህመም(inflammatory bowel disease)፣
🔘 በአንጀት ላይ የተሰራ ቀዶ ጥገና ፣ ከልክ በላይ ውፍረት .......
🔘 አንዳንድ መድሀኒቶች ጠጠር የመፍጠር ባህሪ ያላቸው አሉ ( ሲፕሮ፣ ሴፍትራ፣ ከካልሺየም የተሰሩ ፀረ አሲዶች)

መከላከያ_መንገዶች

🔘 ተጋላጭ የሚያደርጉ ነገሮችን አለማድረግ!!!
🔘 በቀን ከ10-12 ብርጭቆ ውሀ መጠጣት፣
🔘 ምግብ ላይ ጨው አለማብዛት፣
🔘ከልክ በላይ ውፍረት ካለ መቀነስ፣
🔘 ከእስሳት ተዋፅኦና ከለስላሳ መጠጦች መራቅ፣
🔘በተፈጥሮ ለኩላሊት ጠጠር ተጋላጭ ከሆንን ወይም ተመልሶ የመፈጠር ዕድል ካለው - የኩላሊት ጠጠር እንዳይፈጠር የሚከላከሉ መድሀኒቶች ይታዘዛሉ።

🤝#ዋናው_ነገር_ጤና!!
በየጊዜው ጤና ነክ ጉዳዎችን በማንበብ እውቀቶን ያዳብሩ!!!

💬ሀሳብ ፣ጥያቄና አስታየት ካላችሁና ስለ ጤናችሁ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ በነፃነት ላኩልን -በደስታ እንቀበላለን።
@Contact_EdMap

© ዶ/ር ሀብቴ ገብረሚካኤል

ቤተሰብ ይሁኑ!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍74
Forwarded from EdMap Community
👨‍💻በራሴ ኦንላይን ኮዲንግ ለመማር ከየት ልጀምር?

ክፍል አንድ

1. ፍላጎትዎን ይወቁ
- ለምን ኮድ ማድረግ መማር እንደፈለጉ ይለዩ። ለ web development፣ ዳታ ሳይንስ ወይስ አፕልኬሽን ለመስራት?
- ፍላጎትዎን መረዳት መንገድዎን ቀለል ያደርግልዎታል።

2. Programming Language ይምረጡ
- ለጀማሪ ቀላል በሆነ ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ይጀምሩ። Phyton ለጀማሪዎች ብዙ ጊዜ ይመከራል።
- Java Script ለWeb Development ተመራጭ ነው፣ ሩቢ ደግሞ በቀላልነቱ ይታወቃል።

3. የመማሪያ መንገድዎን ይወስኑ
- የኮዲንግ ኮርሶችን የሚያቀርቡ የተለያዩ Online መድረኮች አሉ። Codecademy, freeCodeCamp, Udacity, ወይም Coursera ለምሳሌነት ይጠቀሳሉ።

4. በመሰረታዊ ነገሮች ይጀምሩ
- የኮዲንግ እውቀትዎን መሰረት ለማስያዝ እንደ variables ፣ data types ፣ control structures (if statements, loops), እና functions ካሉት ይጀምሩ።

5. ዘወትር ይለማመዱ
- ኮድ ማድረግ በመለማመድ የሚሻሻል ችሎታ ነው። የተማሩትን ለማጠናከር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ይስሩ።
- እንደ HackerRank እና LeetCode ያሉ ድህረ ገፆች ለተለያዩ የክህሎት ደረጃዎች የኮድ ፈተናዎችን ያቀርባሉ። እዛ ላይም ራስዎን ይገምግሙ፣ ያዳብሩ።

ይቀጥላል...

⚡️ TikTok | Facebook | Telegram ⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍103