EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
Audio
🎙የ2015 የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን ከወሰደው የEdMap ቤተሰብ ጋር ያደረግነውን ክፍል 1 ቆይታ ያድምጡ፤ ብዙ ቁምነገር ያገኙበታል!

መልካም ቆይታ!

TikTok | Facebook | Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
👨‍💻በራሴ ኦንላይን ኮዲንግ ለመማር ከየት ልጀምር?

ክፍል አንድ

1. ፍላጎትዎን ይወቁ
- ለምን ኮድ ማድረግ መማር እንደፈለጉ ይለዩ። ለ web development፣ ዳታ ሳይንስ ወይስ አፕልኬሽን ለመስራት?
- ፍላጎትዎን መረዳት መንገድዎን ቀለል ያደርግልዎታል።

2. Programming Language ይምረጡ
- ለጀማሪ ቀላል በሆነ ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ይጀምሩ። Phyton ለጀማሪዎች ብዙ ጊዜ ይመከራል።
- Java Script ለWeb Development ተመራጭ ነው፣ ሩቢ ደግሞ በቀላልነቱ ይታወቃል።

3. የመማሪያ መንገድዎን ይወስኑ
- የኮዲንግ ኮርሶችን የሚያቀርቡ የተለያዩ Online መድረኮች አሉ። Codecademy, freeCodeCamp, Udacity, ወይም Coursera ለምሳሌነት ይጠቀሳሉ።

4. በመሰረታዊ ነገሮች ይጀምሩ
- የኮዲንግ እውቀትዎን መሰረት ለማስያዝ እንደ variables ፣ data types ፣ control structures (if statements, loops), እና functions ካሉት ይጀምሩ።

5. ዘወትር ይለማመዱ
- ኮድ ማድረግ በመለማመድ የሚሻሻል ችሎታ ነው። የተማሩትን ለማጠናከር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ይስሩ።
- እንደ HackerRank እና LeetCode ያሉ ድህረ ገፆች ለተለያዩ የክህሎት ደረጃዎች የኮድ ፈተናዎችን ያቀርባሉ። እዛ ላይም ራስዎን ይገምግሙ፣ ያዳብሩ።

ይቀጥላል...

⚡️ TikTok | Facebook | Telegram ⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍531
🚫 4 በመጀመሪያ ሥራዎ ላይ ማስወገድ ያለብዎ  ስህተቶች

1. ጥያቄ አለመጠየቅ፡-
አንዳንድ ሰዎች ልምድ የሌላቸው እንዳይመስሉ በመፍራት ጥያቄዎችን ከመጠየቅ ወደኋላ ይላሉ።

2. ከመጠን በላይ በራስ መተማመን፡- በራስ መተማመን ጥሩ ቢሆንም ከመጠን በላይ በራስ መተማመን ግን ወደኋላ ይገፋልl።

3. ራስን ማግለል፡-  ከስራ ባልደረቦችዎ ጋር በሙያዊ እና በማህበራዊ ግንኙነት ለመሳተፍ ይሞክሩ።

4. አስተያየቶችን ችላ ማለት፡- አወንታዊም ሆነ ገንቢ የሆነ አስተያየት ከተቀበሉ ራስዎን ለማሻሻል ይጠቀሙበት።

TikTok | Facebook | Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
The sunrise over the mountains painted the sky with vibrant hues, creating a breathtaking _____________.
Anonymous Quiz
75%
Panorama
11%
Maelstrom
6%
Quandary
8%
Connotation
4
☀️ 5 በጠዋት የመነሳት ልምድ ማዳበሪያ መንገዶች

1. ጊዚያዊ ለውጥ
- እንበልና 2 ሰዓት ከሆነ አዘውትረው የሜነሱት ነገ 1፡45 በሚቀጥለው ቀን 1፡30 ከዛም 1፡15 እያሉ በየዕለቱ 15 ደቂቃ በማሻሻል እስከ ግብዎ ድረስ እየቀነሱ መሄድ

2. የመኝታ ሰዓትዎን ማስታወስ
- የመኝታ ሰዓት ሲሆን ለማስታወስ ማንቂያ/ Alarm ይጠቀሙ። ለመተኛት ጊዜው አሁን መሆኑን ለአዕምሮዎ እንዲጠቁም ይረዳል።

3. አስደሳች የጠዋት ልምዶች
- ለጠዋትዎ የሚወዱትን ነገር ያቅዱ፣ ጣፋጭ ቁርስ ወይም ንባብ ሊሆን ይችላል። ከአልጋ መነሳትን የበለጠ አስደሳች ያደርገዋል።

4. የምሽት ዝግጅቶች
- ሲነሱ የሚለብሱትን ልብሶች አስቀምጡ፣ ቁርስ እና ቡና/ሻይ ያዘጋጁ፣ ጠዋት ላይ የሚሰሩትን ስራ ይቀንስልዎታል።

5. የቡና አፍቃሪ ነዎት?
- ቡና ወይም ሻይ ከወደዱ የጠዋት ልምድዎ ውስጥ ያካቱት። የሚወዱትን ቡና ወይም ሻይ ማሰብ ከአልጋዎ ለመውጣት 1 ምክንያት ይሰጥዎታል።

TikTok | Facebook | Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
📖የመፅሀፍ ጥቆማ

"It Ends with Us" በ Colleen Hoover

📌የመፅሀፉ ትኩረት፡ ስለ ውስብስብ የፍቅር ግንኙነቶች የሚያስተምት ሲሆን ነገሮች አስቸጋሪ ሲሆኑ ሰዎች ስለሚያደርጉት ከባድ ውሳኔዎች ያሳያል።

🏳️ቁልፍ ሀሳቦች፡
- በፍቅር ግኑኝነት ውስጥ ስለሚኖሩ ፈተናዎች፣ እድገቶች እንዲሁም እንዴት አዕምሯዊ ጥንካሬን ማዳበር እንደሚቻል ያስተምራል።

⤵️ምን እንማር?
በህይወት ጎዳና ውስጥ ፍቅር እና ምርጫ የማይነጣጠሉ የግግላዊ እድገት ዋና መሰረቶች እንደሆኑ ነው።

🕔በቀን 1 ሰዓትዎ ለዚህ መፅሀፍ ቢሰጡ በሁለት ሳምንታት ውስጥ አንብበው ይጨርሱታል።

TikTok | Facebook | Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁10👍2
Audio
🎙ሰላም እንዴት ናችሁ? ከ2015 ዩንቨርስቲ መግቢያ ተፈታኝ ተማሪዎች ጋር ያደረግነውን ክፍል ሁለት ቆይታ ይዘን መተናል። በዚህ ክፍልም ተጨማሪ ሃሳቦች እንደምታገኙበት አንጠራጠርም።

መልካም ቆይታ!

TikTok | Facebook | Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5👍4
🔊ከ9  እስከ 12 ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

AddisCoder 2024
ከመላው ኢትዮጵያ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን ጀምረዋል።

Apply ለማድረግ ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ፡ https://addiscoder.com/#apply

ማመልከቻ የማስገቢያ ማጠናቀቂያ ቀን ፡ ጥር 15

ምንም የፕሮግራሚንግ ልምድ አይጠይቅም!

TikTok | Facebook | Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👍1
በፈተናዎ ወቅት ጭንቀት ከተሰማዎ ራስዎን ዘና በማድረግ የሚያግዝዎ ዌብሳይት እንዳለ ያውቃሉ? 😮

"Calm" ተበሎ የሚጠራው ይህ ዌብሳይት ጭንቀትዎን በመቀነስ ትኩረትዎ እንዲሰበሰብ እንዲሁም የተስተካከለ የእንቅልፍ ሰአት እንዲኖርዎ ያግዛል።

🔗 ሊንክ፡ calm.com

TikTok | Facebook | Telegram
3👍2
በ 2023 ተፈላጊ የሆነውን የPython ፕሮግራሚንግ ቋንቋ 4KLabs እና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው እድል ለሶስት ቀን ይሰልጥኑ!

ምንም አይነት ልምድ
የማይጠይቀዉን ይህ ስልጠና በመዉሰድ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የ ሰርተፍኬት ተሸላሚ መሆን ይችላሉ።

ምዝገባ እስከ ጥቅምት 16 ስለሆነ ይፍጠኑ !

መመዝገቢያ ሊንክ

⚡️ TikTok | Facebook | Telegram ⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12
🧡 ለሊት ተነስቶ ማጥናት
💜 ማታ አምሽቶ ማጥናት
የ2023 ምርጥ ኦንላይን ዲጂታል ማርኬቲንግ ኮርሶች (ክፍያ የሌላቸው)

1. Google Digital Garage

2. HubSpot Academy

3.Facebook Blueprint

4.Coursera

5.Moz Academy

TikTok | Facebook | Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍51
The sudden change in weather cast a sense of __________ over the outdoor event.
Anonymous Quiz
36%
Mellowness
25%
Disarray
14%
Impetuosity
25%
Melancholy
➡️ ውድ የኤድማፕ ቤተሰቦች

አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መምጣታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው!

➡️ኤድማፕ ቲቶር

በኤድማፕ ቲቶር ለእናንተ በሚስማማ መልኩ በመረጣችሁት የትምህርት ዘርፍ አጋዥ ቪዲዮዎችን፣ አጫጭር ኖቶችን፣ ወርክሺት እንዲሁም ሌክቸር ኖርት የምናዘጋጅበት መድረክ ነው።

➡️ በየትኛው የትምህርት ዘርፍ እገዛን ይሻሉ?

ከሚፈልጉት የትምህርት አይነት የሚከብድዎትን ርዕስ በመምረጥ ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ እኛ እናቀርብልዎታለን።

📌 ለመጀመርያ ዙር የሚፈልጉትን ርዕስ እስከ ጥቅምት 17 በዚህ ይላኩልን @contact_edmap

#EdmapTutor #LearnWithUs #EducationForAll
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍73
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
💡 የሳምንቱ ፈሊጥ: "Cost an arm and a leg"

💡 ትርጉም:
እጅግ በጣም ውድ ዋጋ ያለው

💡ምሳሌ: Getting my car repaired is going to cost an arm and a leg.

መኪናዬን ማሰራት እጅግ በጣም ብዙ ወጪ ነው የሚያስወጣኝ።

TikTok | Facebook | Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
Audio
🎙ከ2015 የዩኒቨርሲቲ መግብያ ተፈታኝ ተማሪዎች ጋር ያደረግነው የመጨረሻው ክፍል ይህን ይመስላል። ያላችሁን ሃሳብ እና አስተያየት ብታደርሱን ደስተኞች ነን።

መልካም ቆይታ!

⚡️ TikTok | Facebook | Telegram ⚡️
👍4