Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍2
ክፍል አንድ
1. ፍላጎትዎን ይወቁ
- ለምን ኮድ ማድረግ መማር እንደፈለጉ ይለዩ። ለ web development፣ ዳታ ሳይንስ ወይስ አፕልኬሽን ለመስራት?
- ፍላጎትዎን መረዳት መንገድዎን ቀለል ያደርግልዎታል።
2. Programming Language ይምረጡ
- ለጀማሪ ቀላል በሆነ ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ይጀምሩ። Phyton ለጀማሪዎች ብዙ ጊዜ ይመከራል።
- Java Script ለWeb Development ተመራጭ ነው፣ ሩቢ ደግሞ በቀላልነቱ ይታወቃል።
3. የመማሪያ መንገድዎን ይወስኑ
- የኮዲንግ ኮርሶችን የሚያቀርቡ የተለያዩ Online መድረኮች አሉ። Codecademy, freeCodeCamp, Udacity, ወይም Coursera ለምሳሌነት ይጠቀሳሉ።
4. በመሰረታዊ ነገሮች ይጀምሩ
- የኮዲንግ እውቀትዎን መሰረት ለማስያዝ እንደ variables ፣ data types ፣ control structures (if statements, loops), እና functions ካሉት ይጀምሩ።
5. ዘወትር ይለማመዱ
- ኮድ ማድረግ በመለማመድ የሚሻሻል ችሎታ ነው። የተማሩትን ለማጠናከር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ይስሩ።
- እንደ HackerRank እና LeetCode ያሉ ድህረ ገፆች ለተለያዩ የክህሎት ደረጃዎች የኮድ ፈተናዎችን ያቀርባሉ። እዛ ላይም ራስዎን ይገምግሙ፣ ያዳብሩ።
ይቀጥላል...
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤3✍1
1. ጥያቄ አለመጠየቅ፡- አንዳንድ ሰዎች ልምድ የሌላቸው እንዳይመስሉ በመፍራት ጥያቄዎችን ከመጠየቅ ወደኋላ ይላሉ።
2. ከመጠን በላይ በራስ መተማመን፡- በራስ መተማመን ጥሩ ቢሆንም ከመጠን በላይ በራስ መተማመን ግን ወደኋላ ይገፋልl።
3. ራስን ማግለል፡- ከስራ ባልደረቦችዎ ጋር በሙያዊ እና በማህበራዊ ግንኙነት ለመሳተፍ ይሞክሩ።
4. አስተያየቶችን ችላ ማለት፡- አወንታዊም ሆነ ገንቢ የሆነ አስተያየት ከተቀበሉ ራስዎን ለማሻሻል ይጠቀሙበት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
The sunrise over the mountains painted the sky with vibrant hues, creating a breathtaking _____________.
Anonymous Quiz
75%
Panorama
11%
Maelstrom
6%
Quandary
8%
Connotation
✍4
1. ጊዚያዊ ለውጥ
- እንበልና 2 ሰዓት ከሆነ አዘውትረው የሜነሱት ነገ 1፡45 በሚቀጥለው ቀን 1፡30 ከዛም 1፡15 እያሉ በየዕለቱ 15 ደቂቃ በማሻሻል እስከ ግብዎ ድረስ እየቀነሱ መሄድ
2. የመኝታ ሰዓትዎን ማስታወስ
- የመኝታ ሰዓት ሲሆን ለማስታወስ ማንቂያ/ Alarm ይጠቀሙ። ለመተኛት ጊዜው አሁን መሆኑን ለአዕምሮዎ እንዲጠቁም ይረዳል።
3. አስደሳች የጠዋት ልምዶች
- ለጠዋትዎ የሚወዱትን ነገር ያቅዱ፣ ጣፋጭ ቁርስ ወይም ንባብ ሊሆን ይችላል። ከአልጋ መነሳትን የበለጠ አስደሳች ያደርገዋል።
4. የምሽት ዝግጅቶች
- ሲነሱ የሚለብሱትን ልብሶች አስቀምጡ፣ ቁርስ እና ቡና/ሻይ ያዘጋጁ፣ ጠዋት ላይ የሚሰሩትን ስራ ይቀንስልዎታል።
5. የቡና አፍቃሪ ነዎት?
- ቡና ወይም ሻይ ከወደዱ የጠዋት ልምድዎ ውስጥ ያካቱት። የሚወዱትን ቡና ወይም ሻይ ማሰብ ከአልጋዎ ለመውጣት 1 ምክንያት ይሰጥዎታል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
"It Ends with Us" በ Colleen Hoover
- በፍቅር ግኑኝነት ውስጥ ስለሚኖሩ ፈተናዎች፣ እድገቶች እንዲሁም እንዴት አዕምሯዊ ጥንካሬን ማዳበር እንደሚቻል ያስተምራል።
በህይወት ጎዳና ውስጥ ፍቅር እና ምርጫ የማይነጣጠሉ የግግላዊ እድገት ዋና መሰረቶች እንደሆኑ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁10👍2
AddisCoder 2024 ከመላው ኢትዮጵያ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን ጀምረዋል።
Apply ለማድረግ ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ፡ https://addiscoder.com/#apply
ማመልከቻ የማስገቢያ ማጠናቀቂያ ቀን ፡ ጥር 15
ምንም የፕሮግራሚንግ ልምድ አይጠይቅም!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍1
በ 2023 ተፈላጊ የሆነውን የPython ፕሮግራሚንግ ቋንቋ 4KLabs እና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው እድል ለሶስት ቀን ይሰልጥኑ!
ምንም አይነት ልምድ የማይጠይቀዉን ይህ ስልጠና በመዉሰድ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የ ሰርተፍኬት ተሸላሚ መሆን ይችላሉ።
ምዝገባ እስከ ጥቅምት 16 ስለሆነ ይፍጠኑ !
መመዝገቢያ ሊንክ
⚡️ TikTok | Facebook | Telegram ⚡️
ምንም አይነት ልምድ የማይጠይቀዉን ይህ ስልጠና በመዉሰድ ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የ ሰርተፍኬት ተሸላሚ መሆን ይችላሉ።
ምዝገባ እስከ ጥቅምት 16 ስለሆነ ይፍጠኑ !
መመዝገቢያ ሊንክ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12
የ2023 ምርጥ ኦንላይን ዲጂታል ማርኬቲንግ ኮርሶች (ክፍያ የሌላቸው)
1. Google Digital Garage
2. HubSpot Academy
3.Facebook Blueprint
4.Coursera
5.Moz Academy
⚡ TikTok | Facebook | Telegram ⚡
1. Google Digital Garage
2. HubSpot Academy
3.Facebook Blueprint
4.Coursera
5.Moz Academy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤1
The sudden change in weather cast a sense of __________ over the outdoor event.
Anonymous Quiz
36%
Mellowness
25%
Disarray
14%
Impetuosity
25%
Melancholy
አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መምጣታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው!
በኤድማፕ ቲቶር ለእናንተ በሚስማማ መልኩ በመረጣችሁት የትምህርት ዘርፍ አጋዥ ቪዲዮዎችን፣ አጫጭር ኖቶችን፣ ወርክሺት እንዲሁም ሌክቸር ኖርት የምናዘጋጅበት መድረክ ነው።
ከሚፈልጉት የትምህርት አይነት የሚከብድዎትን ርዕስ በመምረጥ ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ እኛ እናቀርብልዎታለን።
#EdmapTutor #LearnWithUs #EducationForAll
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤3
1. Digital Marketing Officer
2. Junior Architect
3. Junior COTM Engineer
4. Junior Architect
5. Environmental, Sanitation and Safety Director
6. Sales Representative
7. Real Estate Field Sales Representative
8. Undergraduate Civil Engineering student /Internship/
9. Administrative & Finance Assistant /Part time/
10. Graphic Designer
#Job_Post #Career #EdMap_Eth
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4