1. ከጥናት መሃል እረፍት መውሰድ ለምን ያስፈልጋል?
2. የጥናት እረፍት መቼ እንውሰድ?
3. ምን አይነት እረፍት እንውሰድ?
ዘወትር ያቀድነውን መተግበር የተሻለ ውጤቶችን ያሳየናል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
"The Power of Habit: Why We Do What We Do in Life and Business" በቻርለስ ዱሂግ
- እነዚህ የዘውትር ድርጊቶች ስኬታችን ላይ ያላቸው ሚና
- ልምዶቻችንን በመቀየር ስኬታማ የምንሆንባቸው ዘዴዎች
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁7
የ Feynman የጥናት ቴክኒክ ጠጠር ያሉ ሃሳቦችን ለመረዳት የሚያስችለን ነው። ይሄ ቴክኒክ ለመረዳት 4 ደረጃዎች አሉት
1. ለመረዳት የሚፈልጉትን ከባድ ሀሳብ ይምረጡ
2. የመረጡትን ሀሳብ ለህፃን ልጅ እንደሚያስረዱ በማሰብ ለማስረዳ መሞከር
3. ይሄን ከባድ ያለ ሀሳብ በሚያስረዱበት ጊዜ የትኛውን ሀሳብ ለማስረዳት አስቸገረዎት
4. የሚያጠኑት መፅሀፍ ጋር በመሄድ ለማስረዳት የከበድዎት ሀሳብ በድጋሚ ያንብቡና ለመረዳት ይሞክሩ።
"The Feynman Technique" በመባል የሚታወቀው ይህ የጥናት ዘዴ በአጭሩ አንድ ሀሳብ ቀለል ባለ ሁኔታ ማስረዳት ካልቻላችሁ በደምብ አልተረዳችሁትም የሚል እሳቤን የያዘ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8👍3
🎓Mastercard Foundation እጅግ አስደናቂ የሆነ የማስተርስ ዲግሪ ስኮላርሺፕ እድል አዘጋጅቶላችኋል።
የሚሰጡት የማስተርስ ስኮላርሺፕ ፕሮግራሞች የሚከተሉት ናቸው።
- Health Informatics
- Health Administration
- Occupational and Environmental Health
- Social and Behavioral Health Sciences
- Financial Insurance
- Engineering (Biomedical)
- Biotechnology (starting in 2025).
እጅግ አስደሳች የሚያደርገው ደግሞ ሙሉ ወጪዎ መሸነፉ እንዲሁም በተለያዩ የካናዳ ዩንቨርስቲዎች መማር እና ልምድ መቅሰምዎ ነው።
ማመልከቻ ማስገቢያ የሚገባደድበት ቀን November 15, 2023!
ይህ እድል እንዳይመልጥዎ
ማመልከቻ ሊንክ
⚡ TikTok | Facebook | Telegram ⚡
የሚሰጡት የማስተርስ ስኮላርሺፕ ፕሮግራሞች የሚከተሉት ናቸው።
- Health Informatics
- Health Administration
- Occupational and Environmental Health
- Social and Behavioral Health Sciences
- Financial Insurance
- Engineering (Biomedical)
- Biotechnology (starting in 2025).
እጅግ አስደሳች የሚያደርገው ደግሞ ሙሉ ወጪዎ መሸነፉ እንዲሁም በተለያዩ የካናዳ ዩንቨርስቲዎች መማር እና ልምድ መቅሰምዎ ነው።
ማመልከቻ ማስገቢያ የሚገባደድበት ቀን November 15, 2023!
ይህ እድል እንዳይመልጥዎ
ማመልከቻ ሊንክ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
ፎቶዎችን በማገጣጠም ሆነ እንደ Flowcharts ፣ Diagrams እና ሌሎችንም ነገሮች እንድትሰሩ የሚያግዛችሁ ድረገፅ እንዳለ ታውቃላችሁ?
"Draw" ከላይ የዘረዘርናቸውን ጥቅሞችና ሌሎችንም የምታገኙበት ድረ ገፅ ነው።
ሊንክ: www.draw.io
TikTok | Facebook | Telegram
"Draw" ከላይ የዘረዘርናቸውን ጥቅሞችና ሌሎችንም የምታገኙበት ድረ ገፅ ነው።
ሊንክ: www.draw.io
TikTok | Facebook | Telegram
👍6
እነዚህን ጥያቄና መልሶች ተከታተሏቸው! ይጠቅምዎታል!
ጥያቄ፡ እጅጉን ሳልጨናነቅ ስራና ትምህርትን አንድላይ ማስኬድ እችላለሁ?
መልስ፡ በሚገባ! ለትምህርትዎ ፣ ለስራ ፣ ለጥናት እንዲሁም ራስን ለመንከባከብ ስሜታዊ እቅዶችን ያቅዱ እንዲሁም ተግባራዊ ያድርጓቸው።
ያለብዎትን ሀላፊነቶች ለመምህርዎ እንዲሁም ለስራ አለቃዎ ማስረዳት ነገሮችን ቀለል ለማድረግ ይጠቀማል።
ጥያቄ፡ በዚህ ግርግር በበዛበት ሁኔታ ውስጥ እንዴት ድካምንና መዛልን መከላከል እችላለሁ?
መልስ፡ ያለ ድርድር ራስዎን ለመንከባከብ ዝግጁ ይሁኑ! ለእረፍት፣ ለመዝናናት እና ከሚወዷቸው ሰዎች ጋር ጊዜ ማሳለፍዎን አይዘንጉ።
እርዳታ ሲያስፈልግዎ ደግሞ ከጎደኞች ወይም ቤተሰብዎ ጋር ይማከሩ!
ጥያቄ፡ ኤድማፕ፤ ይህን ጉዞ ስኬታማ ለማድረግ ምን ትመክሩኛላችሁ?
መልስ፡ የስራ ሀላፊዎ እንዲሁም መምህራንዎ ትልቁን ሚና ይጫወታሉ። ያሉበትን ሁኔታ እንዲረዱ በደምብ ያግባቧቸው፣ ያሳውቋቸው።
ተጨማሪ ሀላፊነቶች እና ስራዎችን ለሌላ ሰው ሃላፊነት መስጠት የምትችሉ ከህነ እንደ አማራጭ ይጠቀሙ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Study in the U.S. Virtual Fair 2023 ያዘጋጀውን የOnline ዝግጅት ሐሙስ፣ ጥቅምት15 እንድትሳተፉ ይጋብዛል!
ተሳታፊዎች ከተለያዩ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ተወካዮች ጋር የመወያየት እድል ይኖራቸዋል።
ዝግጅቱ ለአፍሪካ ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ክፍት ሲሆን ከክፍያም ነፃ ነው።
መመዝገቢያ ሊንክ: https://bit.ly/usvirtualfair23
ተሳታፊዎች ከተለያዩ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ተወካዮች ጋር የመወያየት እድል ይኖራቸዋል።
ዝግጅቱ ለአፍሪካ ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ክፍት ሲሆን ከክፍያም ነፃ ነው።
መመዝገቢያ ሊንክ: https://bit.ly/usvirtualfair23
👍2❤1
1. Duolingo
2. Babbel
3. FluentU
4. Anki
5. Tandem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
Anna's surprise birthday party was a delightful __________ that left her speechless.
Anonymous Quiz
24%
Conundrum
41%
Revelation
12%
Vehemence
24%
Extravaganza
👍5❤1
1. Content and Marketing Assistant
2. Marketing and Social Media Manager
3. Indoor sales person
4. Data Base coordinator
5. Supervisor
6. Reception and Librarian
7. Web data scraper
8. Accountant
9. Junior one on one assistant
10. Product Manager
#Job_Post #Career #EdMap_Eth
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
👨🏽⚕️የአንጀት_ተስቦ/ታይፎይድ / Typhoid Fever
🔔 ይህ የ Edmap የጤና አምድ ነው!
⤵️ የታይፎይድ ህመም ምንድ ነው?
⤵️ ታይፎይድና ታይፈስ አንድ ናቸው?
⤵️ ለምን አብዛኛው ሰው ታይፎይድና ታይፈስ አለብኝ ይላል?
⤵️ ህክምናውስ?
✨ በዚህ ሳምንት የ Edmap የጤና አምድ በጣም ስለተለመደውና ሁሉም ሰው "አለብኝ" ስለሚለው የታይፎይድ ህመም በሁለት ክፍል አዘጋጅቶ ለEdmap ቤተሰቦች ያቀርባል።
✨ በክፍል አንድ
- ስለ ታይፎይድ ህመም ምንነት
- ስለ መተላለፊያ መንገዶቹ
- ስለ ምልክቶቹ ና ከታይፈስ ጋ ስላላቸው ቁርኝት እናነሳለን
✨ መልካም ቆይታ✨
🔔 ክፍል_አንድ
🔘 ታይፎይድ - የአንጀት ንዳድ በመባል ይታወቃል።
🔘 Salmonella Typhi በሚባል ባክቴሪያ ምክንያት የሚመጣ የአንጀት ኢንፌክሽን ነው።
🔘 ከንፅህና ጉድለት ጋ ተያይዞ እንደ ሀገራችን ባሉ ታዳጊ ሀገራት ዘንድ በሽታው የተንሰራፋ ነው።
🔘 በዓለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ ከ10 እስከ 20 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎች በዚህ በሽታ ይለከፋሉ።
✨ መተላለፊያ_መንገዶቹ
🔘 የታይፎይድ በሽታ ከሰው ወደሰው የሚተላለፊው በዋነኝነት በንፅህና ጉድለት ነው።
🔘 በ Salmonella Typhi ባክቴሪያ ከታማሚው ዓይነ ምድር ወጥቶ ለምግብነት የሚያገለግል ውሀን ሲበክል፣
በታይፎይ የተጠቃ ሰው ከሽንት መልስ እጁን በአግባቡ ሳይታጠብ ምግብ ሲያዘጋጅ- ከዚያ የተመገቡ ሁሉ በዚህ ባክቴሪያ የመለከፍ እድላቸው ከፍ ያለ ነው።
🔘 ንፅህና የጎደላቸው የጋራ መፀዳጃ ቤቶችን መጠቀም እጁን ከሽንት ቤት መልስ በአግባቡ ለማይታጠብ ሰው የዚህ በሽታ መተላለፊያ መንገዶች ይሆናሉ።
✨ /የአንጀት ንዳድ/ታይፎይድ_ምልክቶች
🔘 በበሽታው የተጠቃ ሰው ምልክቶቹን የሚያሳይበት ደረጃዎች አሉት
🔘 በመጀመሪያው ሳምንት ባክቴሪያው በደም ውስጥ የሚቆይቀት ጊዜ ሲሆን የመጀመሪያው ምልክት ከስሙ እደምንረዳው ከምልክቶቹ ሁሉ ጎላ ብሎ የሚወጣውና ንዳድ የሚለውን ስያሜ ያገኘበት በየቀኑ እየጨመረ የሚሄድ ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት ነው ።
🔘 ከትኩሳቱ ጋ ተያይዞ ከፍተኛ ራስምታት ብርድ ብርድ ማለት ፣ የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ ቁርጥማት ይከሰታል።
🔘 በሀለተኛው ሳምንት ባክቴሪያው በሆድ ውስጥ መራባት ይጀምራል በዚህም ምክንያት
የሆድ ህመም፣ የሆድ ድርቀት (አንዳንዴ ተቅማጥ) ይናራል ከዚህም በተጨማሪ ቆዳ ላይ የሚታይ ቀላ ያለ/የሮዝ ቀለም አይነት/ ሽፍታ ሊታይ ይችላል። ይህም ሮዝ ስፖት ይባላል።
🔘 በሶስተኛው ሳምንት ካልታከመ ባክቴሪያው በሰፊው በመሰራጨት በሽታው መወሳሰብ የሚጀምርበት ጊዜ ነው ።
🔘 ከዚህ ጋ ተያይዞ
- የአንጀት መድማት /enteric bleeding/
- የአንጀት ግድግዳ መሸንቆር/ bowel perforation/
- ጠቅላላ የሆድ ብግነት/generalized peritonitis/
- የጉበት ማበጥ
- የአንጎል ብግነት ራስን መሳትና እስከሞት ሊያበቃ ይችላል።
- በመጨረሻው ደረጃ እድለኛ የሆኑ ሰዎችና ከላይ ያሉትን አስከፊ የህመም ደረጃዎች ሁሉ አልፈው በራሳቸው በሽታ የመከላከል አቅማቸው ልክ ከህመሙ ሊያገግሙ ይችላሉ።
✨ ከታይፈስ_ጋ_አንድ_ናቸውን?
🔘 በፍፁም የስማቸው መመሳሰል ሰዎችን ቢያደናግርም በአንድ ላይ አንድ ሰው ላይ የመከሰት እድላቸው እንኳ እጅግ አናሳ ነው( ሰው ታይፎይድ ናታይፈስ አሉኝ የሚለው በልምድ ነው)።
🔘 ከታይፈስ ጋ በሁለት ነገሮች ብቻ ይመሳሰላሉ !
- የደሀ ሀገራት በሽታ መሆናቸው ና
- አንዳንድ የጋራ የሆኑ ምልክቶች አሏቸው
ከዛ ውጪ መንስኤያቸው፣ መተላለፊያ፣ መንገዳቸው ህክምናቸው ሁሉ የተለያዩ ናቸው።
✨ የታከሙ_ሰዎች_ህመሙን_ያስተላልፋሉ?
- በሚያዛዝን ሁኔታ መልሱ አዎ ነው!
- እስከ 5% የሚሆኑ ከበሽታው ያገገሙ/የታከሙ/ ሰዎች እስከ አንድ ዓመት ድረስ ባክቴሪያው ከሰገራቸው አይጠፋም ስለዚህ ምንም የህመም ምልክት ሳይኖራቸው ወደ ሰው ማስተላለፋቸውን ይቀጥላሉ ማለት ነው።
በክፍል_ሁለት
🔘 ስለ ምርመራዎቹ
🔘 ስለ ህክምናው
🔘 ስለ መከላከያ መንገዶች እናነሳለን!
🤝 #ዋናው_ነገር_ጤና!!
በየጊዜው ጤና ነክ ጉዳዎችን በማንበብ እውቀቶን ያዳብሩ!!!
💬 ሀሳብ ፣ጥያቄና አስታየት ካላችሁና ስለ ጤናችሁ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ በነፃነት ላኩልን -በደስታ እንቀበላለን።
@Contact_EdMap
© ዶ/ር ሀብቴ ገብረሚካኤል
ጥያቄ ፣ሀሳብ አስታየት ላኩልን
ቤተሰብ ይሁኑ!!
- ስለ ታይፎይድ ህመም ምንነት
- ስለ መተላለፊያ መንገዶቹ
- ስለ ምልክቶቹ ና ከታይፈስ ጋ ስላላቸው ቁርኝት እናነሳለን
በታይፎይ የተጠቃ ሰው ከሽንት መልስ እጁን በአግባቡ ሳይታጠብ ምግብ ሲያዘጋጅ- ከዚያ የተመገቡ ሁሉ በዚህ ባክቴሪያ የመለከፍ እድላቸው ከፍ ያለ ነው።
የሆድ ህመም፣ የሆድ ድርቀት (አንዳንዴ ተቅማጥ) ይናራል ከዚህም በተጨማሪ ቆዳ ላይ የሚታይ ቀላ ያለ/የሮዝ ቀለም አይነት/ ሽፍታ ሊታይ ይችላል። ይህም ሮዝ ስፖት ይባላል።
- የአንጀት መድማት /enteric bleeding/
- የአንጀት ግድግዳ መሸንቆር/ bowel perforation/
- ጠቅላላ የሆድ ብግነት/generalized peritonitis/
- የጉበት ማበጥ
- የአንጎል ብግነት ራስን መሳትና እስከሞት ሊያበቃ ይችላል።
- በመጨረሻው ደረጃ እድለኛ የሆኑ ሰዎችና ከላይ ያሉትን አስከፊ የህመም ደረጃዎች ሁሉ አልፈው በራሳቸው በሽታ የመከላከል አቅማቸው ልክ ከህመሙ ሊያገግሙ ይችላሉ።
- የደሀ ሀገራት በሽታ መሆናቸው ና
- አንዳንድ የጋራ የሆኑ ምልክቶች አሏቸው
ከዛ ውጪ መንስኤያቸው፣ መተላለፊያ፣ መንገዳቸው ህክምናቸው ሁሉ የተለያዩ ናቸው።
- በሚያዛዝን ሁኔታ መልሱ አዎ ነው!
- እስከ 5% የሚሆኑ ከበሽታው ያገገሙ/የታከሙ/ ሰዎች እስከ አንድ ዓመት ድረስ ባክቴሪያው ከሰገራቸው አይጠፋም ስለዚህ ምንም የህመም ምልክት ሳይኖራቸው ወደ ሰው ማስተላለፋቸውን ይቀጥላሉ ማለት ነው።
በክፍል_ሁለት
በየጊዜው ጤና ነክ ጉዳዎችን በማንበብ እውቀቶን ያዳብሩ!!!
@Contact_EdMap
© ዶ/ር ሀብቴ ገብረሚካኤል
ጥያቄ ፣ሀሳብ አስታየት ላኩልን
ቤተሰብ ይሁኑ!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍2
ክፍል አንድ
1. ፍላጎትዎን ይወቁ
- ለምን ኮድ ማድረግ መማር እንደፈለጉ ይለዩ። ለ web development፣ ዳታ ሳይንስ ወይስ አፕልኬሽን ለመስራት?
- ፍላጎትዎን መረዳት መንገድዎን ቀለል ያደርግልዎታል።
2. Programming Language ይምረጡ
- ለጀማሪ ቀላል በሆነ ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ይጀምሩ። Phyton ለጀማሪዎች ብዙ ጊዜ ይመከራል።
- Java Script ለWeb Development ተመራጭ ነው፣ ሩቢ ደግሞ በቀላልነቱ ይታወቃል።
3. የመማሪያ መንገድዎን ይወስኑ
- የኮዲንግ ኮርሶችን የሚያቀርቡ የተለያዩ Online መድረኮች አሉ። Codecademy, freeCodeCamp, Udacity, ወይም Coursera ለምሳሌነት ይጠቀሳሉ።
4. በመሰረታዊ ነገሮች ይጀምሩ
- የኮዲንግ እውቀትዎን መሰረት ለማስያዝ እንደ variables ፣ data types ፣ control structures (if statements, loops), እና functions ካሉት ይጀምሩ።
5. ዘወትር ይለማመዱ
- ኮድ ማድረግ በመለማመድ የሚሻሻል ችሎታ ነው። የተማሩትን ለማጠናከር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ይስሩ።
- እንደ HackerRank እና LeetCode ያሉ ድህረ ገፆች ለተለያዩ የክህሎት ደረጃዎች የኮድ ፈተናዎችን ያቀርባሉ። እዛ ላይም ራስዎን ይገምግሙ፣ ያዳብሩ።
ይቀጥላል...
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤3✍1