Mathway የሚባል ድረ-ገጽ እንዳለ ያውቃሉ? ይህ ድረ-ገጽ የሂሳብ ስሌቶችን በፍጥነት እንዲሰሩ የሚያግዝዎ ነው ።
የሂሳብ ጥያቄዎችን በማስገባት ፈጣን መልሶች የሚሰጥ ሲሆን በክፍያም ያለክፍያም መጠቀም ይቻላል።
ሊንክ: www.mathway.com
TikTok | Facebook | Telegram

👍7❤1
Forwarded from Stockmarket.et
- ቤተልሔም ጥላሁን አለሙ ከትሑት ጅማሮዋ ጀምሮ ፈጣን እድገት እያስመዘገበች ትልቅ የጫማ አምራች የሆነውን soleRebels ገንብታለች።
- የስራ እድል ፈጥራለች፣ ማህበረሰቧን እና ሀገሯን አበረታታ የአፍሪካን ተለዋዋጭ የፈጠራ ገጽታ ለአለም ገበያ አቅርባለች።
- በሁሉም ረገድ ዱካ አድራጊ የሆነችው ቤተልሔም ስለ አፍሪካ ልማት ንግግሩን ከድህነት ቅነሳ ወደ ብልጽግና ፈጠራ በማድረግ አፍሪካውያን ተሰጥኦቸውን እና ሀብታቸውን ከፍ አድርገው እንዲናገሩ አድርጋለች።
- ተወልዳ ያደገችው ዘነብወርቅ/ቶታል አዲስ አበባ አካባቢ ሲሆን በኢትዮጵያ በድህነት ውስጥ ከሚገኙት ማህበረሰቦች መካከል አንዱ ነው።
- ያደገችው ቤተልሔም ኢትዮጵያ ብዙ ሀገር አቀፍ “ብራንዶች” እንዳላት ነገር ግን አንድም የራሷ የሆነ ዓለም አቀፍ ብራንድ እንዳልነበራት አይታለች። ስለዚህ ያንን ሁሉ ለመለወጥ ተነሳች። የማህበረሰቧን የበለጸጉ የእጅ ሙያዎች: ሀብትና ቅርሶችን በመንካት ጫማ ምን ሊሆን እንደሚችል እንደገና ማሰብ ጀመረች።
- እ.ኤ.አ. በ 2005 መጀመሪያ ላይ ፣ ከኮሌጅ እንደወጣች፣ ጠንካራ ማህበረሰብ አቀፍ ስራዎችን ለማቅረብ የsoleRebels የጫማ ኩባንያን መሰረተች።
- ከብዙ ውጣውረድ በኅላ soleRebels በአፍሪካ በፍጥነት በማደግ ላይ ካሉ የአፍሪካ የጫማ ብራንድ አንደኛው ሲሆን፣ የአለም የመጀመሪያው እና ብቸኛው የአለም ፍትሃዊ ንግድ ፌዴሬሽን [WFTO] FAIR TRADE certified ጫማ ኩባንያ ነው::
- በአፍሪካ አህጉር የኢኮሜርስ ፈር ቀዳጆች በመባል የምትታወቀው ቤተልሄም የ soleRebels የኢኮሜርስ ተሳትፎን ወደ ላቀ ደረጃ ወሰዳለች።
- አሁን የአፍሪካ ናይክ ተብላ ስትጠራ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ ሀገራት ፈጠራ ያላቸው ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ብራንዶች መፍጠር የተሻለው የጋራ ብልፅግና መንገድ መሆኑን በsoleRebels ህያው ምስክር አድርጋ አሳይታለች።
@stockmarket_eth

👍8❤4
We need to finish the project __ Friday to meet the deadline.
Anonymous Quiz
14%
in the virtue of
25%
in
56%
by
5%
unless
👍8❤1
Forwarded from EdMap Official
Voice Over Artist (Remote)
- Type: Remote
- Location: Anywhere
- Experience: Entry-Level
- Compensation: Monthly
- Deadline: 7/10/2023
Description:
Looking for voice talent for a short infographic commercial. No experience required, but we need a quality voice recording. Both male and female applicants welcome.
Job Link: https://t.me/freelance_ethio/57969
===================
Creative Social Media Manager (Remote, Addis Ababa)
- Type: Remote
- Location: Addis Ababa
- Experience: Entry-Level
- Compensation: Monthly
- Deadline: 7/10/2023
Qualifications:
- Any degree welcome
- Social media savvy
- Proficient in Adobe Creative Suite/Canva
- Strong communication skills
- Age: 18-28
Salary and Benefits:
- Monthly pay
- Opportunities for growth
Job Link: https://t.me/freelance_ethio/57967
EdMap's Tip for Social Media Management

👍5
ኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች
❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
1. Online Tutor - Part - time
2. Application Coordinator
3. Customer Service
4. Intern event organizer - Paid
5. Client Finder
TikTok | Facebook | Telegram
#Job_Post #Career #EdMap_Eth

👍2
UNAIDS ያዘጋጀው የ2023 ኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ወርሃዊ የመኖሪያ ወጪን ከህክምና ወጪዎች ጋር የሚሸፍን ሲሆን የሚከተሉትን እና ሌሎችም መስፈርቶች እንድታሟሉ ይጠይቃል።
መስፈርቶች:
- የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ማስተርስ ወይም PHD ተማሪ
- እድሜ ከ20 አመት በላይ
- ህጋዊ ፓስፖርት
- ፈጠራ እና ችግርን የመፍታት ችሎታ
የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን : ዓርብ፣ ታህሳስ 5, 2016!
ለማመልከት ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ: www.edmap.et/unaids-internship-2023/
TikTok | Facebook | Telegram
መስፈርቶች:
- የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ማስተርስ ወይም PHD ተማሪ
- እድሜ ከ20 አመት በላይ
- ህጋዊ ፓስፖርት
- ፈጠራ እና ችግርን የመፍታት ችሎታ
የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን : ዓርብ፣ ታህሳስ 5, 2016!
ለማመልከት ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ: www.edmap.et/unaids-internship-2023/
TikTok | Facebook | Telegram
👍7
💡General Knowledge Quiz!
Which is the only body part that is fully grown from birth?
Which is the only body part that is fully grown from birth?
Anonymous Quiz
19%
Tongue
25%
Ears
35%
Eyes
21%
Nose
👍4
በ2016 ኮሌጅ ወይንም ዩንቨርስቲ ትቀላቀላላችሁ? እነዚህን 5 ፈተናውች ኤድማፕ ከወዲሁ ተዘጋጁባቸው ይላችኋል።
1. ፈታኝ ኮርሶች ፡ የከፍተኛ ደረጃ ትምህርቶች ከ2ተኛ ደረጃ ትምህርቶች የበለጠ ፈታኝ ናቸው ስለዚህም የጥናት ችሎታችሁን ከፍ ማድረግ ይኖርባችኋል።
2. ነፃነት፡ ከድሮው የበለጠ ነፃነት ይኖራችኋል፣ ነገር ግን የራሳችሁ ጊዜ እና ገንዘብ ማስተዳደር ያሉ ተጨማሪ ሀላፊነቶች መጋፈጣችሁ አይቀርም።
3. መላመድ ፡ ኮርሶች በዩንቨርስቲ እና ኮሌጆች ብዛት ይኖራችኋል። እነዚህንም ኮርሶች ከመምህራን ጋር ይልቅ በራችሁ መጨረስ ሊኖርባችሁ ይችላል። በራሳችሁ መማርን መልመድ ይኖርባችኋል።
4. ጓደኛ ማፍራት ፡ አዳዲስ ጓደኞችን ማፍራት ጊዜ ሊወስድ ይችላል። ስለዚህም ጊዜ በመስጠት ከሰዎች ጋር የመግባባት ልምዳችንን ማዳበር ይኖርብናል።
5. ጊዜ አጠቃቀም ፡ ለትምህርት ተዝናኖት እንዲሁም ሌሎች ሃላፊነቶች ጊዜን በአግባቡ የመጠቀም ልምድ ካላስፈላጊ ጭንቀቶች ይገላግላል።
ምን ያህል ጓጉታችኋል?😁
TikTok | Facebook | Telegram
#CollegeLife #NewBeginnings #EdMap

👍6
የቤት ስራም ሆነ አሳይመንቶች ሲሰጥዎ ሊያግዝዎት የሚችሉ 4 ድህረገፆች:
1) BioInteractive : "ባዮሎጂ" እና በባይሎጂ ዙሪያ የሚያብራሩ ነፃ መረጃዎችና ቪዲዮዎች ያገኙበታል።
የድህረገፁ አድራሻ : www.biointeractive.org/
2) ChemCollective : "ኬሚስትሪ" እና በኬሚስትሪ ዙሪያ የሚያብራሩ ነፃ መረጃዎች፣ ጥያቄዎችና ቪዲዮዎች ያገኙበታል።
የድህረገፁ አድራሻ : https://chemcollective.org/
3) Physics Classroom : "ፊዚክስ" እና በፊዚክስ ትምህርት ዙሪያ የሚያብራሩ ነፃ መረጃዎች፣ ጥያቄና መልሶች ያገኙበታል።
የድህረገፁ አድራሻ : https://www.physicsclassroom.com/
4) Brilliant : በሂሳብ ፣ ፊዚክስ እና ኮምፒውተር ሳይንስ ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄና መልመጃዎች ያሳያል።
የድህረገፁ አድራሻ : https://brilliant.org/

👍5❤2
ይህን ያውቁ ኖርዋል?
ሜታ አፕዝ የተባለው ዌብሳይት በቀላሉ የእንግሊዘኛን ኪቦርድ በመጠቀም አማርኛን ለመፃፍ ያስችላል።
ይህ ዌብሳይት የተለያዩ አገልግሎቶችህ ሲኖሩት ከነዚም መካከል አረቢክ ቁጥሮችን ወደ ግዕዝ መቀየር ፣ የቀን አቆጣጠሮችን ወደ ኢትዮጵያ መቀየር ጥቂቶቹ ናቸው።
በዚህ ሊንክ ያግኙት: www.metaappz.com

👍4❤1
Forwarded from Stockmarket.et
Lean Startup ምንድነው?
- Lean startup አንድን ቢዝነስ ወይም ስታርታፕ ከመጀመሪያ አንስቶ ምንሰራበትና ምናሳድግበት መንገድ ነው።
- ለምሳሌ አንድ የግቢ ተማሪ የተለያዩ እቃዎች ሚሸጥበትን ልክ እንደ አማዞን አይነት ኦንላይን ፕላትፎርም ለመስራት ቢያስብ ቀድሞ በባህላዊ መንገድ ሚሰራበትን ትቶ Lean stratupን መጠቀም ይችላል።
- የLean startup መንገድ በጣም ቀላልና ፈጣን መንገድ መሆኑ ለየት የሚያደርገው ሲሆን መስራት፣ መመዘንና መማርን እንደ ቅድመ ተከተል ይከተላል። ለምሳሌ website ከሆነ ያሰበው ሁሉንም ነገር ያሙዋላ website ከመስራት ይልቅ ቀለል ያለ ሊያስጠቅም የሚችል Minimal Viable Product (MVP) website በመስራት ከመጀመሪያ ደምበኞች ምላሽን መቀበል ይችላል።
- ያገኘውንም ምላሽ በማየት መመዘን እንዲሁም በመማር እያሻሻለ መስራት ይችላል። ይህንን ተደጋጋሚ ዙሪያ ጥምጥም(loop) በመሄድ በስተመጨረሻ ስኬታማ የሆነ ፕሮዳክት መስራት ይችላል::
Read more: https://www.stockmarket.et/the-lean-startup/

The author, along _______ his editor, was present at the book launch.
Anonymous Quiz
75%
with
9%
by
8%
as
8%
through
የሚወዱት ቸኮሌት ለመሰራት ምን ያህል መንገድ እንደሚጓዝ ያውቃሉ?🍫
ከካካዎ ፍሬ ለቀማ አንስቶ ጥንቅቅ እስካለው ቸኮሌት ድረስ የሚያስደንቁ ጉዞዎች ያደርጋል።
⚙️ይህን የአመራረት ጥበብ ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ።
TikTok | Facebook | Telegram
#chocolate #Inthemaking #chocolatemaking #EdMap

❤4
ኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች
❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
1. Digital Marketer and Content developer
2. Male Amharic Voice Over Artist
3. Female Assistant
4. Massage Therapist Part - Time
5. Sales Assistant
TikTok | Facebook | Telegram
#Job_Post #Career #EdMap_Eth
❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
1. Digital Marketer and Content developer
2. Male Amharic Voice Over Artist
3. Female Assistant
4. Massage Therapist Part - Time
5. Sales Assistant
TikTok | Facebook | Telegram
#Job_Post #Career #EdMap_Eth
👍3
I need to ____ my notes before the big exam tomorrow.
Anonymous Quiz
11%
chill down
33%
bring up
45%
go over
12%
strip off
👍6❤1