EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ግንዛቤዎችን ለማግኘት ፖድካስቶች ተመራጭነታቸው ከፍ እያለ መቷል ፤ እስኪ የምትወዷቸውን ፖድካስቶች አጋሩን!
6
ተማሪዎች 👨‍🎓 እና ወጣቶች ለኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ ጅማሮ ማድረግ ሚገባቸው ዝግጅት

የኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ ከመጀመሩ በፊት መዘጋጃ ጊዜው አሁን ነው። ምን ማድረግ እንዳለቦት እነሆ:-

1. ራስዎን ያስተምሩ፡ የአክሲዮኖችን፣ የኢንቨስትመንት ስትራቴጂዎችን እና የፋይናንስ መሰረታዊ ቃላቶችን ይማሩ። እውቀት በኢንቨስትመንት አለም ውስጥ ትልቅ አቅም አለው።

2. የፋይናንስ ግቦትን ያውጡ፡ የኢንቨስትመንት አላማዎትን ለይተው ያሰቀምጡ። የረጅም ጊዜ ዕድገት ወይም የአጭር ጊዜ ትርፍ ለማግኘት እያሰቡ ነው፧ ግቦችዎን ማወቅ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎትን ይወስናል።

3. ቁጠባ ይጀምሩ፡ የስቶክ ገበያው ካፒታል ይፈልጋል። ጊዜው ሲደርስ ኢንቨስት ለማድረግ ገንዘብ እንዲኖርዎት ቀደም ብለው መቆጠብ ይጀምሩ።

4. እውቀቶን በተለያየ ዘርፍ ያካብቱ፡ በመረጃ ላይ የተመሰረተ የኢንቨስትመንት ምርጫ ለማድረግ የተለያዩ መስኮችን ይረዱ። በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ሊበለጽጉ የሚችሉ ዘርፎችን ይመርምሩ።

5. በቂ መረጃ ያግኙ፡ አሁን ያለንበት አለም እጅግ ፈጣንና ብዙ መረጃዎች የሚወጡበት ነው ስለዚህ ከአለም ፍጥነት ጋር መጏዝ ተገቢ ነው:: የፋይናንሺያል ዜናዎችን ይከታተሉ በተለይም ከኢትዮጵያ ቢዝነስና ኢኮኖሚ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ሳያመልጥዎ መከታተል አይርሱ።

6. የኢንቨስትመንት ክለቦችን ይቀላቀሉ፡ በጋራ ለመማር እና ውጤታማ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ከሌሎች ጋር መተባበር ይበልጥ ያሳድጋል እንዲሁም ሀብትን እና እውቀትን ለመሰብሰብ ጥሩ መንገድ ነው።

ወደ ኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ በሚያደርጉት ጉዞ እነዚህን የመሳሰሉ አስፈላጊ መረጃዎች በ ስቶችክማርከት።አት ይከታተሉ። 📊📢
ያስታውሱ፣ በስቶክ ገበያ ውስጥ ለስኬት ቁልፉ ትዕግስት፣ እውቀት እና ሁልጊዜ የመማር ፍላጎት ነው።

https://t.me/stockmarket_eth
👍101
የሁላችንም የአዲስ አመት እቅድ ቢለያይም ብዙ ሰዎች እነዚህን 3 ግቦች ያቅዳሉ።
- ጤና እና የሰውነት አቋምን ማስተካከል
- ገንዘብ መቆጠብ
- ራስን ማሳደግ እና ማሻሻል

የእናንተ የአዲስ አመት እቅድ ምንድን ነው?
14
The film ___ by Robert B. Weide.
Anonymous Quiz
28%
directed
67%
was directed
3%
was direct
2%
did directed
👍2
#REPOST

"..ወቅቱ እ.ኤ.አ 1986 ላይ ነው! የአሜሪካ ደህንነት ተቋም የሆነው "CIA" ከሰሜን አፍሪካዋ ሃገር ሊብያ ከሳተላይት እና ኤሌክትሮኒክ ሰርቪላንስ የሚሰበሰቡ የተለያዩ ሚስጥራዊ መልእክቶችን እየቃረመ ነው። ከነዚህ ሚስጥራዊ መልእክቶች ውስጥ ለአሜሪካ የደህንነት ስጋት የሚሆን ነገር ከተገኘ ይመረመራል። የዛን ቀን "CIA" 397 የተለያዩ ሚስጥራዊ መልእክቶችን አዳምጦ ምንም የደህንነት ስጋት የሚሆን ነገር አላገኘም! ነገር ግን ጠልፈው ከሚሰሟቸው መልእክቶች ውስጥ 398ኛው መልእክት ለአሜሪካ ደህንነት ቀጥተኛ ስጋት ሆኖ ተገኘ።  መልእክቱ "...stand by and be ready to attack American targets and Execute the plan..." የሚል ነበር! ይህ መልዕክት የደህንነት ተቋሙ ውስጥ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጠረ። ከሊቢያ ተጠልፎ የተሰማው መልእክት "Muammar Gaddafi" ከሚመራው መንግስት እንደሆነ ማወቅ ቢችሉም ጥቃት እንዲደርስባቸው የተባሉት አሜሪካውያን የት እና መቼ እንደሆነ ግን ማወቅ አልተቻለም። ማጣራታቸውን ቀጠሉ!..."

በጋዜጠኛ ወንድዬ እንግዳ የተፃፈው ይህ ማራኪ ፅሁፍ ሙሉውን በኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ያገኙታል። እንዲያነቡት ጋበዝን!

በዚህ ያግኙት ፡ https://www.edmap.et/the-story-behind-muammar-gaddafi/
👍7
😁217👍3
ኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Graphics Designer
2. Digital Marketer
3. Social Media Marketer
4. Junior Accountant
5. English Language Teacher
6. Junior Pharmacist

TikTok | Facebook | Telegram

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
በማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ እና ሊደርሺፕ አዲስ ምሩቅ ነዎት?

በ PMI (Project Management Institute) የተዘጋጀውን ነፃ ኮርስ በመውሰድ ራስዎን ያዘምኑ። ይሄን ኮርስ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ መማር የሚችሉ ሲሆን ሰርተፍኬቱን ለመቀበል አነስተኛ ክፍያም ይኖረዋል።

ኮርሱን ለመውሰድ በዚህ ይመዝገቡ: www.pmi.org

 
TikTok | Facebook | Telegram
👍4👎1
My manager is _____ about arriving at work on time.
Anonymous Quiz
33%
on my back
27%
first hand
24%
fed up
15%
out of line
1👍1
"Verity" በ Colleen Hoover የተፃፈ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር እና የወንጀል ዘውግ ያለው ልቦለድ ነው።

Lowen Asheigh የተባለች ጀማሪ ፀሃፊ እውቅ ደራሲ የሆነቺውን የ Verity Crawford ጅምር መፀሀፍ በምትጨርስበት ወቅት አስደንጋጭ ሚስጥሮችን እና ታሪኮችን ታገኛለች

ታሪኩ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ልቦለዶችን ለሚወድ ሰውም ትክክለኛ መፀሀፍ ነው።

ያንብቡት ፡፡

TikTok | Facebook | Telegram

#Summer #BookRec #EdMap_Eth
4👍4👎1
የኢትዮጵያውያንን ሴቶች የሚያበረታታው እና የሚደግፈውን የሴፍስኮየር የቴሌግራም ቻናል የኤድማፕ ቤተሰብ የሆናችሁ ሴቶች እንድትቀላቀሉት ጋበዝን።

ሴፍስኮየር ላይም ለሴቶች የሚጠቅሙ ወሳኝ የተለያዩ ነጥቦችን ሲያነሱ አስተውለናል።

በዚህ አድራሻ መቀላቀል ይችላሉ 👉🏼 @safesquare
3👎1
ስራ ቀጣሪዎች "Portfolio ላኩ" ሲሉ ሰምታችሁ ይሆናል። ለመሆኑ Portfolio ምንድን ነው? እንዴጽ ማዘጋጀት ይቻላል?

Portfolio ማለት የአንድ ባለሙያ በተለይም ደሞ ጥበባዊ ስራ ላይ የተሰማሩ ሰዎችን ችሎታና ልምድ ለማሳየት የሚጠቅም ገፅ ነው።

በብዛት Portfolio በመጠቀም ስራና ችሎታን በደንብ ማስተዋወቅ የሚችሉ ባለሙያዎች እነዚህ ሊሆኑ ይችላሉ።
1. አርክቴክቶች
2. ግራፊክስ ዲዛይነሮች
3. ፎቶግራፈሮች
4. የማስታወቂያ ባለሙያዎች
5. ዌብሳይት ዲቨሎፐሮች እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ።

Portfolio ለማዘጋጀት እነዚህን ዌብሳይቶች መጠቀም ትችላላችሁ።
1.
Behance
2. Wix
3. Weebly
4. WordPress
5. Crevado

TikTok | Facebook | Telegram
👍51
የTodoist መተግበሪያ (አፕሊኬሽን) የግልዎን አቅም የበለጠ የሚያስድጉበት ረዳትዎ በመሆን መስራት እንደሚችል ያውቃሉ?

የሚሰሩትን ስራ ወይም ሊፈፅሙትን ያሰቡትን ተግባራት እዛ ጋር በማስፈር በቅደም ተከተል ውጤታማ በሆነ መልኩ መፈፀም ይችላሉ።

በዚህ አድራሻ አውርደው ይሞክሩት : Todoist

  TikTok | Facebook | Telegram
👍5
ለውጥ ያስፈራል፤ በተለይ ደግሞ እየተማርን ያለውን ዲፓርትመንት መቀየር ከፈታኝ ውሳኔዎች መካክል ነው።

ይሄን ውሳኔ ለመወሰን ይረዳችሁ ዘንድ ኤድማፕ አጠር ያለች ፅሁፍ አዘጋጅቶላቹኋል።

ያምብቡት

#careerchange #followyourpassion
#collegeadvice #EdMap
#University
አስደናቂው የህይወት ተሞክሮና ረጅሙ የስኬት መንገድ!

📌 የተወለደችው በአሰላ ከተማ ነው። ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ የታወቀው አባቷ ጎበዝ ተማሪ እንድትሆን ይፈልግ ነበር። እስከ 17 ዓመቷ ድረስ ስለ ኮምፒውተር አይታም ሰምታም አታውቅም። ለመጀመሪያ ጊዜ ከወንድሟ ጋር አዲስ አበባ መጥታ ሀ ብላ ከኮምፒዩተር ጋር ተዋወቀች።

📌 ከዚያም የፕሮግራሚንግ ጉዞዋን ጀምራ ሃይብሪድ ዲዛይንስ የተባለው ኩባንያ በመክፈት ሁለት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጀመረች ነገርግን እነዚህ ፕሮጀክቶች ሳይሳኩ ቀርተው ሦስተኛውን ፕሮጄክቷን ጀመረች እርሱም ራይድ ነበር። ራይድም በኢትዮጵያ ውስጥ ስኬታማ ከሆኑ እና ፈር ቀዳጅ የቴክኖሎጂ ቢዝነሶች አንዱ ሆነ።

📌 በ22 ዓመቷ በገበያ ላይ ያለውን ክፍተት በመለየት፣ ከቁጠባዎቿ ወስዳ ሃይብሪድ ዲዛይን፣ የሶፍትዌር እና አፕሊኬሽን ገንቢ ኩባንያ ጀመረች። ብዙም ሳይቆይ ኩባንያው RIDE የተሰኘ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ በኢትዮጵያ ልክ እንደ ኡበር ስልክ ላይ የተመሰረተ አገልግሎት አስተዋወቀ።

📌 ራይድ በ SMS ላይ ያተኮረ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ልክ እንደ ብዙ ስታርታፖች ሁሉ፣ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ዓመታት ምንም ትርፍ አልነበረውም። እ.ኤ.አ. በ2017፣ የማሻሻያ አስፈላጊነትን በመረዳት፣ ተጠቃሚዎች የስማርትፎን መተገበሪያ የሚጠቀሙበትን ወይም ወደ ጥሪ ማእከል በመደወል በቀን ለ24 ሰዓታት በዓላትን ጨምሮ በሳምንት 7 ቀናት የሚገለገሉበትን መንገድ አስጀመረች።

📌 ራይድ ለማግኘት ተጠቃሚዎች አሁን 8294 መደወል ወይም የ RIDE መተግበሪያን በማውረድ በአዲስ አበባ ውስጥ ከየትኛውም ቦታ መገልገል ይችላሉ።

📌 RIDE አሁን በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች የሚጠቀሙበት ሲሆን ልክ እንደ ኡበር፣ መተግበሪያው የአሽከርካሪውን ምስል፣ የተሽከርካሪ ታርጋ እና የተለያዩ የአሽከርካሪውን መረጃ በአጭሩ ያቀርባል። RIDE በሚያስደንቅ ሁኔታ 90% ሰራተኞቻቸው ሴቶች ናቸው ፣ ምንም እንኩዋን በወንዶች የተያዘ ኢንዱስትሪ ቢሆንም።

📌 እጅግ ከፍተኛ ታሪፍ ምክንያት ኢትዮጵያ ከአለም ዝቅተኛ የመኪና ባለቤትነት ካለባቸው ሃገራት አንዷ ነች። ይህ RIDE ተጽእኖ እንዲፈጥር ትልቅ እድል ይሰጣል።

📌 የሚገርመው ወደ ቤት ለመድረስ በእጥፍ የሚያስከፍሏት የታክሲ ሹፌሮች አንዳንዶቹ አሁን እየሰሩላት ነው!

📌 ማን እንደሆነች ያወቃችሁ ይመስለናል::
ሳምራዊት ፍቅሩ የራይድ ባለቤትና CEO

መሰል ሃገረኛ የስኬት ታሪኮችን ለማንበብ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
@stockmarket_eth
9👍3
____ honest man always tells the truth.
Anonymous Quiz
40%
A
41%
An
19%
The
ኤድማፕ የሚከተሉትን 2 የኢንተርንሺፕ እደሎችን እንድትጠቀሙ ይጋብዛል።

Internship opportunities in Addis Ababa

1. Volunteer Graphics Designer:
- Organization: Ethiopia Women in Energy Association
- Location: Addis Ababa
- Duration: 3 months

Responsibilities:
- Create appealing digital and print designs.
- Ensure branding consistency.

Requirements:
- Creative thinking and design skills.
- Proficiency in Adobe software.

Benefits:
- Certificate, networking, portfolio building.

Apply: Send resume/portfolio to christian.samuel@ewien.org.

2. Internship for Women in Human Rights:
- Organization:
Development for All-NGO
- Location: Addis Ababa
- Duration: 3 months

Details:
- For women passionate about human rights.
- Recent graduates in social sciences.
- Fees covered, mentorship, certificate.

Apply: Email developmentforall2016@gmail.com or visit in person.

  TikTok | Facebook | Telegram
👍8
ለሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት ፍላጎት አላችሁ?

ይህ እድል በ JICA , Safaricom Ethiopia እና Gebeya የተዘጋጀ ነው።

ስልጠናውም:
- ለ6 ወር የሚቆይ
- ወጪው በከፊል የተሸፈነ
- ሰርተፍኬት ያለው ነው።

ኮርሶቹም:
1. Mobile App Engineering
2. Back-end Engineering
3. DevOps Engineering
4. Fundamentals in Software Engineering

📍ይሄን ስልጠና ለመውሰድ አዲስ አበባ መሆንና በአካል መገኛት ይጠበቅባችኋል።

📆የመመዝገቢያ መጨረሻ ቀን : መስከረም 4፣ 2016

ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ!

ለወዳጅ ዘመዶቻችሁም ሼር አድርጉ!

gebeya.training/ethiopia/sr_jr/curriculum

  TikTok | Facebook | Telegram
👍5
😁7
ኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች

1. Personal Assistant
2. Animated Video Maker
3. Social media content creator
4. Female Tutor
5. Video editor and graphic designer
6. Sales Representative

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

TikTok | Facebook | Telegram

#Job_Post #Career #EdMap_Eth