#የኔ_ምርጫ
Marketing Management
ማርኬቲንግ ማኔጅመንት በ28 የኢትዮጵያ ዩንቨርስቲዎች የሚሰጥና 4 ዓመታትን የሚወስድ አንዱ የትምህርት መስክ ነው።
ይህን ትምህርት ካጠናቀቁ በኋላ በሚከተሉት የስራ ዘርፍ ላይ መስራት ያስችልዎታል።
-Chief marketing officer.
-Director of marketing.
-Marketing analyst.
-Marketing coordinator.
-Marketing consultant.
-Marketing manager.
ኤድማፕ፣ በቀጣይ ስለየትኛው የትምህርት ዘርፍ እንዲያሳውቅዎት ይሻሉ? በ @EdmapBot ውስጥ ያሳውቁን

👍9
#እነሆ_መልስ
የስኮላርሺፕ መረጃዎች ላይ SAT , TOEFL እና IELTS የሚሉ ነገሮች አስተውለው ይሆናል። ለመሆኑ እነዚህ ስያሜዎች ምንድን ናቸው?
SAT = በዩናይትድ ስቴትስ ለኮሌጅ መግቢያ የሚሰጥ ፈተና ሲሆን በዋነኝነት ትኩረቱን በሂሳብ ክህሎት ላይ የሚያደርግ ነው። ይህን ፈተና ለመውሰድ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መቻልዎ አስገዳጅ አይደለም። ከ 400-1600 ባለው ውጤትዎ ይመዘናል።
TOEFL - እንግሊዝኛ ተናጋሪ ላልሆኑ ዜጋዎች የሚሰጥ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፈተና ሲሆን ከ 0-120 ባለው ውጤትዎ ይመዘናል። ማንበብ፣ መስማት፣ መናገርና መፃፍ ከፈተናዎቹ ውስጥ ይካተታሉ።
IELTS - ከ10,000በላይ ድርጅቶች የሚተገብሩት ይሄ የፈተና ስርዓት፣ በዋነኝነት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥያቄዎች ላይ አነጣጥሮ ከ 0-9 በሆነ መንገድ ፈተናዎ እንዲመዘን ያደርጋል። ማንበብ፣ መፃፍ፣ መናገር እና መስማት ከፈተናዎቹ ውሥጥ ይካተታሉ።
ኤድማፕ፣ በቀጣይ ስለምን ቢያሳውቅዎት ይሻሉ? በ @EdmapBot ውስጥ ያሳውቁን
@edmap_community

👍9❤4
✨🇪🇹 ኢትዮጵያ ውስጥ ፓይለት ለመሆን እነዚህን መንገዶች መከተል አለባችሁ።
1) የዩንቨርስቲ ዲግሪ መያዝ
2) የሚሰጠውን የአብራሪነት ትምህርት መከታተል እና የአባራሪነት ፍቃድ መያዝ
3) አስፈላጊውን የህክምና ምርመራ በማጠናቀቅ ከኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ኦቶሪቲ (ECAA) የህክምና ሰርተፍኬት መውሰድ
4) ከ ECAA የመሳሪያ አያያዝ ችሎታ ማግኘት
5) በ ECAA የፓይለት ሰርተፍኬት ለማግኘት በፅሁፍና በቃል የሚሰጠውን ፈተና ማለፍ
6) በ ECAA የሚጠየቀውን እንደ Multi-engine እና መሰል ተጨማሪ ስልጠናዎች መውሰድ
7) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወይም በኢትዮጵያ ስራውን የሚያከናውን አለማቀፍ አየር መንገድ ላይ ስራ ማመልከት።
ኤድማፕ፣ በቀጣይ ስለምን እንዲያሳውቃችሁ ትፈልጋላችሁ? በ @EdmapBot ውስጥ አሳውቁን።

👍8
የአለም አቀፍ የህዝብ ጤና አማካሪ ድርጅት የሆነው John Snow, Inc. (JSI) የጤና ዘርፍ ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች online በነፃ ኮርሶችን ይሰጣል። በእነዚህ ኮርሶች ውስጥ በመመዝገብ እራስዎን ያዘምኑ
ሊንክ : https://elearning.jsi.com/
ኤድማፕ፣ በቀጣይ ስለምን እንዲያሳውቃችሁ ትፈልጋላችሁ? በ @EdmapBot አሳውቁን
@edmap_community
ሊንክ : https://elearning.jsi.com/
ኤድማፕ፣ በቀጣይ ስለምን እንዲያሳውቃችሁ ትፈልጋላችሁ? በ @EdmapBot አሳውቁን
@edmap_community
ኤድማፕ በቀጣይ ስለየትኛው የትምህርት ዘርፍ መረጃ እንዲሰጣችሁ ትፈልጋላችሁ?
Anonymous Poll
12%
ህግ
16%
ኢኮኖሚክስ
7%
አግሪካልቸር
14%
ሜዲስን
26%
ቢዝነስ ማኔጅመንት
25%
ግራፊክስ ዲዛይን
👍2
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል?
በአለም ኢኮኖሚክ ፎረም የአለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ሪፖርት መሰረት ኢትዮጵያ በትምህርት ስርአቷ ከ141 ሀገራት 79ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች!
- ኢስቶኒያ
- ፊንላንድ
- ደቡብ ኮሪያ
- ጃፓን
- ስዊዘርላንድ
- ኔዘርላንድስ
- ኖርዌይ
- ካናዳ
- አየርላንድ
- እንግሊዝ
በትምህርት ሥርዓታቸው ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሀገራት ናቸው።
ኤድማፕ፣ በቀጣይ ስለምን እንዲያሳውቃችሁ ትፈልጋላችሁ!?
በ @EdmapBot ላይ አሳውቁን!

👍1
የግሎባል ኮርያ ስኮላርሺፕ ሙሉ በሙሉ በኮርያ መንግስት ወጪ የተሸፈነ ለማስተርስ ዲግሪ፣ ለPHD እና ለሪሰርች ፕሮግራም የቀረበ ስኮላርሺፕ ነው።
ይሄን እድል ማመልከት የምትፈልጉ ምን ያክሎቻችሁ ናችሁ? በኤድማፕ @Edmapbot አድራሻ አለሁ ይበሉ!
ኤድማፕ፣ በቀጣይ ስለምን እንዲያሳውቃችሁ ትፈልጋላችሁ?
በ @edmapbot ላይ ያሳውቁን!
@edmap_community
ይሄን እድል ማመልከት የምትፈልጉ ምን ያክሎቻችሁ ናችሁ? በኤድማፕ @Edmapbot አድራሻ አለሁ ይበሉ!
ኤድማፕ፣ በቀጣይ ስለምን እንዲያሳውቃችሁ ትፈልጋላችሁ?
በ @edmapbot ላይ ያሳውቁን!
@edmap_community
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ለ2015 ዓ.ም በማታ መርሃግብር ለ መጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾችን ጋብዟል።
የምዝገባ ቀን ከየካቲት 10-16 2015
ኤድማፕ፣ በቀጣይ ስለምን እንዲያሳውቃችሁ ትፈልጋላችሁ!? በ @Edmapbot ላይ አዋሩን።
@edmap_community
የምዝገባ ቀን ከየካቲት 10-16 2015
ኤድማፕ፣ በቀጣይ ስለምን እንዲያሳውቃችሁ ትፈልጋላችሁ!? በ @Edmapbot ላይ አዋሩን።
@edmap_community
❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኤድማፕ_ሬሚዲያል
በ2015 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ሬሚዲያል (REMEDIAL PROGRAM) ጥሪ ያቀረቡ ዩንቨርስቲዎች የመግቢያ ጊዚያት፡
ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 30 - መጋቢት 01
ደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - መጋቢት 30
ወልቂጤ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - መጋቢት 30
ዋቸሞ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 21 - የካቲት 24
ኤድማፕ፣ የተለያዩ መረጃዎችን በማዘጋጀት ወደ እናንተ ማድረሱን ይቀጥላል።

👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኤድማፕ_ሬሚዲያል
በ2015 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ሬሚዲያል (REMEDIAL PROGRAM) ጥሪ ያቀረቡ ዩንቨርስቲዎች የመግቢያ ጊዚያት፡
ጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 27 - የካቲት 28
ደብረታቦር ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 01 - መጋቢት 02
ጅማ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - የካቲት 30
ሰላሌ ዩንቨርስቲ ... የካቲት 29 - የካቲት 30
ድሬደዋ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 01 - መጋቢት 02
ሀረማያ ዩንቨርስቲ ... መጋቢት 08 - መጋቢት 10