📚 ከሚያዝናኑ፣ ከሚያስተምሩ መፅሀፍት ጋር ልናስተዋውቅዎት ነው!
📚The Power of Habit በCharles Duhigg
የእለት ተዕለት ልማዶችች ህይወታችንን እንዴት እንደሚቀርፁ እና እንዴት በተሻለ ሁኔታ መለወጥ እንደሚችሉ የሚያስረዳ መፅሀፍ ነው።
📚Mindset: The New Psychology of Successበ Carol S. Dweck
የእድገት ስነልቦና (Mindset) እንዴት ስኬታችንን እንደሚወስን ይማሩባታል።
📚Educated በ Tara Westover
ጥብቅ ቁጥጥር ከሚያደርግ ቤተሰብ ወደ ራስን የመፈለግና የማግኘት ጉዞ
ያምብቧቸው!
TikTok | Facebook | Telegram
#ReadForGrowth #EdMap #BookRec

👍4
የአዕምሮ ጤና ለተማሪዎች እጅግ አስፈላጊ እንደመሆኑ ለአካላዊ ጤንነትና ለአካዳሚክ ውጤቶች ትኩረት እንደምትሰጡት ሁሉ፣ የአዕምሮ ጤንነታችሁንም መከታተል አለባችሁ።
እንደ ድብርት፣ ጭንቀት እና የመሳሰሉት ከፍተኛ ጫና በተማሪዎች አዕምሮ ዘንድ ያሳድራሉ።
የትምህርት ተቋማትም እንደ የምክር፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና መሰል ዝግጅቶሽን በማዘጋጀት ለተማሪዎች አዕምሮ ጤና ዘብ መቆም አለባቸው።
አስታውሱ፤ ድብርት፣ ጭንቀትና ሌሎችም ባህሪያት ደጋግሞ ከጎበኛችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም። ስለናንተ የሚጨነቁ፣ የሚያስቡ እና ሊረዳችሁ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። ለማማከር እና ለመወያየት አይፍሩ ፣ አይስጉ።
እኛ ከጎንዎ አለን!

❤6👍1
Forwarded from Stockmarket.et
ሰላም የወደፊት ኢንቨስተሮች!🚀
- ስቶክ ማርኬት ምንድን ነው? በተደጋጋሚ ሲነገር ስለምትሰሙት ስቶክ ማርኬት በቀላሉ እና በግልፅ ቋንቋ ልናስረዳዎት ወደድን።
- እንበልና እርስዎ የፒዛ አፍቃሪ ነዎት። 🍕እርስዎ የሚወዱትና የሚመርጡት ፒዛ የሚሸጥበት ቦታ ትልቅ ካምፓኒ ነው ብለን እንውሰደው። ጣፋጭ ፒዛ የሚሰራው ይሄ ፒዛ ቤት ታዲያ ሰዎች የፒዛ ቤቱ ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ይናገራሉ። 🏢
- ግን እርስዎ አጠቃላይ ፒዛ ቤቱን ሳይገዙ እንዴት የፒዛ ቤቱ ባለቤት መሆን ይችላሉ? ስቶክ የሚጠቅመው ለዚህ ነው! 📈
- ስቶክ ልክ እንደ አንዷ የፒዛ ስላይስ(🍕) ማለት አድርገን መውሰድ እንችላለን። አንድ ስቶክ ሲገዙ ፤ ከካምፓኒው (ከፒዛ መሸጫው ቦታ) አንድ ስላይስ ገዙ ማለት ነው። ካምፓኒው እጅግ ትልቅ ስለሆነና ለብዙ ሚልዮኖች ስላይስ መቆራረጥ ይችላል። ስለዚህ እያንዳንዱ ስላይስ ስቶክ ከሆነ ፣ ጥቂት ስላይስ ሲገዙ የፒዛ ቤቱ ባለቤት ሆኑ ማለት አይደል። 🤷♂️
- ታዲያ ይሄ የፒዛ ቤት አዋጭ እየሆነና በብዙዎች እየተወደደ ረብጣ ገንዘብ ማግኘት ቻለ ብንል እርስዎ ባለቤት ስለሆኑ በጥቂቱ ከዛ ትርፍ ላይ ተካፋይ ይሆናሉ። ይሄም ክፍፍል አልያም Dividend ይባላል። 💰
- የስቶክ ማርኬት እጅግ አስደሳቹ ነገር የሚመጣው አሁን ነው፣ የፒዛ ቤቱ በጣም እየታወቀ ቢመጣ እና ሰዎች ስቶክ ወይም በምሳሌ ስላይስ ያልነውን መግዛት ይፈልጋሉ። ይሄም የአንድ ስላይስ (ስቶክ) ዋጋ እጅግ እንዲጨምር እና ለመሸጥ ቢፈልጉም አትርፈው ይሸጡታል። 📈💸
- የሚያስፈራውም ነገር በተቃራኒው ነገሮች ቢከሰቱ ነው። ፒዛ ቤቱ ብዙ ባያተርፍ የስቶክ ዋጋው ይቀንሳል ፤ እርስዎም የሚፈልጉትን ትርፍ ላያገኙ ይችላሉ።
- በአጠቃላይ ስቶክ ገበያ ትልቅ የገበያ ማዕከል ሲሆን ሰዎች ቅድም በምሳሌ የጠቀስነውን የፒዛ ስላይስ የሚገዙና የሚሸጡበት ከዛም የካምፓኒ ባለቤት የሚሆኑበት ነው። ገንዘብዎን ኢንቨስት አድርገው ጥሩ ገቢ የሚያገኙበት ነው።
በ https://t.me/stockmarket_eth የቴሌግራም ገፅ ስለ ስቶክ: ቢዝነስና ኢንቨስትመንት በቀላሉ እና በሚገባ ቋንቋ መረጃዎችና ዜናዎችን እናጋራለን።
መልካም ኢንቨስትመንት! 🚀🍕📈

👍11❤6✍1
2023 ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን LinkedIn የተቀላቀሉበት አመት ሆኖ ተመዝግቧል። በዚህ አመት ከ 870,000 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን LinkedIn በመቀላቀል የስራ አለማቸውን አስፍተዋል።
የሚገርመው ነገር በኢትዮጵያ ውስጥ የLinkedin ተጠቃሚ ከኢንስታግራም ተጠቃሚ ቁጥር ሲበልጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ይሄም የ 42% ብልጫ እንዳለ ያሳያል።
ይህ ለውጥ በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሰዎች ስራቸውን እና ቢዝነሳቸውን ለማዘመን እና ለማስተዋወቅ እየተጠቀሙት እንደሆነ ያሳያል።
እናንተስ Linkedin ላይ ራሳችሁን እያስተዋወቃችሁ ነው?
TikTok | Facebook | Telegram
የሚገርመው ነገር በኢትዮጵያ ውስጥ የLinkedin ተጠቃሚ ከኢንስታግራም ተጠቃሚ ቁጥር ሲበልጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ይሄም የ 42% ብልጫ እንዳለ ያሳያል።
ይህ ለውጥ በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሰዎች ስራቸውን እና ቢዝነሳቸውን ለማዘመን እና ለማስተዋወቅ እየተጠቀሙት እንደሆነ ያሳያል።
እናንተስ Linkedin ላይ ራሳችሁን እያስተዋወቃችሁ ነው?
TikTok | Facebook | Telegram
👍10
EdMap Community pinned «ሰላም የወደፊት ኢንቨስተሮች!🚀 - ስቶክ ማርኬት ምንድን ነው? በተደጋጋሚ ሲነገር ስለምትሰሙት ስቶክ ማርኬት በቀላሉ እና በግልፅ ቋንቋ ልናስረዳዎት ወደድን። - እንበልና እርስዎ የፒዛ አፍቃሪ ነዎት። 🍕እርስዎ የሚወዱትና የሚመርጡት ፒዛ የሚሸጥበት ቦታ ትልቅ ካምፓኒ ነው ብለን እንውሰደው። ጣፋጭ ፒዛ የሚሰራው ይሄ ፒዛ ቤት ታዲያ ሰዎች የፒዛ ቤቱ ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ይናገራሉ። 🏢 - ግን…»
ኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች
❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
1. Call center for foreigners
2. Website Blogger - Content writer
3. Cashier/receptionist at restaurant
4. YouTube Script Writer (Amharic)
5. Digital Marketer
6. Business Development Internship
TikTok | Facebook | Telegram
#Job_Post #Career #EdMap_Eth

When i have something i have to remember to do later, I make a note so it won't _____.
Anonymous Quiz
74%
slip my mind
9%
throw a fit
10%
get a kick out of the jail
6%
jump the gun
❤7👍1
የማንዴላ ዋሽንግተን ፌሎውሺፕ
የማንዴላ ዋሽንግተን ፌሎውሺፕ ለወጣት አፍሪካውያን መሪዎች በየሴክተሩ እና በየማህበረሰባቸው ውጤታማ አመራር እንዲሰጡ ክህሎትን እና አቅምን ለማጎልበት በዩናይትድ ስቴትስ የተዘጋጀ መድረክ ነው።
መስፈርቶች
- እድሜ ከ 25 እስከ 35
- የአሜሪካ ዜጋ ያልሆነ
- የ እንግሊዘኛ ተናጋሪ
- ለመሳተፍ ከተፈቀደላቸው የአፍሪካ ሃገራት መሆን (ኢትዮጵያ ብቁ ናት)
- የማንዴላ ዋሽንግተን ፌሎውሺፕ ተሳትፎ የማያውቅ።
ምን ምን ያገኛሉ?
- የስድስት ሳምንት የ Leadership ልምድ በዩኤስ ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ
- አዳዲስ ልምድ እና እውቀትን
- ከወጣት አፍሪካውያን መሪዎች ጋር በሚደረገው ስብሰባ ላይ የመሳተፍ እድል
- ግንኙነቶችን ፣ ክህሎቶችን እና ሀሳቦችን ይገነባሉ
የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን: ማክሰኞ፣ መስከረም 1፣ 2016 ዓ.ም
እዚህ ያመልክቱ፡ https://www.edmap.et/the-mandela-washington-fellowship/

❤4👎1
ተማሪዎች 👨🎓 እና ወጣቶች ለኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ ጅማሮ ማድረግ ሚገባቸው ዝግጅት
የኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ ከመጀመሩ በፊት መዘጋጃ ጊዜው አሁን ነው። ምን ማድረግ እንዳለቦት እነሆ:-
1. ራስዎን ያስተምሩ፡ የአክሲዮኖችን፣ የኢንቨስትመንት ስትራቴጂዎችን እና የፋይናንስ መሰረታዊ ቃላቶችን ይማሩ። እውቀት በኢንቨስትመንት አለም ውስጥ ትልቅ አቅም አለው።
2. የፋይናንስ ግቦትን ያውጡ፡ የኢንቨስትመንት አላማዎትን ለይተው ያሰቀምጡ። የረጅም ጊዜ ዕድገት ወይም የአጭር ጊዜ ትርፍ ለማግኘት እያሰቡ ነው፧ ግቦችዎን ማወቅ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎትን ይወስናል።
3. ቁጠባ ይጀምሩ፡ የስቶክ ገበያው ካፒታል ይፈልጋል። ጊዜው ሲደርስ ኢንቨስት ለማድረግ ገንዘብ እንዲኖርዎት ቀደም ብለው መቆጠብ ይጀምሩ።
4. እውቀቶን በተለያየ ዘርፍ ያካብቱ፡ በመረጃ ላይ የተመሰረተ የኢንቨስትመንት ምርጫ ለማድረግ የተለያዩ መስኮችን ይረዱ። በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ሊበለጽጉ የሚችሉ ዘርፎችን ይመርምሩ።
5. በቂ መረጃ ያግኙ፡ አሁን ያለንበት አለም እጅግ ፈጣንና ብዙ መረጃዎች የሚወጡበት ነው ስለዚህ ከአለም ፍጥነት ጋር መጏዝ ተገቢ ነው:: የፋይናንሺያል ዜናዎችን ይከታተሉ በተለይም ከኢትዮጵያ ቢዝነስና ኢኮኖሚ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ሳያመልጥዎ መከታተል አይርሱ።
6. የኢንቨስትመንት ክለቦችን ይቀላቀሉ፡ በጋራ ለመማር እና ውጤታማ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ከሌሎች ጋር መተባበር ይበልጥ ያሳድጋል እንዲሁም ሀብትን እና እውቀትን ለመሰብሰብ ጥሩ መንገድ ነው።
ወደ ኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ በሚያደርጉት ጉዞ እነዚህን የመሳሰሉ አስፈላጊ መረጃዎች በ ስቶችክማርከት።አት ይከታተሉ። 📊📢
ያስታውሱ፣ በስቶክ ገበያ ውስጥ ለስኬት ቁልፉ ትዕግስት፣ እውቀት እና ሁልጊዜ የመማር ፍላጎት ነው።
https://t.me/stockmarket_eth

👍10❤1
The film ___ by Robert B. Weide.
Anonymous Quiz
28%
directed
67%
was directed
3%
was direct
2%
did directed
👍2
#REPOST
"..ወቅቱ እ.ኤ.አ 1986 ላይ ነው! የአሜሪካ ደህንነት ተቋም የሆነው "CIA" ከሰሜን አፍሪካዋ ሃገር ሊብያ ከሳተላይት እና ኤሌክትሮኒክ ሰርቪላንስ የሚሰበሰቡ የተለያዩ ሚስጥራዊ መልእክቶችን እየቃረመ ነው። ከነዚህ ሚስጥራዊ መልእክቶች ውስጥ ለአሜሪካ የደህንነት ስጋት የሚሆን ነገር ከተገኘ ይመረመራል። የዛን ቀን "CIA" 397 የተለያዩ ሚስጥራዊ መልእክቶችን አዳምጦ ምንም የደህንነት ስጋት የሚሆን ነገር አላገኘም! ነገር ግን ጠልፈው ከሚሰሟቸው መልእክቶች ውስጥ 398ኛው መልእክት ለአሜሪካ ደህንነት ቀጥተኛ ስጋት ሆኖ ተገኘ። መልእክቱ "...stand by and be ready to attack American targets and Execute the plan..." የሚል ነበር! ይህ መልዕክት የደህንነት ተቋሙ ውስጥ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጠረ። ከሊቢያ ተጠልፎ የተሰማው መልእክት "Muammar Gaddafi" ከሚመራው መንግስት እንደሆነ ማወቅ ቢችሉም ጥቃት እንዲደርስባቸው የተባሉት አሜሪካውያን የት እና መቼ እንደሆነ ግን ማወቅ አልተቻለም። ማጣራታቸውን ቀጠሉ!..."
በጋዜጠኛ ወንድዬ እንግዳ የተፃፈው ይህ ማራኪ ፅሁፍ ሙሉውን በኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ያገኙታል። እንዲያነቡት ጋበዝን!
በዚህ ያግኙት ፡ https://www.edmap.et/the-story-behind-muammar-gaddafi/

👍7
ኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች
❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
1. Graphics Designer
2. Digital Marketer
3. Social Media Marketer
4. Junior Accountant
5. English Language Teacher
6. Junior Pharmacist
TikTok | Facebook | Telegram
#Job_Post #Career #EdMap_Eth
❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
1. Graphics Designer
2. Digital Marketer
3. Social Media Marketer
4. Junior Accountant
5. English Language Teacher
6. Junior Pharmacist
TikTok | Facebook | Telegram
#Job_Post #Career #EdMap_Eth
በማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ እና ሊደርሺፕ አዲስ ምሩቅ ነዎት?
በ PMI (Project Management Institute) የተዘጋጀውን ነፃ ኮርስ በመውሰድ ራስዎን ያዘምኑ። ይሄን ኮርስ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ መማር የሚችሉ ሲሆን ሰርተፍኬቱን ለመቀበል አነስተኛ ክፍያም ይኖረዋል።
ኮርሱን ለመውሰድ በዚህ ይመዝገቡ: www.pmi.org

👍4👎1