EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
"The 5 second rule" በ ሜል ሮቢንስ የተፃፈ መፅሃፍ ሲሆን በነገሮች እርግጠኛ ያለመሆን ስሜትን እንዲሁም ነገሮች እስኪከሰቱ የመጠበቅ አባዜን ለመቆጣጠር የሚረዳ ነው። ከ 5 እስከ 1 በመቁጠር የፈሩትን ነገር ወዲያውኑ የማድረግ ቴክኒክ ሲሆን ራስን በመግዛት የተሻለ ደረጃ እንዴት እንደምንደርስም ያሳያል።

ይህም ዘዴ አዳዲስ ነገሮችን ለመጀመር ቀላል ከማድረጉ ባሻገር አስቸጋሪ በሆኑ ክስተቶች ውስጥ ጠንካራ መሆንን ያለማምዳል።

መፅሃፉ የሚያነሳችውን ነጥቦች በመተግበር ጥሩ ለውጥ ማምጣት ይቻላል።

📕📕 📖📖 📚📚

  TikTok | Facebook | Telegram
👍7
Supply Chain Management (SCM) : ይህ የትምህርት መስክ ድርጅቶች የሚያመርቱትን ዕቃዎች እንዲሁም የሚያቀርቡትን አገልግሎቶች ስለ መቆጣጠር፣ መምራትና ማስተዳደር የሚያተኩር ነው። ይሄም ሁሉንም ተግባራት፣ ግብዓቶች፣ እቅድ እና አስተዳደርን ያጠቃልላል።

በዚህ መስክ የተመረቁ ሰዎች:
- ትላልቅ ድርጅቶች ውስጥ
- የሎጅስቲክ አማካሪ ተቋማት
- የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር ቢሮ እና ወዘተ መቀጠር እና መስራት ይችላሉ።

ስለ ትምህርቱ ውጤት አያያዝ እና በዚህ ዘርፍ ተመርቀው ምን እንደሚሰሩ የኤድማፕ ድህረ-ገፅ ላይ ተቀምጧል።

በዚህ ያግኙት : www.edmap.et/logistics-and-supply-chain-management/
 
TikTok | Facebook | Telegram

#Get_to_know_your_degree #Edmap
#Logistics_and_Supply_chain_management
👍72
ህንድ በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ አካባቢ ሮቦቲክ መንኮራኩር በመላክ ትልቅ ስኬት አስመዝግባለች። ይህ ስኬት ህንድን ከ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ሩሲያ እና ቻይና ተርታ ያስቀምጣታል ።

መንኮራኩሯ "Chandrayaan-3 Mission" ትባላለች ፣ ስታርፍም "India, I reached my destination, and you can too!" የሚል መልእክት አስተላልፋለች።
9👍3
'ማትሪክ' ወይም ለዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና እንዴት መዘጋጀት እንደሚችሉ ኤድማፕ ያዘጋጀውን በምሳሌ የታገዘ ገለፃ በዚህ ያግኙት: https://t.me/EdMap_Community/224


"ቴሲስ (Thesis)" ወይም የመመረቂያ ፅሁፍ ርዕስ እንዴት መምረጥ እንዳለብዎት ካላወቁ ኤድማፕ ያዘጋጀውን ፅሁፍ በዚህ ይመልከቱ: https://t.me/EdMap_Community/221


ብቁ እና ፕሮፌሽናል የሆነ የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ደብዳቤ እንዴት መፃፍ እንዳለብዎት ግራ ከገባዎ በምሳሌ የተደገፈውን የኤድማፕ ጠቃሚ ማብራሪያ በዚህ ያግኙት : https://t.me/EdMap_Community/244

እናስታውስዎ!
5👍1
"50 Birr for a cup of coffee?! What a _____________!"
Anonymous Quiz
30%
piece of cake
11%
smell of heart
44%
rip off
15%
rise of bread
👍62
Forwarded from SkillMatch
No matter the job, some things stay the same. Here's what you'll find:

🔹 Teamwork: Working with others is key.
🔹 Learning: Every job brings new skills.
🔹 Challenges: There's always something to solve.
🔹 Growth: Each job helps you improve.

No matter where you work, these things are true!

Join our Telegram l Follow us on LinkedIn
4👍2
በHub-Spot አካዳሚ የተዘጋጀው የGrowth-Driven Design ኮርስ ይውሰዱ።

በዚህ ኮርስ በብዙ የሚታዩና የሚጎበኙ ለቢዝነስ የሚጠቅሙ የተለያዩ ድህረገፆችን እንዴት መስራት እንደምትችሉ መማር ትችላላችሁ።

ይህ ኮርስ 7 ምዕራፎች እና 1 ማጠቃለያ ፈተና ያለው ሲሆን በቪዲዮዎች እና በተለያዩ አጋዥ መሳሪያዎች በመታገዝም መከታተል የሚያስችል ነው።

ከሁሉ በላይ ደግሞ ጥያቄዎችን መጠየቅ የምትችሉበት፣ መምህራን ጋር መወያየት እንዲሁም ከመሰል ተማሪዎች ጋር ልምድ ልትለዋወጡበት የምትችሉት አለማቀፍ የSlack Community ጋር መቀላቀል ያስችላችኋል።

ኮርሱን በዚህ ሊንክ ያገኙታል : academy.hubspot.com/courses/growth-driven-design
👍81
😁😁😁
In every group project

#student #meme #relatable
😁11👍1
"ዩንቨርስቲ ከገባን በኋላ ምን ያጋጥመናል.... ምን እንማር... የተማሪዎች ፈተና..."

በሀና የተዘጋጀውን ይሄን ጽሁፍ ማንበብ ለመጀመሪያ አመት የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እጅግ ትልቅ ጠቀሜታ አለው።

ሙሉውን እዚህ ያንብቡ 👇 https://www.edmap.et/from-as-to-md/
👍5
ፍሬያማ ሳምንት ይሁንላችሁ!
22👍4
ይህን ያውቁ ኖርዋል?

ሃይፐር ፊዚክስ የፊዚክስ ርዕሰ ጉዳዮችን በቀላል ቃላት እና ዲያግራሞች የሚያብራራ ነፃ ድህረ ገጽ ነው።

ለተማሪዎች እና አስተማሪዎች ፊዚክስን በብቃት ለመማር ወሳኝ መሳሪያ ነው።

ሊንክ

Facebook | LinkedIn | Telegram

#EdMap #Physics #Did_you_know
👍9
አዲስ ተመራቂ ከሆናችሁ እነዚህን ስህተቶች ያስወግዱ!

🔹 እጅጉን መራጭ አትሁኑ : ስራዎችን ማማረጥ እና ማመዛዘን ጥሩ ቢሆንም ከልክ በላይ መምረጡ ጥሩ እድሎችን ሊያስመልጣችሁ ይችላል።

🔹 ክህሎቶችን ለማሳደግ አለመሞከር: ከሰው የመግባባት፣ በቡድን የመስራትና አዲስ ነገሮችን መላመድ በአጠቃላይ በማንኛውም የስራ ቦታ ልክ ቴክኒካል እውቀቶች ያስፈልጋሉና ክህሎቶችን ለማዳበር ሞክሩ።

🔹 Internship እና ጀማሪ የስራ መደቦች ላይ አለመስራት : እነዚህ አይነት የስራ መደቦች ለወደፊቱ መነሻ ነጥቦች ናቸው። የተሻለ ልምድና ችሎታ ለማካበት የመጀመሪያ ምርጫችሁ ሊሆን የሚገባው ማንኛውም የInternship አጋጣሚን አለማሳለፍ ነው።

አስታውሱ፣ እድገት በአንድ ጀምበር የሚመጣ አይደለም። ልምድና እውቀት እየጨመራችሁ መንገዱን አሀዱ ብላችሁ ጀምሩ።

  TikTok | Facebook | Telegram

#CareerTips #FreshGraduates #EdMap
👍113
If you _____ to see Mary, could you say hello to her for me?
Anonymous Quiz
20%
likely
16%
possibly
36%
happen
28%
might
3
ህልምዎ ላይ እንዲያተኩሩ ሁሉንም ነገር ቀለል አድርገነዋል። 💪

ከፍላጎትዎ ጋር የሚስማማውን አገልግሎት ከፓኬጆቻችን ውስጥ ይምረጡ ፤ የ Scholarship አፕሊኬሽን ጉዞዎን ያሳምሩ ፡-

1. Basic: አጠቃላይ መረጃ መስጠትና ቅድም ተከተሉን የያዘ እገዛ እና ድጋፍ

2. Premium: የባለሙያ እርዳታ ፣ የሞቲቬሽናል ደብዳቤ አፃፃፍ እገዛ እና ግላዊ ድጋፍ

3. Dreamer: ፕሮፌሽናላዊ የሆነ አጠቃላይ የባለሙያ እገዛ

ኤድማፕ፣ ግብዎን እንዲያሳኩ ከጎንዎ አለ!

በዚህ ያሻዎትን ይምረጡ ፡ https://www.edmap.et/scholarships/

አልያም @Contact_EdMap ላይ ያናግሩን!
🤳🏼ይደውሉ 011-6-395-500
👍1
📚 ከሚያዝናኑ፣ ከሚያስተምሩ መፅሀፍት ጋር ልናስተዋውቅዎት ነው!

📚The Power of Habit በCharles Duhigg
የእለት ተዕለት ልማዶችች ህይወታችንን እንዴት እንደሚቀርፁ እና እንዴት በተሻለ ሁኔታ መለወጥ እንደሚችሉ የሚያስረዳ መፅሀፍ ነው።

📚Mindset: The New Psychology of Successበ Carol S. Dweck
የእድገት ስነልቦና (Mindset) እንዴት ስኬታችንን እንደሚወስን ይማሩባታል።

📚Educated በ Tara Westover
ጥብቅ ቁጥጥር ከሚያደርግ ቤተሰብ ወደ ራስን የመፈለግና የማግኘት ጉዞ

ያምብቧቸው!

  TikTok | Facebook | Telegram

#ReadForGrowth #EdMap #BookRec
👍4
የአዕምሮ ጤና ለተማሪዎች እጅግ አስፈላጊ እንደመሆኑ ለአካላዊ ጤንነትና ለአካዳሚክ ውጤቶች ትኩረት እንደምትሰጡት ሁሉ፣ የአዕምሮ ጤንነታችሁንም መከታተል አለባችሁ።

እንደ ድብርት፣ ጭንቀት እና የመሳሰሉት ከፍተኛ ጫና በተማሪዎች አዕምሮ ዘንድ ያሳድራሉ።

የትምህርት ተቋማትም እንደ የምክር፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና መሰል ዝግጅቶሽን በማዘጋጀት ለተማሪዎች አዕምሮ ጤና ዘብ መቆም አለባቸው።

አስታውሱ፤ ድብርት፣ ጭንቀትና ሌሎችም ባህሪያት ደጋግሞ ከጎበኛችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም። ስለናንተ የሚጨነቁ፣ የሚያስቡ እና ሊረዳችሁ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። ለማማከር እና ለመወያየት አይፍሩ ፣ አይስጉ።

እኛ ከጎንዎ አለን!

  TikTok | Facebook | Telegram
6👍1