EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
🔈Introduction to Digital Marketing

📅 የመጨረሻ የማመልከቻ ቀን ፡ ሰኞ፣ ነሀሴ 22፣ 2015
📍 AOTS (Japan) - Online

በአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ባሉ የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ኩባንያዎች Marketing and Sales ክፍል ባለሙያዎች ቢወስዱት ይመረጣል።

ያለ ምንም ክፍያ

በዚህ ያመልክቱ : https://survey.zohopublic.com/zs/yxRg1t


TikTok | Facebook | Telegram
👍5
ስኮላርሺፕ ማመልከት ቀላል ነው። 🎉

ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ መልኩ ማመልከት ስኮላርሺፕ እንዲሳካ የማድረግ አቅሙ ትልቅ ነው። ኤድማፕ ህልምዎን እንዲያሳኩ ፕሮፌሽናላዊ እገዛ በማድረግ ተግዳሮቶቹን እያቀለለም ይገኛል።

የሚመችዎትን ጥቅል መርጠው አንድ እርምጃ ይራመዱ!

1. Basic: አጠቃላይ መረጃ መስጠትና ቅድም ተከተሉን የያዘ እገዛ እና ድጋፍ
2. Premium: የባለሙያ እርዳታ ፣ የሞቲቬሽናል ደብዳቤ አፃፃፍ እገዛ እና ግላዊ ድጋፍ
3. Dreamer: ፕሮፌሽናላዊ የሆነ አጠቃላይ የባለሙያ እገዛ

ኤድማፕ፣ ግብዎን እንዲያሳኩ ከጎንዎ አለ!

በዚህ ያሻዎትን ይምረጡ ፡ https://www.edmap.et/scholarships/

አልያም @Contact_EdMap ላይ ያናግሩን!

#EdMap #Scholarships #EducationMadeEasy
👍7
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ የሥራ መደቦች ሰልጣኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ምዝገባው ዛሬ ይጀምራል።

የስልጠና መጠሪያዎች ፦
✓ ሰልጣኝ አብራሪ/ፓይለት (Trainee Pilot)
✓ ሰልጣኝ የአውሮፕላን ቴክኒሽያን
(Trainee Aircraft Maintenance Technician)
✓ ሰልጣኝ የአውሮፕላን ሜካኒክ (Trainee Aircraft Mechanic)
✓ ሰልጣኝ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Cors)
✓ ሰልጣኝ የመንገደኛ አገልግሎት ኢጀንት (Trainee Customer Service Agent) ናቸው።

አመልካቾች ለምዝገባ ፤ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውንና ኮፒው፣ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ፣ የልደት ካርድ፣ የታደሰ የቀበሌ የነዋሪነት ማረጋገጫ ካርድ እና አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ማሟላት አለባቸው።

አመልካቾች ከተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ውስጥ ማመልከት የሚችሉት በአንዱ ብቻ ነው።

ምዝገባእ ከነሐሴ 15 ጀምሮ እስከ 19/2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው የሚቆየው።

የምዝገባ ቦታ፡-
- አዲስ አበባ በኦንላይን (አዲስ አበባ)
- አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ (አምቦ)
- አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ (አርባምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ (አሶሳ)
- ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ (ባህርዳር)
- ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ (ደ/ብርሃን)
- ደብረ ማርቆስኦኒቨርሲቲ፣ (ደ/ማርቆስ)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ (ድሬዳዋ)
- ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ፣ (ፍቼ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ (ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ (ጎንደር)
- ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሀረር ካምፓስ ሀረር)
- ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ (መቐለ)
- ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሚዛን ቴፒ)
- ሮቤ ቲቺንግ ኮሌጅ፣ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ)

ዕድሜ ፣ ቁመት ፣ ክብደትና ሌሎች መረጀዎችን ከላይ በተያያዘው የተቋሙ ይፋዊ ማስታወቂያ ይመልከቱ።

More ፦ https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies?fbclid=IwAR1ZLHg_fw9VhghmXo-oOL9ykrsCmq3vcUISCzYl8QtRPPg5fnW4VW_Yfig
8👍3
በ HA-SET ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የሴት ስራ ፈጣሪዎች እና ጀማሪዎች የኔትወርኪንግ ኤቨንት

ከታላቅ ሴት ስራ ፈጣሪዎች ለመገናኛት፣ ሀሳብ ለመለዋወጥ እና ለመተዋወቅ አርብ ነሀሴ 26 ቀጠሮ ይያዙ!

ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ፡
https://lnkd.in/e9bi22Np

ለበለጠ መረጃ haset.initiative@gmail.com ይጠቀሙ።
👍5
Meaza and Hamid ____________ after the big fight they had last night. Today, they are happy together again.
Anonymous Quiz
46%
made up
21%
showed off
22%
set down
11%
shed off
👍71
በተማሪና ወላጆች ጥያቄ መሰረት የተዘጋጀው የEdMap ጥቅል!

የEdMap Scholarlink አዲስ ተጨማሪ ጥቅል (Package) በውስጡ አካቶ መጥቷል!
"EdMap Package" ተብሎ የተሰየመው ይህ ለወላጆችና ለተማሪዎች እፎይታን የሚሰጥ ጥቅል የሚከተሉትን የመፍታት አቅም አለው።

- ተማሪዎች የትኛውን የትምህርት መስክ (Field) ብማር ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ይስማማል? ወላጆችም ልጄ የቱ መስክ ላይ እውቀቱን ቢያዳብር ይጠቀማል የሚለውን ጭንቀትዎን መፍትሄ ይሰጥዋል።

- ምን ላይ ጎበዝና ተሰጥዖ እንዳልዎት ግራ ከገባዎም "EdMap Package" በትምህርት ቆይታዎ ከጎንዎ አለ።

የ"EdMap Package" አገልግሎት ከብዙ በጥቂቱ:
-አጠቃላይ የአካዳሚክ Performance ምዘና/ትንተና
- የተሟላ ስኮላርሺፕ መረጃ
- የስራ/ሙያ አቅጣጫ ማማከር
- ዲፓርትመንት መረጣ
- በስልክና በ ኦንላይን ከ ባለሙያዎች ጋር ምክክር

እነዚህን ሁሉ ለማግኘትና ለመመዝገብ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ @Contact_EdMap አልያም በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥራችን 0116 - 39 55 - 00 ሀሎ ይበሉን!

የ"EdMap Package" ዋጋ 500 ብር ነው! ሌሆቹንም የ EdMap ፓኬጆች (Basic, Premium & Dreamer) ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ

በትምህርት ጉዞዎ ላይ ብልህ ውሳኔ በመወሰን የተሳካ ህይወት እንዲኖርዎ አለኝታ መሆናችን ይቀጥላል።
👍73
ወደ 2015 መለስ ብለን ራሳችንን እንቃኝ

ምርጥ ጊዜዎች ፡ ምን አሳካችሁ? ምን መልካም ነገሮች አጋጠሟችሁ?

ፈተናዊችን ወደ እድል መቀየር ፡ ከባድ ሁኔታዎችን ወደ ጥሩ ነገሮች ለውጣችኋል? ከሆነስ እንዴት መለወጥ ቻላችሁ?

ግብን ማሳካት ፡ ያለማችሁትን አሳክታችኋል ወይስ ባላሰባችሁና ባልወጠናችሁት መንገድ ተጓዛችሁ?

አዲስ ነገር መማር ፡ የተለያዩ ነገሮችን በመማር ራሳችሁን አሻሽላችኋል?

ቤተሰብ እና ጓደኛ ፡ ከሰዎች ጋር የነበራችሁ ግንኙነቶች እንዴት ነበሩ? አዲስ ነገሮች ተከስተዋል?

በዚህ አመት ምን ተማራችሁ? ምን በመፈጠሩስ አመስጋኝ ሆናችሁ?

ስላለፈው አመት ስናስታውስ እንዲሁ ለማሰብ ብቻ ሳይሆን ለመጪው ለመዘጋጀት በመሆን አለበት!

TikTok | Facebook | Telegram

#ThinkBack #NewAdventures #EdMap #NewYear
👍102
የስራ መስፈርቶች በጊዜ ሂደት እንዴት እንደሚለወጡ በምስሉ ላይ ተመልከቱ።

እ.ኤ.አ. በ1986 እና 2018 በሻንጋይ የሚገኘው ሂልተን ሆቴል የአስተዳደር ባለሙያዎችን ለመቅጠር ያወጣው መስፈርቶች ናቸው። ቦታውም ሆነ ስራው ሳይቀየር ህግጋቶቹ ግን ተቀይረዋል።

የስራው አለም በየጊዜው መለዋወጡን ቀጥሏል። እስኪ ራሳችንን እንጠይቅ! እናንተስ ከዘመኑ ጋር እኩል እየዘመናችሁ ነው? መልሱን ለእናንተ ትተናል።

  TikTok | Facebook | Telegram
👍61
If you multiply my age by 3, then subtract 15, and finally divide by 2, you'll get my age. How old am I?
Anonymous Quiz
11%
9
21%
12
56%
15
12%
18
👍1
ኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Junior Consultant
2. Teaching
3. Delivery personal
4. Special need teacher
5. Social Media Manager

TikTok | Facebook | Telegram

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
"The 5 second rule" በ ሜል ሮቢንስ የተፃፈ መፅሃፍ ሲሆን በነገሮች እርግጠኛ ያለመሆን ስሜትን እንዲሁም ነገሮች እስኪከሰቱ የመጠበቅ አባዜን ለመቆጣጠር የሚረዳ ነው። ከ 5 እስከ 1 በመቁጠር የፈሩትን ነገር ወዲያውኑ የማድረግ ቴክኒክ ሲሆን ራስን በመግዛት የተሻለ ደረጃ እንዴት እንደምንደርስም ያሳያል።

ይህም ዘዴ አዳዲስ ነገሮችን ለመጀመር ቀላል ከማድረጉ ባሻገር አስቸጋሪ በሆኑ ክስተቶች ውስጥ ጠንካራ መሆንን ያለማምዳል።

መፅሃፉ የሚያነሳችውን ነጥቦች በመተግበር ጥሩ ለውጥ ማምጣት ይቻላል።

📕📕 📖📖 📚📚

  TikTok | Facebook | Telegram
👍7
Supply Chain Management (SCM) : ይህ የትምህርት መስክ ድርጅቶች የሚያመርቱትን ዕቃዎች እንዲሁም የሚያቀርቡትን አገልግሎቶች ስለ መቆጣጠር፣ መምራትና ማስተዳደር የሚያተኩር ነው። ይሄም ሁሉንም ተግባራት፣ ግብዓቶች፣ እቅድ እና አስተዳደርን ያጠቃልላል።

በዚህ መስክ የተመረቁ ሰዎች:
- ትላልቅ ድርጅቶች ውስጥ
- የሎጅስቲክ አማካሪ ተቋማት
- የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር ቢሮ እና ወዘተ መቀጠር እና መስራት ይችላሉ።

ስለ ትምህርቱ ውጤት አያያዝ እና በዚህ ዘርፍ ተመርቀው ምን እንደሚሰሩ የኤድማፕ ድህረ-ገፅ ላይ ተቀምጧል።

በዚህ ያግኙት : www.edmap.et/logistics-and-supply-chain-management/
 
TikTok | Facebook | Telegram

#Get_to_know_your_degree #Edmap
#Logistics_and_Supply_chain_management
👍72
ህንድ በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ አካባቢ ሮቦቲክ መንኮራኩር በመላክ ትልቅ ስኬት አስመዝግባለች። ይህ ስኬት ህንድን ከ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ሩሲያ እና ቻይና ተርታ ያስቀምጣታል ።

መንኮራኩሯ "Chandrayaan-3 Mission" ትባላለች ፣ ስታርፍም "India, I reached my destination, and you can too!" የሚል መልእክት አስተላልፋለች።
9👍3
'ማትሪክ' ወይም ለዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና እንዴት መዘጋጀት እንደሚችሉ ኤድማፕ ያዘጋጀውን በምሳሌ የታገዘ ገለፃ በዚህ ያግኙት: https://t.me/EdMap_Community/224


"ቴሲስ (Thesis)" ወይም የመመረቂያ ፅሁፍ ርዕስ እንዴት መምረጥ እንዳለብዎት ካላወቁ ኤድማፕ ያዘጋጀውን ፅሁፍ በዚህ ይመልከቱ: https://t.me/EdMap_Community/221


ብቁ እና ፕሮፌሽናል የሆነ የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ደብዳቤ እንዴት መፃፍ እንዳለብዎት ግራ ከገባዎ በምሳሌ የተደገፈውን የኤድማፕ ጠቃሚ ማብራሪያ በዚህ ያግኙት : https://t.me/EdMap_Community/244

እናስታውስዎ!
5👍1
"50 Birr for a cup of coffee?! What a _____________!"
Anonymous Quiz
30%
piece of cake
11%
smell of heart
44%
rip off
15%
rise of bread
👍62
Forwarded from SkillMatch
No matter the job, some things stay the same. Here's what you'll find:

🔹 Teamwork: Working with others is key.
🔹 Learning: Every job brings new skills.
🔹 Challenges: There's always something to solve.
🔹 Growth: Each job helps you improve.

No matter where you work, these things are true!

Join our Telegram l Follow us on LinkedIn
4👍2
በHub-Spot አካዳሚ የተዘጋጀው የGrowth-Driven Design ኮርስ ይውሰዱ።

በዚህ ኮርስ በብዙ የሚታዩና የሚጎበኙ ለቢዝነስ የሚጠቅሙ የተለያዩ ድህረገፆችን እንዴት መስራት እንደምትችሉ መማር ትችላላችሁ።

ይህ ኮርስ 7 ምዕራፎች እና 1 ማጠቃለያ ፈተና ያለው ሲሆን በቪዲዮዎች እና በተለያዩ አጋዥ መሳሪያዎች በመታገዝም መከታተል የሚያስችል ነው።

ከሁሉ በላይ ደግሞ ጥያቄዎችን መጠየቅ የምትችሉበት፣ መምህራን ጋር መወያየት እንዲሁም ከመሰል ተማሪዎች ጋር ልምድ ልትለዋወጡበት የምትችሉት አለማቀፍ የSlack Community ጋር መቀላቀል ያስችላችኋል።

ኮርሱን በዚህ ሊንክ ያገኙታል : academy.hubspot.com/courses/growth-driven-design
👍81
😁😁😁
In every group project

#student #meme #relatable
😁11👍1