EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
በ PiSpace Innovations ነገሮች በተለየ መልኩ ይፈፀማሉ!

ሲቪ፣ የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ዲግሪ፣ ወይንም CGPA እናንተን ይወስናል ብለን አናምንም። ጥንካሬዎና ባለተስጦ መሆንዎ ቀልባችንን ይገዛል።

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ያዘጋጀናቸውን መመዘኛዎች ይውሰዱና ወደ ስኬት ጉዞ አብረው ይጓዙ።

1. Content Creator/Social Media Manager (Intern ) - እዚህ ያመልክቱ
2. Video Content Creator (Intern) - እዚህ ያመልክቱ
3. Business and Economics Content Creator (Intern) - እዚህ ያመልክቱ
4. Social Media Video Creator / Host (Full time)- እዚህ ያመልክቱ
👍7
😁146
ሳይኮሎጂ የስነ-አዕምሮ እና ስነ-ባህሪን መሰረት አድርጎ የሚያጠና የትምህርት አይነት ነው። በዚህ ሙያ የሚሰሩ (ሳይኮሎጂስቶች) ሰዎች እንዴት እንደሚያስቡ፣ ምን እንደሚሰማቸውና እንዴት ስሜታቸውን እንደሚገልፁ ይሄም እንዴት ራሳቸው ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ ይገመግማሉ።

በሳይኮሎጂ ስራ ውስጥ ለመሰማራት ጥሩ አድማጭ፣ የሰውን ችግር እንደራስ የማያት ልምድ፣ የንግግር ችሎታ፣ አስተዋይ እይታ፣ የመመርመር ብቃት፣ መልካም ስነምግባር ሊኖር ያስፈልጋል።

ሳይኮሎጂስቶች በሚከተሉት ተቋማት የመስራት አቅሙ አላቸው።

- ተማሪዎችን የሚደግፉ ትምህርት ቤቶች
- እውቀትን የሚያሰፉ የምርምር ተቋማት
- ማገገሚያ ማዕከላት

እና ሌሎችም የስራ መስኮች ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

ይህ ትምህርትም የሰዎችን ባህርያት በመረዳት ችሎታን ለማጎልበት የተለያዩ እድሎችን ይከፍታል።

TikTok | Facebook | Telegram

#EdMap #Psychology #Get_to_know_your_degree
👍52
የክሪሚያ ጦርነት የተካሄደው እንደ ኤሮፓውያንን አቆጣጠር ከ1853 እስከ 1856 ሲሆን በአለማችን በጦርነት ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ብዛት ያላቸው ፎቶዎች የተነሱበት ጦርነትም ነበር።

እንደ ሮጀር ፌንተን፣ ጄንስ ሮበርትሰን እና ፌሊስ ቢቶ ያሉ ፎቶግራፍ አንሺዎች ስለወታደሮቹ ፣ ስለ ጦርነቱ እና በጦርነቱ ወቅት የነበሩትን አስቸጋሪ ጊዜያት ምስሎች አሳይተውናል።

በጦርነት ወቅትም የፎቶግራፊ ጥበብ መታየት እንደሚቻል ያስመሰከሩ ፎቶግራፎች እንደሆኑ ብዙዎች ይመሰክራሉ።

#History_Photographed #War #EdMap
👍5
🎬 ብቁ የMotion Graphics ባለሙያ ለመሆን የሚረዱ ገፆች🎬

1. Video Copilot: ስለ Motion Graphics እና Visual Effect በ After Effect ሶፍትዌር ያስተምራል።
ሊንክ

2. Mt. Mograph: ስለ Motion Design እና አኒሜሽን በAfter Effects ሶፍትዌር በግሩም መልኩ ያስተምራል።
ሊንክ

3. School Of Motion: ለጀማሪ
Motion አርቲስቶች ትክክለኛው የመማሪያ ገፅ ነው።
ሊንክ

4. ECAbrams: አሪፍ አሪፍ የአኒሜሽን መሳሪያ መንገዶችና ዘዴዎች ይማሩበታል።
ሊንክ

5. MOBOX Graphics: ስለ Motion Graphics ፣ After Effects እና Design በደንብ ይብራራበታል።
ሊንክ

TikTok | Facebook | Telegram

#Self_Made #After_Effect #Motion_design #EdMap
👍5
የኤድማፕ የክረምት የእንግሊዝኛ የስልጠና ፕሮግራም!

🎓 Grammar, Vocabulary, የንግግር ችሎታ እንዲያዳብሩ የሚያደርግ
🎥 በቀጥታ እና በቪዲዮ የታገዙ ትምህርቶች
💬 የእንግሊዝኛ ንግግር ችሎታዎን አንድ እርምጃ ከፍ ለማድረግ
📝 ለምዝገባ @Contact_EdMap ወይም @EdMapBot ይጠቀሙ
💵 ክፍያ ፡ ወርሃዊ ክፍያ 1500 ብር ብቻ!
📆 የምዝገባ የመጨረሻ ቀን: ሃምሌ24

ይሄ እድል አያምልጥዎ! 🚀🌍

#EdMap #SummerEnglish #LanguageLearning #PersonalDevelopment
3👍2
ለPiSpace Innovations የInternship እና የስራ እድሎች በሚያመለክቱበት ጊዜ እነዚህን 5 ዘዴዎችን በመጠቀም የእድሉ ተጋሪ መሆን ይችላሉ።

1. የፈጠራ ችሎታችሁን Portfolio ወይንም የማህበራዊ ሚዲያ ገፃችሁን (Account) በመላክ በተገቢው መንገድ ለማሳየት ሞክሩ

2. ተፈላጊነት ያላቸውን ክህሎቶች ለምሳሌ የማህበራዊ ሚዲያ መስተዳደር፣ የቪዲዮ አርትኦት (Editing) ፣ SEO እና የመፃፍ ችሎታ እንዳላችሁ መግለፅ እና ማሳየት

3. ከዚህ በፊት በሰራችኋቸው ስራዎች ላይ ያመጣችኋቸውን ለውጦች በቁጥር አስቀምጡ።

4. በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከዘመኑ ጋር አብረው እንደምትዘምኑ አሳዩ

5. ለኢንተርንሽፕ ወይንም ለስራው እውነተኛ ፍላጎት እና እውቀት እንዳላችሁ ለማስረዳት ሞክሩ

ምንም አይደል!😊
👍12
Where's the _____ post office please?
Anonymous Quiz
11%
most near
7%
near
3%
more near
78%
nearest
👍7😁2
ኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Call Center Agent

2. Receptionist and Admin Assistant

3. Social Media Manager

4. Theatrical Arts

5. Blog writer

TikTok | Facebook | Telegram

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
👍3
🌟EdMap ህልምዎን ያሳኩ!

ልናግዝዎ ዝግጁ ነን።

1. Basic Package ፡ ሁሉም አይነት መረጃ፣ የእለት ተእለት እርዳታ እና ድጋፍ
2. Premium Package ፡ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የተጠና ምክር፣ በማመልከቻ ደብዳቤዎች ዙሪያ የግል ምክራዊ አገልግሎት
3. Dreamer Package : ልዩና ፕሮፌሽናላዊ እገዛ፣ ከሙሉ ክትትል ጋር

በዚህ የፈለጉትን ጥቅል ይምረጡ 👉🏼 https://www.edmap.et/scholarships/ ወይም @Contact_EdMap ላይ ያናግሩን።

📱 በስራ ሰዓት በ 011-639-55-00 ሀሎ ይበሉን! ህልምዎን እውን ያድርጉ! 🌠
👍5
አዲሱን Oppenheimer (ኦፔንሃይመርን) ፊልም ከመመልከትዎ በፊት ጄ ሮበርት ኦፔንሃይመር (J. Robert Oppenheimer) በአቶሚክ ቦምብ ፈጠራ ውስጥ ስላለው ሚና ምን ያህል ያውቁ ነበር ?
Anonymous Poll
13%
ከፊልሙ በፊት ስለ ኦፔንሃይመር አውቅ ነበር
57%
ኦፔንሃይመር ማን ነው? ስሙን የሰማሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው
19%
ኦፔንሃይመር ማን? አዲሱን ፊልም ማየት አለብኝ
11%
የወንዶች ጉዳይን ደግሜ ብመለከት እመርጣለሁ
👍2
ለስራ ቀጣሪዎች አሰልቺ የሆኑ የማመልከቻ ደብዳቤዎች (Application Letter) መላክ አቁሙ!

እነዚህን 5 ድረገፆች በመጠቀም ቃለ መጠይቅ ቶሎ ለመጠራት ዝግጁ ይሁኑ

1. Slick Write:
www.slickwrite.com

2. Linguix:
linguix.com

3. ProWritingAid:
prowritingaid.com

4. Hemingway Editor:
www.hemingwayapp.com

5. Grammarly:
www.grammarly.com

AI to the rescue!


TikTok | Facebook | Telegram

#Application #AI #EdMap
👍82
ወረቀት ከሰዎች የበለጠ ታጋሽ ነው

- አና ፍራንክ
12👍2
Born a Crime_ Stories from a South African Childhood.pdf
3.6 MB
Book for the summer
Born a Crime
Author: Trevor Noah

Facebook | LinkedIn | Telegram
👍7
ይህን ያውቁ ኖርዋል?

ሃይፐር ፊዚክስ የፊዚክስ ርዕሰ ጉዳዮችን በቀላል ቃላት እና ዲያግራሞች የሚያብራራ ነፃ ድህረ ገጽ ነው።

ለተማሪዎች እና አስተማሪዎች ፊዚክስን በብቃት ለመማር ወሳኝ መሳሪያ ነው።

ሊንክ

Facebook | LinkedIn | Telegram

#EdMap #Physics #Did_you_know
👍5
ኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!


1. Remote Transcriptionists
2. Optical salesperson
3. Thesis Writer
4. Call Center Agent
5. Hair Salon Receptionist and operation manager

TikTok | Facebook | Telegram

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
👍6
የስዕል ችሎታችሁን በማሳደግ በስዕል አንቱታን ያተረፈ አርቲስት መሆን ከፈለጋችሁ እነዚህን የዩቲዩብ ገፆች ብትጎበኙ መልካም ነው።

1. Drawing with Waffles:
www.youtube.com/user/StrawberryWafflesify

2. Art Prof:
www.youtube.com/user/claralieu

3. Happy D. Artist:
www.youtube.com/c/HappyDArtist

4. Baylee Jae:
www.youtube.com/user/BayleeCreations

5. Proko:
www.youtube.com/user/ProkoTV

TikTok | Facebook | Telegram

#Self_Made #Drawing #Art #EdMap
👍5🔥1
በክረምት የእረፍት ጊዚያችሁ ውስጣዊ ፍላጎታችሁን ማወቂያ 5 መንገዶች።

1. ራስን ለማንበብ መሞከር: ምን እንደሚያስደስታችሁና ምን አይነት ነገሮች እንደሚያነሳሳችሁ ማወቅ

2. መሞከር : አዳዲስ እንቅስቃሴዎችን በመሞከር፣ ጊዜያችሁን በመልካም ለማሳለፍ ሞክሩ።

3. ጉጉት የሚፈጥሩባችሁ ነገሮች ላይ ትኩረት ስጡ።

4. ከሌሎች ሰዎች ተሞክሮና ልምዶች ተማሩ።

5. ከተመቻቸ ስሜት በመውጣት ነገሮችን ለመጋፈጥና ድብቅ ብቃታችሁ ለማውጣት ጣሩ።

TikTok | Facebook | Telegram

#Summer #Passion #Inspired #EdMap
👍17
8👍2😁1
⚡️ጥምረት የፊልም ፌስቲቫል ለተማሪዎች
ዩኤስኤይድ ከፕሮሎግ ማርኬቲንግ ጋር በመተባበር  ጥምረት የተሰኘ የፊልም ፌስቲቫል ከሐምሌ 25 እስከ 28 ድረስ ለዕይታ ይቀርባል።

📍 በአዲስ አበባ፦  የጣሊያን ባህል ማዕከል፣
📍በአዳማ፦ ኦሊያድ ሲኒማ
📍በባህር ዳር፦ ሙሏዓለም አዳራሽ ያካሂዳል።

ይኽ የፊልም ፌስቲቫል ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን #የዩኒቨርስቲ_ተማሪዎች በክረምቱ የእረፍት ጊዜያቸው በዚህ የፊልም ፌስቲቫል ላይ ቢሳተፉ ያተርፋሉ።
📣 መግቢያው በነጻ ነው።
ቀድመው ይመዝገቡ ፦  https://forms.gle/wjNi3Dk5ssNpsZ9s7


⚡️Coffee & Code Event
የተለያዩ የቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶች ላይ ከ ባለሙያዎች ጋር ይወያዩ ፤ ይተዋወቁ
📅 ሐምሌ 29, 2015, 11LT
📍 Breeze Bistro, ካሳንቺስ
ቀድመው ይመዝገቡ ፦ @Imthegik
📣 መግቢያው በነጻ ነው።
👍5
የሳምንቱ መፅሀፍ

Tales of wudan
ደራሲ: Andrew Tate
ኢለስትሬሽን: Mengistu Etim
የገፅ ብዛት: 27
የታተመበት ዓ/ም: 2023

TikTok
| Facebook | Telegram

#Summer #Book #Short #EdMap
👍81