EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
Imposter Syndrome (አይገባኝም የማለት ስሜት) በአዕምሮዎ ውስጥ ያለ ፍርሃት እንጂ እውነታው አይደለም!

ስኬቶችን በማግኘት አሁን ያላችሁበት ቦታ እንደሚገባችሁ አስታውሱ!

መልካም ሳምንት እንዲሆንላችሁ ተመኘን።

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
9👍2
የኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Event Planning Interns (Anywhere/remote)
2. Junior Architect (Entry level)
3. Junior Cinematographer
4. Mini market clerk (Entry level)
5. Office Furniture Designer

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
ስለ ሙዚቃ አሰራር ማወቅ ይሻሉ? ጀማሪ ሙዚቃኛ ከሆኑ የሚከተሉት የዩቲዩብ ገፆች እንዲከታተሉና እውቀትዎን እንዲያዘምኑ ኤድማፕ ይመክራል።

1. "In The Mix" - በሚክሲንግ ፣ ማስተሪንግ እና በሳውንድ ዲዛይን ዙሪያ ትምህርት የሚሰጥ የዩቲዩብ ገፅ ነው።

2. "You Suck at Producing" - የሙዚቃ ዝግጅትን ፈገግ በሚያሰኝ መንገድ የሚያቀርብ የመማሪያ መድረክ ነው።

3. "Production Music Live" - በElectronic Music ትኩረቱን አድርጎ የሚያስተምር ነው።

4. "Busy Works Beats" - የHiphop እና የTrap ሙዚቃ ስልት አሰራር ስልጠና በዚህ የዩቲዩብ ገፅ ይገኛል።

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
7👎4
ታዋቂውን የኪነ ጥበብ ስራ “ሞና ሊዛ” የሳለው ማን ነው?
Anonymous Quiz
1%
ቪንሰንት ቫን ጎግ
3%
ፓብሎ ፒካሶ
94%
ሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ
2%
ማይክል አንጄሎ
👍102
🎥የዩቲዩብ ቻናልዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ናችሁ?

በታዋቂ የዩቲዩብ ባለሙያዎች (Youtubers) የተዘጋጀው የHubSpot የዩቲዩብ ኮርስ ዩትዩብ ላይ እውቀታችሁና ታዳሚያችሁን እንዴት መጨመር እንደሚቻል ታሳቢ ተደርጎ የተሰናዳ ነው።

በመድረኩም ያዘጋጃችሁትን የዩቲዩብ ቪዲዮዎች ለSEO የተመቻቸ በማድረግ የቪዲዮ እይታችሁንና የተከታዮቻችሁን እንዴት እንደምታሳድጉ፣ እንዲሁም ሰዎች ሊወዷቸው የሚችሉ ይዘቶችን እንዴት በቀላሉ መምረጥ እንደምትችሉም ያሳውቃል።

በተጨማሪም ዩቲዩብ ላይ በማስታወቂያዎች እንዴት ገቢ ማግኘት እንደምትችሉ ትማሩበታላችሁ።

ይሄን በነፃ የቀረበውን ኮርስ በዚህ ያግኙት ፡ http://academy.hubspot.com/courses/youtube-marketing


@EdMap_Community | @EdMap_Eth
4👍4
ምቹና እና ጥቁር አብረቅራቂው የፈለጉትን ቅርፅ መሳል የሚችሉበት Black Angel Liner እነሆ!

ገበያ ላይ 350 ብር
EdDiscount ላይ 250 ብር

እዚህ ይዘዙ 👉 @Contact_EdMap አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-5500 ይደውሉ።


#Ladies #Feminine #EdMap #Glam
6👍2
ውብና ደማቅ የBlack Angel የከንፈር ቀለም ለጠንካራዋ ሴት!

ገበያ ላይ = 450 ብር
EdDiscount ላይ 350 ብር

እዚህ ይዘዙ 👉 @Contact_EdMap አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-5500 ይደውሉ።


#Ladies #Feminine #EdMap #Glam
6👍1
አሜሪካ ላይ ያሉ ኮሌጆች፣ ስኮላርሺፖች፣ ኢንተርንሺፖች፣ እና ሌሎቹን መረጃዎች በየጊዜው ለተማሪዎች የሚያደርስ ድህረገፅ እንዳለ ያውቃሉ?

Unigo የተሰኘው ድህረገፅ ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች በአንድ ላይ ይሰጣል።

የድህረገፁ አድራሻ :www.unigo.com

@EdMap_Community | @EdMap_Eth

#Did_You_Know #Unigo #Scholarship #Career_Match
8
ክረምቱን በበጎ ፍቃደኛ ተግባራት

Kelem Tutors and Lingua የቋንቋ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ የሚኖሩ በጎ ፍቃደኞችን ይፈልጋል።

Kelem Tutors ለመጪው ክረምትበካራሎ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚያደርገው ነፃ የማስተማር አገልግሎት በጎ ፍቃደኛ አስተማሪዎችን ለቋንቋ ትምህርት ቤቱ ደግሞ የእንግሊዝኛ ክፍል በጎ ፍቃደኛ ረዳት መምህር ይፈልጋል።

ለሁለቱም የስራ መደቦች መልካም የትምህርት ውጤት እንደመስፈርት የሚያስፈልጉ ሲሆን በጎ ፍቃደኛዎቹ ሰዓት አክባሪና ጥሩ ለውጥ ለማምጣት ፍላጎት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል። የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ።

ተቀባይነትን ያገኙ በጎ ፍቃደኛ ሰዎች ስልጠና እና ሰርተፍኬት የሚያገኙም ይሆናል። ክፍያ የሌለውና ለበጎ ፍቃደኞች የቀረበ ስራ ነው፣።

ለበለጠ መረጃ እና ለማመልከት ይሄን ይጫኑ ፡
- Lingua Language School
- Kelem Tutors

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
4👍1
"The Power of Now" በEckhart Tolle የተፃፈው ይህ መፅሀፍ ዛሬ ላይ እንድናተኩር የሚያስተምርም ነው። አዕምሯችንን ለማረጋጋት ፣ አሉታዊ ሀሳቦችን ለመተው እና በህይወት ደስታን ለማግኘት ቀላል መንገዶችን ያሳየናል።

የደራሲው ሀሳብ እና ትምህርቶች ለመረዳት እና ለመተግበር በጣም ቀላል ሲሆኑ በእያንዳንዱ ቀኖቻችን ላይ ከፍተኛ ተፀዕኖ ያሳድራሉ። ይህን መፅሀፍ በማንበብ፣ የበለጠ ሰላማዊ እና አርኪ ህይወት ለመኖር ጠቃሚ ግንዛቤዎችንም ያጋገኙበታል። The Power of Now መፅሀፍ እንዳያመልጥዎጥ

መፅሀፉን በማንበብ የመልካም መንገድ ጉዞዎን አሀዱ ብለው ይጀምሩ ፡

@EdMap_Community | @EdMap_Eth

#Book #Review #Self_Help #EdMap #Summer_List
👍43
ስኮላርሺፕ ማመልከት ቀላል ነው። 🎉

ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ መልኩ ማመልከት ስኮላርሺፕ እንዲሳካ የማድረግ አቅሙ ትልቅ ነው። ኤድማፕ ህልምዎን እንዲያሳኩ ፕሮፌሽናላዊ እገዛ በማድረግ ተግዳሮቶቹን እያቀለለም ይገኛል።

የሚመችዎትን ጥቅል መርጠው አንድ እርምጃ ይራመዱ!

1. Basic: አጠቃላይ መረጃ መስጠትና ቅድም ተከተሉን የያዘ እገዛ እና ድጋፍ
2. Premium: የባለሙያ እርዳታ ፣ የሞቲቬሽናል ደብዳቤ አፃፃፍ እገዛ እና ግላዊ ድጋፍ
3. Dreamer: ፕሮፌሽናላዊ የሆነ አጠቃላይ የባለሙያ እገዛ

ኤድማፕ፣ ግብዎን እንዲያሳኩ ከጎንዎ አለ!

በዚህ ያሻዎትን ይምረጡ ፡ https://www.edmap.et/scholarships/

አልያም @Contact_EdMap ላይ ያናግሩን!

#EdMap #Scholarships #EducationMadeEasy
3👍2
በአሁን ሰዓት በEdDiscount ያሉት የBlack Angel Lipsticks አይነቶች

- Pure Red (997)
- Espresso (813)
- Red Wine (921)
- Brown Romance (811)

የገበያ ዋጋ: 450 Birr
EdDiscount ላይ : 350 birr.

በዚህ ማዘዝ ይችላሉ👉 @Contact_EdMap

#Ladies #Feminine #EdMap #Glam
10👍3😁1
ብራዚላዊው ግብ ጠባቂ ኤደርሰን ሞራስ ጊነስ ወርልድ ሪከርድ ላይ፡

በጠንካራ የኳስ ምቶች የሚታወቀው ኤደርሰን ጊነስ ወርልድ ላይ ስሙ እ.ኤ.አ በ2018 በጊነስ ወርልድ ሪከርድስ ላይ ስሙን ማስፈር ችሎ ነበር።

ጊነስ ወርልድ ሪከርድስን ወደ ልምምድ ቦታው ጋብዞ የነበረው ግብ ጠባቂው ከሁለት ሙከራዎች በኋላ ኳሷን ወደ 75.35 ሜትር ርቀት ያክል በመምታት ነበር ከዚህ ቀደም የነበረውን ሪከርድ በማሻሻል ስሙን የአለም ድንቃድንቅ ላይ ሊያስመዘግብ የቻለው።

TikTok | Facebook | Telegram

#WorldRecords #EdMap #Ederson #Football
👍81
ለ UX/UI ዲዛይነሮች ሊጠቅሙ የሚችሉ 5 ምርጥ የዩቲዩብ ገፆች።

1. Will Paterson
ስለ Logo Design ፣ Hand Lettering ፣ illustrator ስልጠናዎችን ይሰጣል።

2. Arnau Ros
ስለ Web Design (UI, UX) ፣ Freelancing ፣ Figma ልዩ ስልጠናዎችን ያገኛሉ።

3. Adobe Photoshop
ስለ ፎቶሾፕ አሰራር ሙሉ መረጃ የምናገኝበት ገፅ ነው።

4. Satoru Graphics
ስለ Freelancing, Graphic Design ትምህርቶችን ማግኘት ከፈለጋችሁ ይህ ገፅ ለእናንተ ነው።

5. Hello, I'm Alexa
ስለ Freelancing, UX design, Vlogs እያብራራ የሚያሳይ የዩቲዩብ ገፅ ነው።

TikTok | Facebook | Telegram

#Edmap #Self #Tutorial #Design #UX #UI
👍9
EdMap Community
ለመጠናቀቅ ቀኖቻቸው የተቃረቡ የተማሪ ዲሎች 📍Dagi's Nail Studio, አድራሻ ገርጂ ሰንሻይን 💵20% ቅናሽ! 📆 እስከ ሐምሌ 5 , 2015 =============================== 📍Fillan Burger, ገርጂ ኮንዶሚኒየም 💵 45% ቅናሽ! 📆 እስከ ሐምሌ 5 , 2015 =============================== 📍ሜክሲኮ አምደ መፅሀፍት / Mexico Book…
ሰላም የ ኤድማፕ ቤተሰቦች! እነዚህ 3 ዲሎች ጊዜያቸው እንዳበቃ ልናሳውቃችሁ እንፈልጋለን።

የበለጠ አስደሳች እና አጓጊ ዲሎች እና ዲስካውንቶች እያዘጋጀን እንገኛለን!

የ ኤድማፕዲሎች እና ዲስካውንቶች ለመከታተል ቻናላችንን (@Edmapdeals)ይከታተሉ
👍62