EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
እነሆ ቅዳሜ እየመጣ ነው፣ ጋዜጠኛ ወንድዬ እንግዳም በማራኪ አፃፃፉ እውቀት ሊያስጨብጠን ተዘጋጅቷል።

ነገም ስለ ፈላስፋው ኦሾ እያዋዛ እውቀት የሚያስጨብጥ ፅሁፍ በኤድማፕ ድህረገፅ የሚያገኙ ይሆናል።

ከዚህ ቀደም በጋዜጠኛ ወንድዬ እንግዳ የተፃፉና ብዙዎቻችሁ የወደዳችኋቸው የቀድሞ የሊቢያ ፕሬዝዳንት መሃመድ ጋዳፊ እና የወቅቱ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ታሪክ በኤድማፕ ድህረገፅ በብሎግ/Blog አምድ ስር መቅረባቸው ይታወሳል።

በዚህ አድራሻ ማግኘት ይችላሉ : https://www.edmap.et/blogs/

@EdMap_Community | @EdMap_Eth

#የቅዳሜቀደዳ #ወንድዬእንግዳ #WendiyeEngida
6👍5👎3
እናስታውስዎ!

የሜክሲኮ መንግስት ለአለማቀፍ ተማሪዎች ያቀረበው ስኮላርሺፕ 2023

የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን: ጁላይ 21፣ 2023

Link: https://www.edmap.et/mexican-government-scholarships-2023-fully-funded/


@EdMap_Community | @EdMap_Eth
👍9👎3
Quiz Time
Fortunately, the policeman ___________for parking my car in a non - parking zone.
Anonymous Quiz
35%
give me the cold shoulder
9%
have my heart set on
20%
keep an eye on
36%
let me off the hook
👍10👎31
"...ኦሾ የተወለደው አንዲት ትንሽዬ የህንድ መንደር ውስጥ ነው! በአያቶቹ እጅ የፈለገውን እንዲያስብ፣ የፈለገውን እንዲያወራ እና የፈለገውን እንዲያደርግ እየተነገረው ያደገ ቅምጥል ልጅ ነው። ትምህርት ቤት ውስጥ ገና በልጅነቱ እኔ ነኝ ያለ ጎበዝ ተከራካሪ ነበር! መምህሮቹን ሳይቀር በክርክር ያሸንፍ እና ያሸማቅቅ ጭምር ነበር።..."

በወንድዬ እንግዳ በማራኪ ሁኔታ የተፃፈው የፈላስፋው ኦሾ ታሪክ በኤድማፕ ድህረገፅ በመግባት ሙሉውን ያንብቡት።
በዚህ ያግኙት ፡ https://www.edmap.et/who-is-osho/


@EdMap_Community | @EdMap_Eth

#የቅዳሜቀደዳ #ወንድዬእንግዳ #WendiyeEngida
👍104👎3
Which industry has produced the most millionaires?
Anonymous Quiz
39%
Technology
20%
Finance and Investment
37%
Entertainment and media
4%
Health
👎12👍7
ከዚህ ቀደም በተለያዩ ምርቶች ላይ ለኤድማፕ ቤተሰቦች ልዩ ቅናሽ ማድረጋችንም፣ በዛም በርካታ ቤተሰቦቻችን መደሰታቸው ይታወሳል። EdDiscount ሁሌም ከጎንዎ አለ!

በቅርቡም ተመሳሳይ አስደሳች ቅናሾችን እነሆም እንላለን። እስካዛው ድረስ እነዚህን ቅናሾች ይጠቀሙ።

1. የሴቶች ጃንጥላ (ባለ 8 ሽቦ)
ገበያ ላይ = 550 - 600
EdDiscount ላይ = 400 ብር ብቻ!

2. Black Angel Face Mask
ገበያ ላይ : 600 ብር
EdDiscount ላይ በ350 ብር ብቻ!

3. የሴቶች ሰዓት:
ገበያ ላይ : 2500 ብር
EdDiscount ላይ በ2000 ብር ብቻ!

ይፍጠኑ! በተወሰነ ቁጥር ብቻ የቀረቡትን ቶሎ ይሸምቱ።

አዲስ አበባ ለምትኖሩ በሙሉ ባሉበት ይደርሳችኋል!

በቅርቡ መተግበሪያ (Application) ይፋ ሲሆን ደግሞ ወደ የተለያዩ ከተማዎች አድማሳችንን እናሰፋለን።

ለማዘዝ @Contact_EdMap ላይ አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-5500 ይደውሉ።

ለተጨማሪ ዲልስ እና ቅናሽ @edmapdeals ይጎብኙ።
10👎3👍2
Imposter Syndrome (አይገባኝም የማለት ስሜት) በአዕምሮዎ ውስጥ ያለ ፍርሃት እንጂ እውነታው አይደለም!

ስኬቶችን በማግኘት አሁን ያላችሁበት ቦታ እንደሚገባችሁ አስታውሱ!

መልካም ሳምንት እንዲሆንላችሁ ተመኘን።

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
9👍2
የኤድማፕ የስራ ጥቆማ ለ ተማሪዎች እና ለ አዲስ ተመራቂዎች

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Event Planning Interns (Anywhere/remote)
2. Junior Architect (Entry level)
3. Junior Cinematographer
4. Mini market clerk (Entry level)
5. Office Furniture Designer

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
ስለ ሙዚቃ አሰራር ማወቅ ይሻሉ? ጀማሪ ሙዚቃኛ ከሆኑ የሚከተሉት የዩቲዩብ ገፆች እንዲከታተሉና እውቀትዎን እንዲያዘምኑ ኤድማፕ ይመክራል።

1. "In The Mix" - በሚክሲንግ ፣ ማስተሪንግ እና በሳውንድ ዲዛይን ዙሪያ ትምህርት የሚሰጥ የዩቲዩብ ገፅ ነው።

2. "You Suck at Producing" - የሙዚቃ ዝግጅትን ፈገግ በሚያሰኝ መንገድ የሚያቀርብ የመማሪያ መድረክ ነው።

3. "Production Music Live" - በElectronic Music ትኩረቱን አድርጎ የሚያስተምር ነው።

4. "Busy Works Beats" - የHiphop እና የTrap ሙዚቃ ስልት አሰራር ስልጠና በዚህ የዩቲዩብ ገፅ ይገኛል።

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
7👎4
ታዋቂውን የኪነ ጥበብ ስራ “ሞና ሊዛ” የሳለው ማን ነው?
Anonymous Quiz
1%
ቪንሰንት ቫን ጎግ
3%
ፓብሎ ፒካሶ
94%
ሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ
2%
ማይክል አንጄሎ
👍102
🎥የዩቲዩብ ቻናልዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ናችሁ?

በታዋቂ የዩቲዩብ ባለሙያዎች (Youtubers) የተዘጋጀው የHubSpot የዩቲዩብ ኮርስ ዩትዩብ ላይ እውቀታችሁና ታዳሚያችሁን እንዴት መጨመር እንደሚቻል ታሳቢ ተደርጎ የተሰናዳ ነው።

በመድረኩም ያዘጋጃችሁትን የዩቲዩብ ቪዲዮዎች ለSEO የተመቻቸ በማድረግ የቪዲዮ እይታችሁንና የተከታዮቻችሁን እንዴት እንደምታሳድጉ፣ እንዲሁም ሰዎች ሊወዷቸው የሚችሉ ይዘቶችን እንዴት በቀላሉ መምረጥ እንደምትችሉም ያሳውቃል።

በተጨማሪም ዩቲዩብ ላይ በማስታወቂያዎች እንዴት ገቢ ማግኘት እንደምትችሉ ትማሩበታላችሁ።

ይሄን በነፃ የቀረበውን ኮርስ በዚህ ያግኙት ፡ http://academy.hubspot.com/courses/youtube-marketing


@EdMap_Community | @EdMap_Eth
4👍4
ምቹና እና ጥቁር አብረቅራቂው የፈለጉትን ቅርፅ መሳል የሚችሉበት Black Angel Liner እነሆ!

ገበያ ላይ 350 ብር
EdDiscount ላይ 250 ብር

እዚህ ይዘዙ 👉 @Contact_EdMap አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-5500 ይደውሉ።


#Ladies #Feminine #EdMap #Glam
6👍2
ውብና ደማቅ የBlack Angel የከንፈር ቀለም ለጠንካራዋ ሴት!

ገበያ ላይ = 450 ብር
EdDiscount ላይ 350 ብር

እዚህ ይዘዙ 👉 @Contact_EdMap አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-5500 ይደውሉ።


#Ladies #Feminine #EdMap #Glam
6👍1
አሜሪካ ላይ ያሉ ኮሌጆች፣ ስኮላርሺፖች፣ ኢንተርንሺፖች፣ እና ሌሎቹን መረጃዎች በየጊዜው ለተማሪዎች የሚያደርስ ድህረገፅ እንዳለ ያውቃሉ?

Unigo የተሰኘው ድህረገፅ ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች በአንድ ላይ ይሰጣል።

የድህረገፁ አድራሻ :www.unigo.com

@EdMap_Community | @EdMap_Eth

#Did_You_Know #Unigo #Scholarship #Career_Match
8
ክረምቱን በበጎ ፍቃደኛ ተግባራት

Kelem Tutors and Lingua የቋንቋ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ የሚኖሩ በጎ ፍቃደኞችን ይፈልጋል።

Kelem Tutors ለመጪው ክረምትበካራሎ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚያደርገው ነፃ የማስተማር አገልግሎት በጎ ፍቃደኛ አስተማሪዎችን ለቋንቋ ትምህርት ቤቱ ደግሞ የእንግሊዝኛ ክፍል በጎ ፍቃደኛ ረዳት መምህር ይፈልጋል።

ለሁለቱም የስራ መደቦች መልካም የትምህርት ውጤት እንደመስፈርት የሚያስፈልጉ ሲሆን በጎ ፍቃደኛዎቹ ሰዓት አክባሪና ጥሩ ለውጥ ለማምጣት ፍላጎት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል። የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ።

ተቀባይነትን ያገኙ በጎ ፍቃደኛ ሰዎች ስልጠና እና ሰርተፍኬት የሚያገኙም ይሆናል። ክፍያ የሌለውና ለበጎ ፍቃደኞች የቀረበ ስራ ነው፣።

ለበለጠ መረጃ እና ለማመልከት ይሄን ይጫኑ ፡
- Lingua Language School
- Kelem Tutors

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
4👍1
"The Power of Now" በEckhart Tolle የተፃፈው ይህ መፅሀፍ ዛሬ ላይ እንድናተኩር የሚያስተምርም ነው። አዕምሯችንን ለማረጋጋት ፣ አሉታዊ ሀሳቦችን ለመተው እና በህይወት ደስታን ለማግኘት ቀላል መንገዶችን ያሳየናል።

የደራሲው ሀሳብ እና ትምህርቶች ለመረዳት እና ለመተግበር በጣም ቀላል ሲሆኑ በእያንዳንዱ ቀኖቻችን ላይ ከፍተኛ ተፀዕኖ ያሳድራሉ። ይህን መፅሀፍ በማንበብ፣ የበለጠ ሰላማዊ እና አርኪ ህይወት ለመኖር ጠቃሚ ግንዛቤዎችንም ያጋገኙበታል። The Power of Now መፅሀፍ እንዳያመልጥዎጥ

መፅሀፉን በማንበብ የመልካም መንገድ ጉዞዎን አሀዱ ብለው ይጀምሩ ፡

@EdMap_Community | @EdMap_Eth

#Book #Review #Self_Help #EdMap #Summer_List
👍43
ስኮላርሺፕ ማመልከት ቀላል ነው። 🎉

ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ መልኩ ማመልከት ስኮላርሺፕ እንዲሳካ የማድረግ አቅሙ ትልቅ ነው። ኤድማፕ ህልምዎን እንዲያሳኩ ፕሮፌሽናላዊ እገዛ በማድረግ ተግዳሮቶቹን እያቀለለም ይገኛል።

የሚመችዎትን ጥቅል መርጠው አንድ እርምጃ ይራመዱ!

1. Basic: አጠቃላይ መረጃ መስጠትና ቅድም ተከተሉን የያዘ እገዛ እና ድጋፍ
2. Premium: የባለሙያ እርዳታ ፣ የሞቲቬሽናል ደብዳቤ አፃፃፍ እገዛ እና ግላዊ ድጋፍ
3. Dreamer: ፕሮፌሽናላዊ የሆነ አጠቃላይ የባለሙያ እገዛ

ኤድማፕ፣ ግብዎን እንዲያሳኩ ከጎንዎ አለ!

በዚህ ያሻዎትን ይምረጡ ፡ https://www.edmap.et/scholarships/

አልያም @Contact_EdMap ላይ ያናግሩን!

#EdMap #Scholarships #EducationMadeEasy
3👍2
በአሁን ሰዓት በEdDiscount ያሉት የBlack Angel Lipsticks አይነቶች

- Pure Red (997)
- Espresso (813)
- Red Wine (921)
- Brown Romance (811)

የገበያ ዋጋ: 450 Birr
EdDiscount ላይ : 350 birr.

በዚህ ማዘዝ ይችላሉ👉 @Contact_EdMap

#Ladies #Feminine #EdMap #Glam
10👍3😁1