EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
ደስታና ሰላም የበዛበት የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆን ኤድማፕ ከልብ ይመኛል።

ይህ በዓል ይበልጥ የሚያስተሳስረን፣ የሚያፋቅረን እና ህብረት የሚያመጣልን ይሁንልን!

እንኳን አደረሳችሁ፣ አደረሰን!

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
12👍1
በተማሪና ወላጆች ጥያቄ መሰረት የተዘጋጀው የEdMap ጥቅል!

የEdMap Scholarlink አዲስ ተጨማሪ ጥቅል (Package) በውስጡ አካቶ መጥቷል!
"EdMap Package" ተብሎ የተሰየመው ይህ ለወላጆችና ለተማሪዎች እፎይታን የሚሰጥ ጥቅል የሚከተሉትን የመፍታት አቅም አለው።

- ተማሪዎች የትኛውን የትምህርት መስክ (Field) ብማር ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ይስማማል? ወላጆችም ልጄ የቱ መስክ ላይ እውቀቱን ቢያዳብር ይጠቀማል የሚለውን ጭንቀትዎን መፍትሄ ይሰጥዋል።

- ምን ላይ ጎበዝና ተሰጥዖ እንዳልዎት ግራ ከገባዎም "EdMap Package" በትምህርት ቆይታዎ ከጎንዎ አለ።

የ"EdMap Package" አገልግሎት ከብዙ በጥቂቱ:
-አጠቃላይ የአካዳሚክ Performance ምዘና/ትንተና
- የተሟላ ስኮላርሺፕ መረጃ
- የስራ/ሙያ አቅጣጫ ማማከር
- ዲፓርትመንት መረጣ
- በስልክና በ ኦንላይን ከ ባለሙያዎች ጋር ምክክር

እነዚህን ሁሉ ለማግኘትና ለመመዝገብ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ @Contact_EdMap አልያም በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥራችን 0116 - 39 55 - 00 ሀሎ ይበሉን!

የ"EdMap Package" ዋጋ 500 ብር ነው! ሌሆቹንም የ EdMap ፓኬጆች (Basic, Premium & Dreamer) ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ

በትምህርት ጉዞዎ ላይ ብልህ ውሳኔ በመወሰን የተሳካ ህይወት እንዲኖርዎ አለኝታ መሆናችን ይቀጥላል።
10👍3
#History_Photographed
እ.ኤ.አ በ1920 የተጀመረውና ተወዳጅነትን ያፈራው Swing Dance በሃርለም እና በጃዝ ሙዚቃ በመታጀብ የሚደረግ የዳንስ እንቅስቃሴ ነው።

የነፃነት፣ ደስታ እና የመሰባሰቢያ ምልክት ተደረጎ የሚቆጠረው ይህ የዳንስ ስልት በመላ ሀገሪቱ ተወዳጅነትን ያፈራ ነበር።

#History_Photographed #EdMap
1
☀️ፍቅር፣ ደስታ እና ስኬት ይገባሀል!
4👍1
Join EdMap as a Marketing Communications Specialist and become the vibrant face of our brand on social media!

● We're looking for a detail-oriented and high-spirited female to bring their creativity and energy to captivate our audience.

● Take charge of our social media platforms, create engaging content, and collaborate with our team to optimize our strategies.

● No matter your degree, as long as you have a desire to learn and grow together, you're the perfect fit.

● If you're passionate, creative, and natural in front of a camera, apply now and let's revolutionize education together!

Apply Here: https://skillmatchjobs.com/qsm_quiz/marketing-communications-specialist/

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
8
ለውጪ ስኮላርሺፖች እና ዩኒቨርሲቲዎች አፕላይ ማድረግ ብሎም ደግሞ የትኞቹ ስኮላርሺፖች ትክክለኛ መሆናቸውን መለየት ምን ያህል ከባድ እንደሚሆን እንረዳለን።

ለዚህም EdMap የተለያዩ ፓኬጆችን በማቅረብ እናንተን ለማገዝ ተዘጋጅትዋል።

1. Basic
● ስለስኮላርሺፑ የተጠና እና ሙሉ ተዓማኒ መረጃ እንሰጥዎታለን።
● እንዴት ማመልከት ወይም APPLY ማድረግ እንዳለብዎት እናግዝዎታለን
● ለዚህ ግልጋሎቶችን 499 የኢትዮጵያ ብር ይከፍላሉ።

2. Premium
● ሙሉ የስኮላርሺፕ እቅድ
● የትኛውን ዩንቨርስቲ ለስኮላርሺፕ ቢመርጡት እንደሚሻል በማሳወቅ እንረዳዎታለን
● "ሞቲቬሽናል ሌተር" አንዲሁም "ሪኮመንዴሽን ሌተር" ለዩንቨርስቲው ሲፅፉ እናግዝዎታለን
● ለሁለት ጊዜ ያክል የ 30 ደቂቃ የ Online ምክክር ከኛ ጋር የኖርዎታል
● 1499 የኢትዮጵያ ብር ለዚህ ግልጋሎታችን እናስከፍልዎታለን

3. Dreamer
● ሙሉ የዲሪመር ጥቅል አገልግሎት ይሰጥዎታል
● ፕሮፌሽናል የሆነ እና በብዙ ዩንቨርስቲዎች ተቀባይነት የሚያሰጥዎትን "ሞቲቬሽን እና ሪኮመንዴሽን ሌተር" እርስዎ ሳይደክሙ እኛ እንፅፍልዎታለን
● እንዴት በትክክል ማመልከት/Apply/ ማድረግ እንደሚችሉ እናሳውቅዎታለን
● አራት ጊዜ ያክል የ30 ደቂቃ የOnline ምክክር ከኛ ጋር ይኖርዎታል።
● ለዚህ እፎይታን ለሚሰጥ አማራጭ 9499 የኢትዮጵያ ብር እንጠይቅዎታለን።

ከፍላጎታቹ ጋር የሚስማማውን ጥቅል ምረጡ፤ የ ስኮላርሺፕ ግባችሁን አሳኩ።

እዚህ ሊንክ ላይ Book በማድረግ አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላቹ።

https://www.edmap.et/scholarships/
9👍4
የኤድማፕ የስራ ጥቆማ

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Videographer

2. Graphics Designer

3. English Teacher Part-Time

4. Fullstack Developer/ Remote

5. Sales Agent

6. Cell Operator

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ጀምሮ እስከ የዕለትተለት ጉዳዮች ድረስ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሚሰጥ ድህረ ገጽ እንዳለ ታውቃላችሁ?

How Stuff Works ሳይንስ ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጤና፣ ታሪክ፣ አውቶሞቲቭ እና ሌሎችንም ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚሸፍን ሲሆን ውስብስብ ፅንሰ ሀሳቦችን ቀላል እና ለመረዳት በሚያስችል መልኩ የሚያብራራ ነው።

ድህረ ገጹ አንባቢዎቹን ለማስተማር እና ለማዝናናት ጽሑፎችን፣ ቪዲዮዎችን፣ ፖድካስቶችን እና ጥያቄዎችን ያቀርባል።

ሊንክ: people.howstuffworks.com

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
4
Let's build our English skill

#English #Idioms #EdMap
👍8
በሳምንት ለአንድ ሰዓት ብቻ ለተቸገሩ ወገኖች በበጎ ፈቃደኝነት ጊዜ በመመደብ የክረምት ጊዜዎን ውጤታማ ማድረግ ይችላሉ።

ኤድማፕ፣ የተወሰኑ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማትን እንደሚከተለው አስቀምጧል።  እነዚህንም ሆነ ሌሎች እዚህ ያልጠቀስናቸው በአቅራቢያዎ ካሉ ማህበራት ጋር መስራት ይችላሉ።

🔹 የመቄዶኒያውያን ግብረ ሰናይ ማህበር
       መንግሥታዊ ያልሆነ፣ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት

የመቄዶኒያ ግብረሰናይ ማህ በር አላማ አረጋውያንና አካል ጉዳተኞች መጠለያ፣ አልባሳት፣ ምግብ እና ሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶችን በመስጠት ድጋፍ የሚያደርግ ድርጅት ነው።
● በጎ ፍቃደኛ በመሆን በዚህ ድርጅት ውስጥ ለመሳተፍ
● 0116 452561

🔹 ሀምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ
በፊስቱላ ህመም የተጠቁ ሴቶችን ተገቢውን እንክብካቤ መስጠትን አላማው አድርጎ የሚሰጥ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው።
● enquiries@hamlinfistula.org
● 0113 716544

🔹 ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር
እርዳታ ለሚሹ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስን በመለገስ እንዲሁም አቅመደካሞችንና ሴቶችን በመደገፍ የሚታወቀም ነው።
●  mudaycharityassociation@gmail.com
●  0937989898

እርዳታ ለሚሹ እጆች የተቻለንን በማድረግ በአንድ ሰው ህይወት ላይ ትርጉም ያለው ነፍስ እንዝራ!


@EdMap_Community | @EdMap_Eth
👍73
#ModelingDiscount

👠Modeling ኮርስ በዚህ ከረምት ለመውሰድ ላሰባቹ ተማሪዎች ESIC Card በማሳየት 20% ቅናሽ ያግኙ

🪪ለ ESIC Card ባለቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ቅናሽ

🗓ቅናሹ ቀድሞ ለሚመዘገቡ 15 ተማሪዎች ብቻ

📍ቦታ4 ኪሎ, IMS Inline Modeling School

🪪ይህን ቅናሽ የምትፈልጉ ለ @contact_edmap "Modeling " ብላቹ ቴክስት አድርጉ

ለተጨማሪ Deals እና Discount @EdMapDeals Join ያርጉ

#GymDiscount #EdDeal #EdMapDeals #EdMap
👍6
እነሆ ቅዳሜ እየመጣ ነው፣ ጋዜጠኛ ወንድዬ እንግዳም በማራኪ አፃፃፉ እውቀት ሊያስጨብጠን ተዘጋጅቷል።

ነገም ስለ ሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን እያዋዛ እውቀት የሚያስጨብጥ ፅሁፍ በኤድማፕ ድህረገፅ የሚያገኙ ይሆናል።

ብዙዎቻችሁ የወደዳችሁትና ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ተለጥፎ የነበረውን የቀድሞ የሊቢያ ፕሬዝዳንት መሃመድ ጋዳፊ ታሪክ የማንበብ እድል ያላገኛችሁ በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ ፡ https://www.edmap.et/the-story-behind-muammar-gaddafi/


@EdMap_Community | @EdMap_Eth

#የቅዳሜቀደዳ #ወንድዬእንግዳ #WendiyeEngida
10👍1
ድህረገፅ በተለያዩ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች በመጠቀም የመፍጠር እና የመገንባት ሂደት Web Development ይባላል።

በነዚህ የዩቲዩብ ገፆች እውቀትዎን አንድ እርምጃ ከፍ እንድታደርጉ ጋበዝን።

1. Traversy Media : HTML, CSS, JavaScript, React and Node.Js የተባሉ ትምህርቶችን በመሸፈን ስለ Web Development የሚያስተምር ገፅ ነው።
Link: www.youtube.com/c/TraversyMedia

2. The Net Ninja : ይህ የዩቲዩብ ገፅም የተለያዩ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን በመዳሰስ እውቀት የሚያስጨብጥ ነው።
Link: www.youtube.com/c/TheNetNinja

3. Dev Ed : ለጀማሪዎች እንዲሆን ታስቦ በሚዘጋጀው በዚህ የዩቲዩብ ገፅ UI/UX design እና Frameworks ጨምሮ ሌሎችንም ይዳስሳል።
Link: www.youtube.com/c/DevEd

@EdMap_Community | @EdMap_Eth

#Self_Made #Web #Dev #EdMap
👍7
ኡበር የውሃ ውስጥ ታክሲ አገልግሎት በአውስትራሊያ በቅርቡ ይጀመራል ተብሎ ይገመታል። ክፍያውም ለሁለት ጉዞ 3,000 ዶላር እንደሚያወጣ ታውቋል።

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
👍121
".. ፑቲን እጅግ ደሃ ከሚባሉ ቤተሰቦች ተወለደ! ሁለት ታላላቅ ወንድሞቹ ሞቱ! አባቱ በጦርነት የቆሰለ ነው። እናቱ ምስኪን የፋብሪካ ቀን ሰራተኛ ነበረች! እጅግ ጠባብ ቤት ውስጥ ከአይጥ ጋር እየተባረረ ኖረ... "

በወንድዬ እንግዳ በማራኪ ሁኔታ የተፃፈውና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ታሪክ በኤድማፕ ድህረገፅ በመግባት ሙሉውን ያንብቡት።
በዚህ ያግኙት ፡ https://www.edmap.et/who-is-vladimir-putin/


@EdMap_Community | @EdMap_Eth

#የቅዳሜቀደዳ #ወንድዬእንግዳ #WendiyeEngida
👍175
#Get_to_know_your_degree

የኮምፒውተር ሳይንስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣ ችግር ፈቺና ለህይወት አስፈላጊ የሆነ የክህሎት መድረክ ነው።

የኮምፒውተር ሳይንስ "አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ የኮምፒዩተር ሲስተሞች እና ኔትወርኮች፣ የመረብ ደህንነት፣ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች፣ የሶፍትዌር ምህንድስና፣ እና ሌሎችንም ያካትታል።

በኮምፒውተር ሳይንስ የተመረቁ ሰዎች በማንኛውም ኩባንያ በሚፈለጉት መስክ የመሰማራት እድላቸው ከፍ ያለ ነው።

ለምሳሌ:
- የአይቲ አማካሪ ድርጅቶች
- ትላልቅ የኮምፒተር እና የሶፍትዌር ኩባንያዎች
- የማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች
- ትላልቅ አምራቾች
- የፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢዎች
እና ሌሎችም ለአብነት የሚጠቀሱ ቦታዎች ነው።

#EdMap #Computer_Science #Get_to_know_your_degree

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
👍10
ትምህርት ስራ ለመያዝ ብቻ የምንጠቀምበት መሳርያ መሆን የለበትም ፣ እውነተኛ አቅማችንን ለመክፈት እና ያልተለመዱ ጀብዶች ባለቤት ለመሆን መግቢያ በር እንጂ።

ባለ ራዕይዋ ዶ/ር መቅደስ ብርሃኑ ብዙ መሰናክሎች በማለፍ የመጀመርያዋ ሃኪም እንዲሁም ፓይለት ለመሆን በቅታለች።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ቤት ህክምና በመማር ጉዞዋን የጀመረች ሲሆን በዚያም ሩህሩህ እና ፈዋሽ በመሆን ሙያዋን ከፍ አድርጋለች። ዶ/ር መቅደስ ግን በዚህ ብቻ አላበቃችም በኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ፣ የፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመግባት የበረራ ፍቃድዋን አጊኝታለች።

ዶ/ር መቅደስ ዛሬ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ መኮንን ረዳት አብራሪ በመሆን እያገለገልች ትገኛለች።

የዚች ጠንካራ ሴት ታሪክ አዳዲስ መንገዶችን እንዲሁም ፈላጎቶቻችንን ለማሳካት ጊዜው እንዳልረፈደ ያስተምረናል!

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
22👍5
የኤድማፕ የስራ ጥቆማ

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Child Development Specialist

2. Digital Marketing Officer

3. Graphics Desginer

4. Sales (Intern) Paid

5. Architecture and Civil Engineer

6. Computer Teacher

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
👍6
የሜክሲኮ መንግስት ለአለማቀፍ ተማሪዎች ያቀረበው ስኮላርሺፕ 2023
ለ መጀመሪያ ዲግሪ ፣ ባችለር ደረጃ ፣ የማስተርስ ደረጃ እና የዶክትሬት ደረጃ

ምን ምን ወጪዎች ይሸፈናሉ?
- በፕሮግራሙ ደረጃ ላይ የተመሰረተ ወርሃዊ አበል
- የሕክምና ወጪ
- ዓለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ የትራንስፖርት ወጪ

አስፈላጊ ሰነዶች
- ፓስፖርት
- ሜዲካል ሰርተፍኬት
- Declaration letter
- ሲቪ

የብቃት መስፈርት
- የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ተማሪ
- የ ሜክሲኮ ዜጋ ያልሆነ እንዲሁም ከዚቀደም በ ሜክሲኮ ስኮላርሺፕ ያልወሰደ
- ጥሩ የአካዳሚክ ውጤት ያለው

የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን: ጁላይ 21፣ 2023

ለሌሎች መስፈርቶችና ለማመልከት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ : https://www.edmap.et/mexican-government-scholarships-2023-fully-funded/

@EdMap_Community l @EdMap_Eth
6👍5
ይህ በዓለም ዙሪያ ዝነኛ የሆነው ምስል የሚያሳየው ሮዛ ፓርክስ በአውቶብስ ላይ የተቀመጠችበትን ወንበር ላለመልቀቅ ፈቃደኛ አለመሆኗን ነበር። በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩት አፍሪካ-አሜሪካንም ፈለጓን በመከተል "አውቶብስ አንጠቀምም" በሚል ሀሳብ ነፃነታቸውን ለማወጅም ሞክረዋል። ይሄም በቆዳ ቀለም ተንተርሶ ሰዎችን የመለያየት ኢ-ፍትሃዊ ህጎች እንዲቆሙ ጉልህ ሚና ተጫውቷል።

ተቃውሞው ለረጅም ጊዜ የዘለቀና የብዙ ሰውን ትኩረት የሳበና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ህጎቹ ፍትሃዊ እንዳልሆኑ ተረድቶ ነገሮች እንዲለወጡ አስችሏል።

የሮዛ ፓርክስ ድርጊትም ለእኩልነትና ለዜጎች መብቶች እንቅስቃሴ እንደ ዋና ምሰሶ በመሆንም መታወቅ ችሏል።

#History_Photogarphed #EdMap #Human_Rights

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
👍104
Well🥲🙄

#Student_Meme #EdMap
😁15👎1