EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
የኤድማፕ የስራ ጥቆማ

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Administrative Assistant

2. Video Editor

3. Driver and Production Assistant

4. Tea and Coffee Facilitator

5. Social Media Promoter On TikTok

6. Unpaid Internship

#Job_Post #Career #EdMap_Eth
👍4
እናስታውስዎ!

1. Kazakhstan Government Scholarships for International Students 2023
የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን ፡ June 30
በዚህ ያመልክቱ

2. IMF Youth Fellowship Program 2023 in Morocco
የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን ፡ June 30
በዚህ ያመልክቱ

ስኮላርሺፑን በሚያመለክቱበት ጊዜ ግር ካልዎ ኤድማፕ በይፋዊ የዩቲዩብ ገፁ እንዴት ማመልከት እንዳለብዎ የሚገልፅ ቪዲዩ አዘጋጅቷል።

በዚህ ሊንክ ያግኙት ፡ https://youtu.be/Jw1nWokYkMI

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
👍8😁1
_________ English people love fish and chips
Anonymous Quiz
33%
The
6%
A
33%
An
28%
-
😁12👍5
አሻሻጭነት: በግለሰብም ሆነ እንደ ተቋም የሚሰራ ስራ ሲሆን ምርቶችን ከዋና አከፋፋዮች አልያም ከአምራቾች በመቀበል ለሌሎች ማከፋፈል ማለት ነው።
ይህ ስራ እንዴት እንደሚሰራ በትክክል በማወቅ ትርፋማ መሆን ይቻላል።

ከታች የተዘረዘሩትን የዩቲዩብ ገፆችን በማየት እውቀትዎን ያዳብሩ።

1. Mike Vestil

2.
Becky Park

3. Freeway Flippers

4. Michael Humblet

5.
Martziechic

EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍5
ሰላም ውድ የኤድማፕ ቤተሰቦች፣ ወደ እናንተ ባደርስነውና በቅናሽ ያቀረብነው ላፕቶፕ በርከት ያለ ጥያቄዎች ቀርበውልናል። ስለሆነም ላፕቶፑን ከመግዛትዎ በፊት በደንብ እንዲፈትሹት፣ ገፅታውን እንዲያዩትና አጠቃላይ ባህሪያውን እንዲመረምሩት እንሻለን። ስለሆነም ይሄንን የምታደርጉበትና ላፕቶፑን ባካል ልታዩበት የምትችሉበትን አድራሻ @Contact_EdMap ላይ ገብተው ይጠይቁን፣ እናሳውቅዎታለን!

Hp slim elitbook

Slim Core i5 6th Generation @2.9ghz
Model : Hp Elitbook 840 G3 6th gen.
Condition: Brand New

GRAPHICS: intel HD graphics 520
Screen :14.1inch 1080p FHD
Storage : 1TB HDD OR 512 SSD

Ram : 8gb DDR4
5hr.+ hours battery life 
Finger print support

HD Sound system
ገበያ ላይ : 27,500 ብር
EdDiscount ዋጋ: 25,500 ብር ብቻ
@Contact_EdMap

❗️ኤድማፕ የሚያቀርባቸው የቅናሽ ዋጋ ምርቶች ጥራታቸውን መጠበቃቸውና የኤድማፕ ቤተሰቦች መመጠናቸውን ማረጋገጥ የምንግዜም ስራችን ነው።
👍7
ሁሌም በየሳምንቱ ቅዳሜ በማራኪ የአፃፃፍ ዘዴ እውቀቶችን በማካፈል የሚታወቀው የጋዜጠኛ ወንድዬ እንግዳ ፅሁፎችን እንድታነቡ ጋበዝን።

ነገ ስለ ቀድሞው የሊቢያ ፕሬዝዳንት መሃመድ ጋዳፊ ሞት፣ ከሞቱስ በስተርጀባ ማን እንዳለ፣ ወዘተ ርዕሰ ጉዳዮች እያነሳ ያዘጋጀውን ጣፋጭ ፅሁፍ እነሆ ወደ እናንተ እናቀርባለን።
ይጠብቁን!

@EdMap_Community | @EdMap_Eth

#የቅዳሜቀደዳ #ወንድዬእንግዳ #WendiyeEngida
👍19
ባለ ጥቁሩ እግር ድመት በዓለም ላይ በጣም ገዳይ ከሚባሉት የድመት ዝርያ ነው።
ክብደቱ ከ2-6 ኪሎ ግራም ብቻ ቢሆንም፣ ነብር በ6 ወራት ውስጥ ከሚያድነው የበለጠ  በአንድ ሌሊት ባለ  ጥቁር እግር ድመት ያድናል።

#EdMap #FunFact
👍8😁1
አና ካሬኒና እንደ ፍቅር፣ ቤተሰብ፣ ማህበራዊ ህይወት ያሉ የተለያዩ ጭብጦችን የሚዳስስ ውስብስብ ልቦለድ ነው። ሴራው የሁለት ጥንዶችን ታሪክ ይከተላል::

ልብ ወለዱ በ 19 ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ባሉ የሩስያ ማህበረሰብ ላይ ያውጠነጥናል።

ደራሲው የተለያዩ የስልጣን ደረጃዎችን እና የሩስያ መኳንንትን የአምልኮ ሥርዓቶች እና ስምምነቶችን ይመረምራል። በተጨማሪም የህብረተሰቡን ግብዝነት፣ ሙስና እና ኢ-እኩልነት በመተቸት ስለ ሰው ልጅ ስነ-ልቦና እና ባህሪ ጥልቅ ትንታኔ ይሰጣል።

#EdMap #Book_Review
@EdMap_Community | @EdMap_Eth
👍6
ከዚህ ቀደም በተለያዩ ምርቶች ላይ ለኤድማፕ ቤተሰቦች ልዩ ቅናሽ ማድረጋችንም፣ በዛም በርካታ ቤተሰቦቻችን መደሰታቸው ይታወሳል። EdDiscount ሁሌም ከጎንዎ አለ!

በቅርቡም ተመሳሳይ አስደሳች ቅናሾችን እነሆም እንላለን። እስካዛው ድረስ እነዚህን ቅናሾች ይጠቀሙ።

1. Sinerline Exercise Book (50 page)
ገበያ ላይ = 820 ብር በደርዘን
EdDiscount ላይ = 620 ብር ብቻ!

2. Hp Laptop (Core i5, 1TB HDD, 8Gb Ram, 6th gen, 5hrs Battery Life)

ገበያ ላይ : 27,500 ብር
EdDiscount ላይ በ25,500 ብር ብቻ!

3. Saachhi 3 in 1 Blender:
ገበያ ላይ : 3700 ብር
EdDiscount ላይ በ3200 ብር ብቻ!

ይፍጠኑ! በተወሰነ ቁጥር ብቻ የቀረቡትን ቶሎ ይሸምቱ።

አዲስ አበባ ለምትኖሩ በሙሉ ባሉበት ይደርሳችኋል!

በቅርቡ መተግበሪያ (Application) ይፋ ሲሆን ደግሞ ወደ የተለያዩ ከተማዎች አድማሳችንን እናሰፋለን።

ለማዘዝ @Contact_EdMap ላይ አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-5500 ይደውሉ።

ለተጨማሪ ዲልስ እና ቅናሽ @edmapdeals ይጎብኙ።
👍9
"..ወቅቱ እ.ኤ.አ 1986 ላይ ነው! የአሜሪካ ደህንነት ተቋም የሆነው "CIA" ከሰሜን አፍሪካዋ ሃገር ሊብያ ከሳተላይት እና ኤሌክትሮኒክ ሰርቪላንስ የሚሰበሰቡ የተለያዩ ሚስጥራዊ መልእክቶችን እየቃረመ ነው። ከነዚህ ሚስጥራዊ መልእክቶች ውስጥ ለአሜሪካ የደህንነት ስጋት የሚሆን ነገር ከተገኘ ይመረመራል። የዛን ቀን "CIA" 397 የተለያዩ ሚስጥራዊ መልእክቶችን አዳምጦ ምንም የደህንነት ስጋት የሚሆን ነገር አላገኘም! ነገር ግን ጠልፈው ከሚሰሟቸው መልእክቶች ውስጥ 398ኛው መልእክት ለአሜሪካ ደህንነት ቀጥተኛ ስጋት ሆኖ ተገኘ።  መልእክቱ "...stand by and be ready to attack American targets and Execute the plan..." የሚል ነበር! ይህ መልዕክት የደህንነት ተቋሙ ውስጥ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጠረ። ከሊቢያ ተጠልፎ የተሰማው መልእክት "Muammar Gaddafi" ከሚመራው መንግስት እንደሆነ ማወቅ ቢችሉም ጥቃት እንዲደርስባቸው የተባሉት አሜሪካውያን የት እና መቼ እንደሆነ ግን ማወቅ አልተቻለም። ማጣራታቸውን ቀጠሉ!..."

በጋዜጠኛ ወንድዬ እንግዳ የተፃፈው ይህ ማራኪ ፅሁፍ ሙሉውን በኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ያገኙታል። እንዲያነቡት ጋበዝን!

በዚህ ያግኙት ፡ https://www.edmap.et/the-story-behind-muammar-gaddafi/
👍20❤1😁1
#Get_to_know_your_degree

የንግድ ሥራ አስተዳደር (ቢዝነስ ማኔጅመንት) በመባል የሚታወቀው የጥናት ዘርፍ የንግድ ድርጅትን የሚያስተዳድር ነው።

የማኔጅመንት፣ የፋይናንስ አስተዳደር፣ የጥራት ማረጋገጫ አስተዳደር፣ የመረጃ ትንተና፣ የሽያጭ፣ የፕሮጀክት አስተዳደር፣ የኢንፎርሜሽን-ቴክኖሎጂ አስተዳደር እና የመሳሰሉትን ያካተቱ መስኮችንም በውስጡ ይዞ አገልግሎት ይሰጣል።

በቢዝነስ አስተዳደር እውቅና ያለው ሰው በሚፈለገው መስክ በማንኛውም ኩባንያ ውስጥ መሥራት ይችላል። በሚከተሉት ቦታዎች ላይ መስራት ይችላል:-

- በማርኬቲንግ አስተዳደር
- በሂሳብ ባለሙያ እና ፋይናንስ
- በኦፕሬሽን አስተዳደር
- በሰው ሀብት ስፔሻሊስት
- በሽያጭ ሃላፊ
- በምክር አገልግሎት ዘርፍ

#EdMap #Business_Administartion #Get_to_know_your_degree

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
👍8
😁😭
#MedSchool #Medlife #meme

How many med students have we got here?
😁16👎1
በግቢ ቆይታዎ ለማጥናት ተስማሚ ቦታ የት ነው ብለው ያስባሉ?

ኤድማፕ ባዘጋጀው አምድ (Blog) የንባብ ፍላጎትዎን በመጨመር የፈተና ውጤትዎ የተሻለ እንዲሆን ሊያድርጉ የሚችሉ የማንበቢያ ስፍራዎችን ለማሳየት ሞክሯል። መነሳሳት ሊፈጥሩ የሚችሉ ቤተመፅሀፍትና ማራኪ ቦታዎች የት እንደሆኑ በተዘጋጀው አምድ (Blog) ማወቅ ይችላሉ።

https://www.edmap.et/best-study-spots-on-campus/
❤1
Forwarded from SkillMatch
Forwarded from SkillMatch
EdMap is Hiring!

Join our team at EdMap as a Marketing Communications Specialist in Addis Ababa, Ethiopia!

Responsibilities:
- Create engaging content for various marketing channels
- Coordinate marketing campaigns and develop promotional materials
- Execute strategies aligned with company objectives
- Collaborate with the creative team for high-quality visuals
- Monitor and optimize campaign performance
- Manage social media accounts and engagement
- Act as a spokesperson and prepare communications

Qualifications:
- Bachelor's degree in Marketing, Communications, or related field
- Experience in developing marketing strategies and content creation for social media platforms
- Strong writing and editing skills
- Understanding of digital media trends and best practices
- Proficiency in social media management tools and analytics
- Familiarity with video production and editing is a plus
- Excellent interpersonal skills and ability to work in a team
- Highly organized with a creative mindset

If you're passionate about marketing communications and possess strong strategic thinking skills, don't miss this opportunity! Apply now at https://skillmatchjobs.com/qsm_quiz/marketing-communications-specialist/.

Join our dynamic team and make an impact.

#MarketingJobs #JoinUs #EdMap #AddisAbaba
👍6
የኤድማፕ የስራ ጥቆማ

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Business plan and Proposal Writer

2. Logo and Brand Identity Designer

3. Waiter and Hed Waiter

4. Receptionist

5. Personal Assistant/ Social Media Manager

6. Graphics Designer

#Job_Post #Career #EdMap_Ethiopia
👍3
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል

ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ከተውጣጡ ሰዎች እና ባለሙያዎች ጋር በፕሮጀክታችሁ ላይ በአንድነት ለመስራት የሚረዳዎ ድህረ ገጽ እንዳለ ያውቃሉ?

ማንኛውም ኘሮጀክቶች እና ስራዎች ላይ ደረጃ በደረጃ እንድትሰሩ የሚረዳው ይህ ድህረ ገፅ፣ ከመነሻ ሀሳብ  እስከ አውደ ጥናቱ ድረስ በየቀኑ በመተንተን በሚጋሩት ወይም ድህረ ገፁ ላይ በሚያገኙት ግሩም ፕሮጀክቶች የተለያዩ ሀሳብና እውቀትን ይገነባሉ።

በዚህ ያግኙት:  instructables

@EdMap_Community | @EdMap_Eth
👍6❤1