EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ የሚሄዱ ዝግጅቶች እና ኤግዚቢሽንኖች

1.የጥበብ ኤግዚቢሽን፡የቤት ትዝታዎች - በአርቲስት ማፑኩ ኤክፖሚ ዣን-ጄራርድ
📍 አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሲስ
📅 እስከ ሰኔ 12,2015 ድረስ

2. ET Coders የክረምት ኮድ ካምፕ
📍የሻምፒዮንስ አካዳሚ በጀሞ እና ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ
📍 አዳማ
🙏 @lizzygal
📅 ሀምሌ 3,2015
እዚህ ይመዝገቡ

3. ተስፋ እግር ኳስ የክረምት ካምፕ
📍 ብስራተ ገብርኤል፣ጎሮ እና ገርጂ
📅 ሀምሌ 3, 2015
🙏 @tesfaFA

@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍3
ትራንስክሪፕሽን : የተቀዳን ድምፅ ወይም ቪዲዮ በማዳመጥና የሰሙትን እንደ አርፍተ ነገሩ አገባብ ቃል በቃል በመተርጎምና በመቀየር የሚሰራ ስራ ነው።

ይሄንን ስራ በመስራት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ለዚህ ስራ ሊረዷችሁ የሚችሉ የዩቲዩብ ቻናሎችን በመጎብኘት ራስዎን ማስተማር ይችላሉ።

1. Jennifer Marie

2.  Sheena Santos

3.  Tess Ogamba

4. escribr Transcription Tips & Gigs escribr Transcription Tips & Gigs

5.   Learn Legal Transcription 


#Ed_Map  #Self_Made #Transcriptionist
👍8
በሳምንቱ መጨረሻ የት ማሳለፍ ትመርጣላችሁ?
Anonymous Poll
69%
የባህር ዳርቻዎች ላይ መዝናናት 🏝️
31%
ተራራ ላይ የሚደረግ ጉዞ⛰️
😁11
EdMap Community
ትራንስክሪፕሽን : የተቀዳን ድምፅ ወይም ቪዲዮ በማዳመጥና የሰሙትን እንደ አርፍተ ነገሩ አገባብ ቃል በቃል በመተርጎምና በመቀየር የሚሰራ ስራ ነው። ይሄንን ስራ በመስራት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ለዚህ ስራ ሊረዷችሁ የሚችሉ የዩቲዩብ ቻናሎችን በመጎብኘት ራስዎን ማስተማር ይችላሉ። 1. Jennifer Marie 2.  Sheena Santos 3.  Tess Ogamba 4. escribr Transcription…
ለትርጉም ስራ (Translation/Transcription) ፍላጎት ላላችሁ!

Chainlinx Software Technologies Solution PLC በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ አስደሳች የስራ እድል ይዞ መትዋል።

💼 የስራ መደቡ፡ የትርጉም/የፅሁፍ ባለሙያ
📍 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
💰 ደሞዝ፡- 13,500 ብር በወር

ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
👍8
የኤድማፕ የስራ ጥቆማ

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Mind Mapping Expert

2. Tutor

3. Sales

4. Call Center Agent

5. Graphics Designer and social Media Manager

6. Driver

#Job_Post #Career #EdMap_Ethiopia
👍3
#እናስተዋውቆ ኢትዮጵያዊት ፓይለት ካፒቴን አምሳለ ጓሉ እ.ኤ.አ ህዳር 30 ቀን 1977 በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህር ዳር የተወለደች ሲሆን ወደ አዲስ አበባ መዲና ከተዘዋወረች በኋላ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምራለች።

የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን ደሞ በአሳይ ትምህርት ቤት ተከታትላለች። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአርክቴክቸር በቢኤ ተመርቃለች።

አምሳለ በ2010 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦምባርዲየር ዲኤችሲ-8-402Q400 ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር በመምራት የሀገሪቱ የመጀመሪያዋ ሴት ካፒቴን ሆናለች።

በተጨማሪም ካፒቴን አምሳለ ጓሉ በእሷ ትዕዛዝ ቦይንግ 787 በማብረር ሁለተኛዋ አፍሪካዊት ሴት ሆናለች።

#EdMap #Meet #Amsale_Gualu #Female_Pilot
👍20
የፀጉር ሥራ ባለሙያ ሰዎች ፀጉራቸውን እንዲያስውቡ፣ እንዲቆርጡ፣ እንዲቀቡ የሚረዱ ባለሙያዎች ናቸው።

በሱቆች፣ ስፓዎች ወይም ሌሎች የፀጉር መሠሪያ ተቋማት ሊሠሩ ይችላሉ፣ ወይም በግል ተቀጣሪዎች ሊሆኑ ይችላሉ።

ይሄንን ስራ በመስራት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ለዚህ ስራ ሊረዷችሁ የሚችሉ የዩቲዩብ ቻናሎችን በመጎብኘት ራስዎን ማስተማር ይችላሉ።

A. Create Beautiful Hair

B.
Haircut Teacher

C.
Luxy Hair

D. Anjali Tips

E. KGS Hairstyles

#Hairstylist #Self_Made #Ed_Map
👍10
የለሊት ወፎች ብዙ አይነት እፀዋት እንዲበቅሉ ለመርዳት አስፈላጊ እንደሆኑ ያውቃሉ?

በአለም ላይ ከ500 የሚበልጡ አበባዎች ዘር እና ፍሬ እንዲፈጥሩላቸው የለሊት ወፎችን ይጠባበቃሉ።

@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍6
#ወጣትእናጤና

በ2015 በጀት ዓመት 11ሺህ ወገኖች በኤች አይ ሺ ኤድስ ህይወታቸውን ማጣታቸውን ተገልጿል።

በተጨማሪም 8 ሺህ 300 ሰዎች አዲስ በኤች አይሺ መያዛቸውን፣ ከነዚህም ውስጥ 69 በመቶዎቹ ከ15 እስከ 30 አመት የእድሜ ክልል ላይ ያሉ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።

ቲክቫህ ማጋዚን የተገኘ
👍7
በአጭር ጊዜ ውስጥ ለዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (ማትሪክ) እንዴት መዘጋጀት እንችላለን?

1: ለማጥናት ከሚቀልዎት ወደሚከብድዎት የትምህርት መስክ ይሂዱ!
2: ከዚህ ቀደም የተጠየቁትን ጥያቄዎች ይመልከቱ፣ አስፈላጊ የሚሉትን ርዕስ ይለዩ!
3: ርዕሶችን መሰብሰብ
4: ለፈተናው የቀረውን ጊዜ ያስሉ
5: የአጠናን እቅድ ያዘጋጁ
6: ጥናትዎን ይጀምሩ

ኤድማፕ በምሳሌ በታገዘ እና በተብራራ መልኩ እንዴት በአጭር ጊዜ ለዩንቨርስቲ የመግቢያ ፈተና (ማትሪክ) እንደሚዘጋጁ እና ብቁ እንደሚሆኑ የሚያሳይ መረጃ እነሆ ሊያጋራችሁ ይወዳል። ከታች የተያያዘውን ፋይል ይመልከቱት።
👍10👎1
በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ የሚሄዱ ዝግጅቶች

1. የከረምት ሰልጠና
-የቋንቋ ፣ የ ኮምፒዩተር እንዲሁም የተለያዩክህሎቶች ስልጠና
📍: @Ethiostarlocalizations
📅:ሰኔ 9 2015
እዚህ ይመዝገቡ

2. በጃፓን የኢትዮጵያ Startup Pitch
📍፡ ኦንላይን
📅፡ሰኔ 13 2015 ከ9:30 እስከ 12:00
🙏: @Sacchiko555

EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
👍3
በተለያዩ ሀሳቦች ላይ ያማከለው ድህረ ገፃችን ዛሬም ለእናንተ ለታዳሚዎቻችን አስፈላጊ እና ጠቃሚ ርእሰ ጉዳዬች ይዘን መጥተናል።

✯የዚህ ሳምንት መሪ ሀሳብ አርገን ያቀረብንላችሁ ''ለተማሪዎች የ Internet ተደራሽነት ውስን መሆን አለበት ወይ?'' በሚል ርዐሰ ጉዳይ ያጤነ ነው።

✯ጽሁፉን ለማንበብ ደህረ ገጻችንን የጎብኙ

አንብቡኝ ☺️

#Ed_Map #Blog #Student #Internet_Access
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድሮሴራ ሥጋ በል እጽዋቶች ሲሆኑ በቅጠሎቻቸው ላይ ተለጣፊ ትናንሽ ነፍሳትን የሚይዙ እና የሚያፈጩ አካላት አሏቸው።

እነዚህ አስደናቂ ተክሎች ታዳኛቸውን ለመሳብ ሳቢ መዐዛቸውን ይጠቀማሉ።

#Discover #PlantWorld
👍8😁2
📣EdDeal Update: 15 ተማሪዎች የቲሲኤም ሴኪዩሪቲ ኢንተርናሽናል ኮርስ በነጻ አገኙ!

🎉 15 ተማሪዎች አለም አቀፍ ኢንስቲትዩት ከሆነው ቲሲኤም ሴኪዩሪቲ አካዳሚ በ EdMap ዲስካውንት ማግኘታቸውን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ይህን እድል ላገኙ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!

የትምህርት ጉዞዎን መደገፋችንን ስንቀጥል በEdMap የሚመጡ ተጨማሪ አስደሳች Deals እና Discount እንደትጠብቁ በመጋበዝ ነው ።

ለተጨማሪ Deals እና Discount @EdMapDeals Join ያደርጉ

#EdDeal #EdMapDeals #EdMap
👍7
እምቅ ችሎታዎን ያውጡ!

የወደፊት ግብዎ አወሳሰን ህይወትዎን የመቀየር ትልቅ አቅም አለው! መመሪያ፣ ዓላማ እና ፍፃሜ ይሰጣልና።
ትልቅም ይሁን ትንሽ፣ ግቦች ለግል እድገትና ስኬት እንደመረማመጃ በመሆን ያገለግሉልናል።

ታዲያ ውጤታማ ግብ እንዴት እንወስናለን?

1. ልዩ መሆን፡ ማሳካትና መድረስ የሚፈልጉትን ነገር በግልፅ ያስፍሩ።

2. ይመዝኑ ፡ ዓላማዎን/ ግብዎን እያሳኩ ነው? ምን ያክል ርቀጽ እየሄዱ ነው? የሚለውን ይመዝኑ።

3. ተጨባጭ መሆን ፡ ግብዎ በሩቅ ጊዜም ቢሆን የሚሳካ ቢሆን መልካም ነው። ምናባዊ እንዳይሆን ይጠንቀቁ።

4. መከፋፈል፡ አላማዎን ለመስራት እንዲመችዎ አድርገው ይከፋፍሉት። ቅድሚያ የሚሰጡትን ይምረጡ።

5. ተነሳሽነት ይኑርዎት ፡ የ "አሳከዋለሁ መንፈስ" በውስጥዎ ይዘው ይስሩ።

6. መማር ፡ ከውድቀትዎ፣ ከድክመትዎ በየጊዜው እየተማሩ መቀጠልዎን አይርሱ።

7. እርዳታ መሻት ፡ ግብዎን እንዴት ማሳካት ማወቅ ካልቻሉ ለሌሎች በማጋራት እርዳታ ይጠይቁ።

@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍8
በኢትዮጵያ እጅግ አጓጊ የፈጠራ ውድድር አካል ለመሆን እድሉን እንዳያመልጥዎ። Solve IT 2023 ይመዝገቡ ይወዳደሩ።

ለመመዝገብ: http://solveit-et.com

telegram bot @solveit_et_bot

@EdMap_Community l @EdMap_Official
👍12
የአለም አቀፍ የህዝብ ጤና አማካሪ ድርጅት የሆነው John Snow, Inc. (JSI) የጤና ዘርፍ ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች online በነፃ ኮርሶችን ይሰጣል። በእነዚህ ኮርሶች ውስጥ በመመዝገብ እራስዎን ያዘምኑ

ሊንክ : https://elearning.jsi.com/


@EdMap_Community l @EdMap_Eth
👍1
በትምህርት መገልገያ ውጤቶች ላይ ልዩ ቅናሽ በማድረግ የአካዳሚክ ስኬትዎ የተቃና እንዲሆን EdDiscount ሁሌም ከጎንዎ አለ! በቅርቡ አስደሳች ቅናሾችን እነሆ እንላለን። እስከዛው ድረስ እነዚህን ቅናሾች ይጠቀሙ።

1. AirPod Pro 5
ገበያ ላይ = 2000 ብር
EdDiscount ላይ = 1550 ብር ብቻ!

2. Casio Scientific Calculator
ገበያ ላይ : ከ800 - 1000 ብር
EdDiscount ላይ በ550 ብር ብቻ!

3. Ruga's Neckband Headset:
ገበያ ላይ : 1500 ብር
EdDiscount ላይ በ1050 ብር ብቻ!

ይፍጠኑ! በተወሰነ ቁጥር ብቻ የቀረቡትን ቶሎ ይሸምቱ።

አዲስ አበባ ለምትኖሩ በሙሉ ባሉበት ይደርሳችኋል!

በቅርቡ መተግበሪያ (Application) ይፋ ሲሆን ደግሞ ወደ የተለያዩ ከተማዎች አድማሳችንን እናሰፋለን።

ለማዘዝ @Contact_EdMap ላይ አልያም በስራ ሰዓት 011- 639-5500 ይደውሉ።

ለተጨማሪ ዲልስ እና ቅናሽ @edmapdeals ይጎብኙ።
👍12