ይህ "View From The Window at Le Gras" የሚል ስያሜ የተሰጠው ፎቶግራፍ የመጀመሪያው የፎቶ ምስል ነው።
በ Nicéphore Niépce የተነሳው ይህ ፎቶግራፍ እ.ኤ.አ ከ1826 - 1827 ባለው ገደማም እንደተነሳ ይነገራል።
ይህን ፎቶ ለማንሳት የመጀመሪያም እንደመሆኑ እጅግ ከባድና ውስብስብ ሂደቶች አልፏል። ነገር ግን ከብዙ ሙከራና ውጣወረዶች በኋላ Nicéphore Niépce ምስሉን ማስቀረት ችሏል።
#Edmap #History_Photographed

👍7
በተለያዩ ሀሳቦች ላይ ያማከለው ድህረ ገፃችን ዛሬም ለእናንተ ለታዳሚዎቻችን አስፈላጊ እና ጠቃሚ ርእሰ ጉዳዬች ይዞ መጥቷል።
- የዚህ ሳምንት መሪ ሀሳብ አርገን ያቀረብንላችሁ ደግሞ 'በአስጨናቂ እና ስራ በሚበዛበት ወቅቶች ላይ ራሳችንን መንከባከብ እንዴት መለማመድ እንደሚቻል' የሚገልፅ አምድ (Blog) ነው።
- ፅሁፉን በድህረገፃችን ያገኙታል ።
ሊንክ
@EdMap_Eth | @EdMap_Community
- የዚህ ሳምንት መሪ ሀሳብ አርገን ያቀረብንላችሁ ደግሞ 'በአስጨናቂ እና ስራ በሚበዛበት ወቅቶች ላይ ራሳችንን መንከባከብ እንዴት መለማመድ እንደሚቻል' የሚገልፅ አምድ (Blog) ነው።
- ፅሁፉን በድህረገፃችን ያገኙታል ።
ሊንክ
@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአፕል አዲሱ Vision Pro mixed reality headset
ይሄም እውነተኛውንና የዲጂታሉን አለም ለማየት ይረዳል። የቪዲዮ ቴክኖሎጂን በመጠቀምና የ3D እይታን በማንፀባረቅ እውነተኛውን አለም እንድናይ ያደርጋል።
መነፀሮቹ መቆጣጠሪያ አልተገጠመላቸውም ይልቁንስ ከአይን፣ እጅ እና ድምፅ ጋር በመግባባትና እንቅስቃሴን በማጤን ትዕዛዛትን ይፈፅማሉ።
ዋጋው 3499 ዶላር የተተመነለት ይህ አዲሱ ምርት፣ ለሽያጭ የሚቀርበውም በሚቀጥለው አመት የመጀመሪያ ወራቶች አካባቢ እንደሚሆንም ተገልጿል።

👍7👎1
በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ የሚሄዱ ዝግጅቶች እና ኤግዚቢሽንኖች
1.የጥበብ ኤግዚቢሽን፡የቤት ትዝታዎች - በአርቲስት ማፑኩ ኤክፖሚ ዣን-ጄራርድ
📍 አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሲስ
📅 እስከ ሰኔ 12,2015 ድረስ
2. ET Coders የክረምት ኮድ ካምፕ
📍የሻምፒዮንስ አካዳሚ በጀሞ እና ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ
📍 አዳማ
🙏 @lizzygal
📅 ሀምሌ 3,2015
እዚህ ይመዝገቡ
3. ተስፋ እግር ኳስ የክረምት ካምፕ
📍 ብስራተ ገብርኤል፣ጎሮ እና ገርጂ
📅 ሀምሌ 3, 2015
🙏 @tesfaFA

👍3
ትራንስክሪፕሽን : የተቀዳን ድምፅ ወይም ቪዲዮ በማዳመጥና የሰሙትን እንደ አርፍተ ነገሩ አገባብ ቃል በቃል በመተርጎምና በመቀየር የሚሰራ ስራ ነው።
ይሄንን ስራ በመስራት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ለዚህ ስራ ሊረዷችሁ የሚችሉ የዩቲዩብ ቻናሎችን በመጎብኘት ራስዎን ማስተማር ይችላሉ።
1. Jennifer Marie
2. Sheena Santos
3. Tess Ogamba
4. escribr Transcription Tips & Gigs escribr Transcription Tips & Gigs
5. Learn Legal Transcription
#Ed_Map #Self_Made #Transcriptionist

😁11
EdMap Community
ትራንስክሪፕሽን : የተቀዳን ድምፅ ወይም ቪዲዮ በማዳመጥና የሰሙትን እንደ አርፍተ ነገሩ አገባብ ቃል በቃል በመተርጎምና በመቀየር የሚሰራ ስራ ነው። ይሄንን ስራ በመስራት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ለዚህ ስራ ሊረዷችሁ የሚችሉ የዩቲዩብ ቻናሎችን በመጎብኘት ራስዎን ማስተማር ይችላሉ። 1. Jennifer Marie 2. Sheena Santos 3. Tess Ogamba 4. escribr Transcription…
ለትርጉም ስራ (Translation/Transcription) ፍላጎት ላላችሁ!
Chainlinx Software Technologies Solution PLC በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ አስደሳች የስራ እድል ይዞ መትዋል።
💼 የስራ መደቡ፡ የትርጉም/የፅሁፍ ባለሙያ
📍 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
💰 ደሞዝ፡- 13,500 ብር በወር
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
Chainlinx Software Technologies Solution PLC በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ አስደሳች የስራ እድል ይዞ መትዋል።
💼 የስራ መደቡ፡ የትርጉም/የፅሁፍ ባለሙያ
📍 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
💰 ደሞዝ፡- 13,500 ብር በወር
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
👍8
የኤድማፕ የስራ ጥቆማ
❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
1. Mind Mapping Expert
2. Tutor
3. Sales
4. Call Center Agent
5. Graphics Designer and social Media Manager
6. Driver
#Job_Post #Career #EdMap_Ethiopia
❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
1. Mind Mapping Expert
2. Tutor
3. Sales
4. Call Center Agent
5. Graphics Designer and social Media Manager
6. Driver
#Job_Post #Career #EdMap_Ethiopia
👍3
#እናስተዋውቆ ኢትዮጵያዊት ፓይለት ካፒቴን አምሳለ ጓሉ እ.ኤ.አ ህዳር 30 ቀን 1977 በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህር ዳር የተወለደች ሲሆን ወደ አዲስ አበባ መዲና ከተዘዋወረች በኋላ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምራለች።
የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን ደሞ በአሳይ ትምህርት ቤት ተከታትላለች። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአርክቴክቸር በቢኤ ተመርቃለች።
አምሳለ በ2010 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦምባርዲየር ዲኤችሲ-8-402Q400 ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር በመምራት የሀገሪቱ የመጀመሪያዋ ሴት ካፒቴን ሆናለች።
በተጨማሪም ካፒቴን አምሳለ ጓሉ በእሷ ትዕዛዝ ቦይንግ 787 በማብረር ሁለተኛዋ አፍሪካዊት ሴት ሆናለች።
#EdMap #Meet #Amsale_Gualu #Female_Pilot

👍20
Internet data በኢትዮጵያ?
Anonymous Poll
44%
ውድ (Safaricom Vs Ethio telecom, ምን ዋጋ አለው ርካሽ መሆን አለበት)
8%
ርካሽ (ኢትዮ ቴሌኮም እየሞከረ ነው)
16%
ውድ (ቢያንስ ዋይፋይ የተወሰነ access አለኝ)
32%
ጥሩ ነው ነገር ግን ፈጣን መሆን አለበት
👍7
የፀጉር ሥራ ባለሙያ ሰዎች ፀጉራቸውን እንዲያስውቡ፣ እንዲቆርጡ፣ እንዲቀቡ የሚረዱ ባለሙያዎች ናቸው።
በሱቆች፣ ስፓዎች ወይም ሌሎች የፀጉር መሠሪያ ተቋማት ሊሠሩ ይችላሉ፣ ወይም በግል ተቀጣሪዎች ሊሆኑ ይችላሉ።
ይሄንን ስራ በመስራት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ለዚህ ስራ ሊረዷችሁ የሚችሉ የዩቲዩብ ቻናሎችን በመጎብኘት ራስዎን ማስተማር ይችላሉ።
A. Create Beautiful Hair
B. Haircut Teacher
C. Luxy Hair
D. Anjali Tips
E. KGS Hairstyles
#Hairstylist #Self_Made #Ed_Map

👍10
የለሊት ወፎች ብዙ አይነት እፀዋት እንዲበቅሉ ለመርዳት አስፈላጊ እንደሆኑ ያውቃሉ?
በአለም ላይ ከ500 የሚበልጡ አበባዎች ዘር እና ፍሬ እንዲፈጥሩላቸው የለሊት ወፎችን ይጠባበቃሉ።
@EdMap_Eth | @EdMap_Community
በአለም ላይ ከ500 የሚበልጡ አበባዎች ዘር እና ፍሬ እንዲፈጥሩላቸው የለሊት ወፎችን ይጠባበቃሉ።
@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍6
ከEd Deals እና ከEd Discount የትኛውን ወደዱት? @EdMapDeals
Anonymous Poll
27%
በአስፈላጊ የተማሪ ምርቶች ላይ ልዩ ቅናሾች (የመማሪያ መጽሐፍት፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ላፕቶፖች ፣ የሞባይል ስልኮች ፣ ወዘተ.)
22%
በአገር ውስጥ እና በአለም አቀፍ የትምህርት ኮርሶች ላይ ልዩ ቅናሾች
10%
በምግብ፣ በውበት አገልግሎቶች እና በትራንስፖርት መጓጓዣዎች ላይ ያሉ ልዩ ቅናሾች
4%
በመዝናኛ እንቅስቃሴዎች ላይ የሚገኙ ልዩ ቅናሾች (እንደ ሲኒማ ፣ ሪዞርቶች ፣ ሆቴሎች ፣ ዝግጅቶች)
36%
ኤድማፕ፣ እነዚህን ሁሉ እንደሚያቀርብ አላውቅም ነበር፤ ነገር ግን ሁሉም ለእኔ ጥሩ ይመስለኛል።
👍2
በአጭር ጊዜ ውስጥ ለዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (ማትሪክ) እንዴት መዘጋጀት እንችላለን?
1: ለማጥናት ከሚቀልዎት ወደሚከብድዎት የትምህርት መስክ ይሂዱ!
2: ከዚህ ቀደም የተጠየቁትን ጥያቄዎች ይመልከቱ፣ አስፈላጊ የሚሉትን ርዕስ ይለዩ!
3: ርዕሶችን መሰብሰብ
4: ለፈተናው የቀረውን ጊዜ ያስሉ
5: የአጠናን እቅድ ያዘጋጁ
6: ጥናትዎን ይጀምሩ
ኤድማፕ በምሳሌ በታገዘ እና በተብራራ መልኩ እንዴት በአጭር ጊዜ ለዩንቨርስቲ የመግቢያ ፈተና (ማትሪክ) እንደሚዘጋጁ እና ብቁ እንደሚሆኑ የሚያሳይ መረጃ እነሆ ሊያጋራችሁ ይወዳል። ከታች የተያያዘውን ፋይል ይመልከቱት።

👍10👎1
በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ የሚሄዱ ዝግጅቶች
1. የከረምት ሰልጠና
-የቋንቋ ፣ የ ኮምፒዩተር እንዲሁም የተለያዩክህሎቶች ስልጠና
📍: @Ethiostarlocalizations
📅:ሰኔ 9 2015
እዚህ ይመዝገቡ
2. በጃፓን የኢትዮጵያ Startup Pitch
📍፡ ኦንላይን
📅፡ሰኔ 13 2015 ከ9:30 እስከ 12:00
🙏: @Sacchiko555
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
1. የከረምት ሰልጠና
-የቋንቋ ፣ የ ኮምፒዩተር እንዲሁም የተለያዩክህሎቶች ስልጠና
📍: @Ethiostarlocalizations
📅:ሰኔ 9 2015
እዚህ ይመዝገቡ
2. በጃፓን የኢትዮጵያ Startup Pitch
📍፡ ኦንላይን
📅፡ሰኔ 13 2015 ከ9:30 እስከ 12:00
🙏: @Sacchiko555
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
👍3
በተለያዩ ሀሳቦች ላይ ያማከለው ድህረ ገፃችን ዛሬም ለእናንተ ለታዳሚዎቻችን አስፈላጊ እና ጠቃሚ ርእሰ ጉዳዬች ይዘን መጥተናል።
✯የዚህ ሳምንት መሪ ሀሳብ አርገን ያቀረብንላችሁ ''ለተማሪዎች የ Internet ተደራሽነት ውስን መሆን አለበት ወይ?'' በሚል ርዐሰ ጉዳይ ያጤነ ነው።
✯ጽሁፉን ለማንበብ ደህረ ገጻችንን የጎብኙ
አንብቡኝ ☺️
#Ed_Map #Blog #Student #Internet_Access
✯የዚህ ሳምንት መሪ ሀሳብ አርገን ያቀረብንላችሁ ''ለተማሪዎች የ Internet ተደራሽነት ውስን መሆን አለበት ወይ?'' በሚል ርዐሰ ጉዳይ ያጤነ ነው።
✯ጽሁፉን ለማንበብ ደህረ ገጻችንን የጎብኙ
አንብቡኝ ☺️
#Ed_Map #Blog #Student #Internet_Access
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድሮሴራ ሥጋ በል እጽዋቶች ሲሆኑ በቅጠሎቻቸው ላይ ተለጣፊ ትናንሽ ነፍሳትን የሚይዙ እና የሚያፈጩ አካላት አሏቸው።
እነዚህ አስደናቂ ተክሎች ታዳኛቸውን ለመሳብ ሳቢ መዐዛቸውን ይጠቀማሉ።
#Discover #PlantWorld
እነዚህ አስደናቂ ተክሎች ታዳኛቸውን ለመሳብ ሳቢ መዐዛቸውን ይጠቀማሉ።
#Discover #PlantWorld
👍8😁2