EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
CMHA- ወሎ ዩንቨርስቲ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ በቴክኖሎጂ የላቀውና የረቀቀውን Anatomage Table በመጠቀም በዋናነት Gross Anatomy, Histology እና Physiology የተሰኙ ትምህርቶች እያስተማረ ይገኛል።

ይህ ቴክኖሎጂ (Anatomage Table) ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የፈጀ ሲሆን የኮምፒውተር ቴክኖሎጂን ከሜዲስን ጋር በማጣመር የተፈበረከ ነው።

ከ5600 በላይ በውስቱ የሰው አካል ክፍሎችን፣ ሙሉ የሰው ልጅ ካዳቨር ዲሴክሽን ቪዲዮዎች፣ 3D-ስዕሎች፣ በአጉሊ መነጽር የሚታዩ ስላይዶች፣ እንዲሁም CT እና MRI ምስሎችንም ይዟል።

ለህክምና ተማሪዎች እና የጤና እንክብካቤ ባለሙያዎች፣ ለጉዞዎ ጠቃሚ ድጋፍ እና መመሪያ የሚሰጠውን ይህን ጠቃሚ ቻናል ተቀላቀሉ።
@Debolteam
👍9
አሜሪካ ላይ ያሉ ኮሌጆች፣ ስኮላርሺፖች፣ ኢንተርንሺፖች፣ እና ሌሎቹን መረጃዎች በየጊዜው ለተማሪዎች የሚያደርስ ድህረገፅ እንዳለ ያውቃሉ?

Unigo የተሰኘው ድህረገፅ ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች በአንድ ላይ ይሰጣል።

የድህረገፁ አድራሻ : https://www.unigo.com/

#Did_You_Know #Unigo #Scholarship #Career_Match
👍6
ሮፍናን ኑሪ
በሙዚቃ ኢንዱስትሪው ውስጥ ካሉና ኮከብ እየሆኑ ከመጡ ከያኒያን አንዱ ነው። ሙዚቀኛ፣ ፕሮዲዩሰር ፣ አቀናባሪና ዲጄ የሆነ ባለብዙ ዘርፍ ባለሙያ ነው።

በኤሌክትሮኒክስ የሙዚቃ ዘርፍ ላይ ትኩረት በማድረግ በኢትዮጵያ እውቅናን ለማግኘት ችሏል። በሚያቀርባቸው የተለያዩ ዝግጅቶችም በብዙ ሰዎች ተወዳጅነትን አትርፏል።

ለዕደጥበብ ያለውን ፍቅርና ስሜት በሙዚቃው ለማንፀባረቅ የሚሞክረው ሮፍናን በታዋቂው የለዛ ሽልማት ላይ በሶስት ዘርፎች ታጭቶ ሶስቱንም ሽልማቶች መውሰዱም የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው።

ስኬቱ በዚህ ብቻ አላበቃም። አለማቀፍ ተደራሽነቱን ከ"Major Lazor" ጋ በ"Get To Work" ስራው ከማስተዋወቁ ባሻገር በቅርቡም ከዩንቨርሳል ሪከርድስ ጋር ተፈራርሟል።

ስድስት በሚል ስያሜ የቀረበ የሙዚቃ አልበም ከቅርብ ወራት በፊት እነሆ ያለው ሮፍናን ገደብ በሌለው የፈጠራ ችሎታና የማይናወጥ ፍላጎቱ የብዙ ወጣቶች አርአያ ለመሆንም በቅቷል።

#EdMap #Rophnan #Meet
👍17👎5
ይህ "View From The Window at Le Gras" የሚል ስያሜ የተሰጠው ፎቶግራፍ የመጀመሪያው የፎቶ ምስል ነው።

በ Nicéphore Niépce የተነሳው ይህ ፎቶግራፍ እ.ኤ.አ ከ1826 - 1827 ባለው ገደማም እንደተነሳ ይነገራል።

ይህን ፎቶ ለማንሳት የመጀመሪያም እንደመሆኑ እጅግ ከባድና ውስብስብ ሂደቶች አልፏል። ነገር ግን ከብዙ ሙከራና ውጣወረዶች በኋላ Nicéphore Niépce ምስሉን ማስቀረት ችሏል።

#Edmap #History_Photographed
👍7
😁10
በተለያዩ ሀሳቦች ላይ ያማከለው ድህረ ገፃችን ዛሬም ለእናንተ ለታዳሚዎቻችን አስፈላጊ እና ጠቃሚ ርእሰ ጉዳዬች ይዞ መጥቷል።

- የዚህ ሳምንት መሪ ሀሳብ አርገን ያቀረብንላችሁ ደግሞ 'በአስጨናቂ እና ስራ በሚበዛበት ወቅቶች ላይ ራሳችንን መንከባከብ እንዴት መለማመድ እንደሚቻል' የሚገልፅ አምድ (Blog) ነው።

- ፅሁፉን በድህረገፃችን ያገኙታል ።

ሊንክ

@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአፕል አዲሱ Vision Pro mixed reality headset

ይሄም እውነተኛውንና የዲጂታሉን አለም ለማየት ይረዳል። የቪዲዮ ቴክኖሎጂን በመጠቀምና የ3D እይታን በማንፀባረቅ እውነተኛውን አለም እንድናይ ያደርጋል።

መነፀሮቹ መቆጣጠሪያ አልተገጠመላቸውም ይልቁንስ ከአይን፣ እጅ እና ድምፅ ጋር በመግባባትና እንቅስቃሴን በማጤን ትዕዛዛትን ይፈፅማሉ።

ዋጋው 3499 ዶላር የተተመነለት ይህ አዲሱ ምርት፣ ለሽያጭ የሚቀርበውም በሚቀጥለው አመት የመጀመሪያ ወራቶች አካባቢ እንደሚሆንም ተገልጿል።
👍7👎1
"በመንገዳችሁ ላይ ምንም መሰናክል ቢገጥማችሁ ፣ ህልማችሁን ለማሳካት ለራሳችሁ ቃል ግቡ።"

-ኦፕራ ዊንፍሬይ
👍20
በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ የሚሄዱ ዝግጅቶች እና ኤግዚቢሽንኖች

1.የጥበብ ኤግዚቢሽን፡የቤት ትዝታዎች - በአርቲስት ማፑኩ ኤክፖሚ ዣን-ጄራርድ
📍 አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሲስ
📅 እስከ ሰኔ 12,2015 ድረስ

2. ET Coders የክረምት ኮድ ካምፕ
📍የሻምፒዮንስ አካዳሚ በጀሞ እና ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ
📍 አዳማ
🙏 @lizzygal
📅 ሀምሌ 3,2015
እዚህ ይመዝገቡ

3. ተስፋ እግር ኳስ የክረምት ካምፕ
📍 ብስራተ ገብርኤል፣ጎሮ እና ገርጂ
📅 ሀምሌ 3, 2015
🙏 @tesfaFA

@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍3
ትራንስክሪፕሽን : የተቀዳን ድምፅ ወይም ቪዲዮ በማዳመጥና የሰሙትን እንደ አርፍተ ነገሩ አገባብ ቃል በቃል በመተርጎምና በመቀየር የሚሰራ ስራ ነው።

ይሄንን ስራ በመስራት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ለዚህ ስራ ሊረዷችሁ የሚችሉ የዩቲዩብ ቻናሎችን በመጎብኘት ራስዎን ማስተማር ይችላሉ።

1. Jennifer Marie

2.  Sheena Santos

3.  Tess Ogamba

4. escribr Transcription Tips & Gigs escribr Transcription Tips & Gigs

5.   Learn Legal Transcription 


#Ed_Map  #Self_Made #Transcriptionist
👍8
በሳምንቱ መጨረሻ የት ማሳለፍ ትመርጣላችሁ?
Anonymous Poll
69%
የባህር ዳርቻዎች ላይ መዝናናት 🏝️
31%
ተራራ ላይ የሚደረግ ጉዞ⛰️
😁11
EdMap Community
ትራንስክሪፕሽን : የተቀዳን ድምፅ ወይም ቪዲዮ በማዳመጥና የሰሙትን እንደ አርፍተ ነገሩ አገባብ ቃል በቃል በመተርጎምና በመቀየር የሚሰራ ስራ ነው። ይሄንን ስራ በመስራት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ለዚህ ስራ ሊረዷችሁ የሚችሉ የዩቲዩብ ቻናሎችን በመጎብኘት ራስዎን ማስተማር ይችላሉ። 1. Jennifer Marie 2.  Sheena Santos 3.  Tess Ogamba 4. escribr Transcription…
ለትርጉም ስራ (Translation/Transcription) ፍላጎት ላላችሁ!

Chainlinx Software Technologies Solution PLC በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ አስደሳች የስራ እድል ይዞ መትዋል።

💼 የስራ መደቡ፡ የትርጉም/የፅሁፍ ባለሙያ
📍 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
💰 ደሞዝ፡- 13,500 ብር በወር

ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
👍8
የኤድማፕ የስራ ጥቆማ

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Mind Mapping Expert

2. Tutor

3. Sales

4. Call Center Agent

5. Graphics Designer and social Media Manager

6. Driver

#Job_Post #Career #EdMap_Ethiopia
👍3
#እናስተዋውቆ ኢትዮጵያዊት ፓይለት ካፒቴን አምሳለ ጓሉ እ.ኤ.አ ህዳር 30 ቀን 1977 በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህር ዳር የተወለደች ሲሆን ወደ አዲስ አበባ መዲና ከተዘዋወረች በኋላ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምራለች።

የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን ደሞ በአሳይ ትምህርት ቤት ተከታትላለች። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአርክቴክቸር በቢኤ ተመርቃለች።

አምሳለ በ2010 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦምባርዲየር ዲኤችሲ-8-402Q400 ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር በመምራት የሀገሪቱ የመጀመሪያዋ ሴት ካፒቴን ሆናለች።

በተጨማሪም ካፒቴን አምሳለ ጓሉ በእሷ ትዕዛዝ ቦይንግ 787 በማብረር ሁለተኛዋ አፍሪካዊት ሴት ሆናለች።

#EdMap #Meet #Amsale_Gualu #Female_Pilot
👍20
የፀጉር ሥራ ባለሙያ ሰዎች ፀጉራቸውን እንዲያስውቡ፣ እንዲቆርጡ፣ እንዲቀቡ የሚረዱ ባለሙያዎች ናቸው።

በሱቆች፣ ስፓዎች ወይም ሌሎች የፀጉር መሠሪያ ተቋማት ሊሠሩ ይችላሉ፣ ወይም በግል ተቀጣሪዎች ሊሆኑ ይችላሉ።

ይሄንን ስራ በመስራት ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ለዚህ ስራ ሊረዷችሁ የሚችሉ የዩቲዩብ ቻናሎችን በመጎብኘት ራስዎን ማስተማር ይችላሉ።

A. Create Beautiful Hair

B.
Haircut Teacher

C.
Luxy Hair

D. Anjali Tips

E. KGS Hairstyles

#Hairstylist #Self_Made #Ed_Map
👍10
የለሊት ወፎች ብዙ አይነት እፀዋት እንዲበቅሉ ለመርዳት አስፈላጊ እንደሆኑ ያውቃሉ?

በአለም ላይ ከ500 የሚበልጡ አበባዎች ዘር እና ፍሬ እንዲፈጥሩላቸው የለሊት ወፎችን ይጠባበቃሉ።

@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍6
#ወጣትእናጤና

በ2015 በጀት ዓመት 11ሺህ ወገኖች በኤች አይ ሺ ኤድስ ህይወታቸውን ማጣታቸውን ተገልጿል።

በተጨማሪም 8 ሺህ 300 ሰዎች አዲስ በኤች አይሺ መያዛቸውን፣ ከነዚህም ውስጥ 69 በመቶዎቹ ከ15 እስከ 30 አመት የእድሜ ክልል ላይ ያሉ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።

ቲክቫህ ማጋዚን የተገኘ
👍7