EdMap Community
3.29K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
Test your English skill!

The doctor gave me a ____ for some medicine yesterday.
Anonymous Quiz
5%
note
12%
receipt
78%
prescription
4%
recipe
😁3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
3D printing ለታካሚዎች መፍትሄዎችን በማምጣት የህክምና አሰጣጥን እየቀየረ ይገኛል።

ዶክተሮች ለታካሚዎች በሰውነታቸው ልክ የተሰሩ ለንቅለ ተከላ የሚያስፈለጉ Implant እንዲሁም መሳሪያዎችን እንዲሰሩ ያስችላቸዋል።

የቀዶ ጥገና ሐኪሞች ውስብስብ ሂደቶችን በ 3D ሞዴሎች ላይ በመለማመድ ቀዶ ጥገናዎችን በተሻለ ሁኔታ ማቀድ እና መስራት ይችላሉ።

የ 3D printing ቀዶ ጥገና መመሪያዎች እና መሳሪያዎች በቀዶጥገና ጊዜ ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮችን ይቀንሳሉ።

በሕክምና ትምህርት ውስጥም ተጨባጭ የአናቶሚክ ሞዴሎች በመስራት ለማስተማር ያግዛሉ።

📹በ ቪዲዮ ላይ የምትመለከቱት የመስማት መጠን ለቀነሰባት ታካሚ Hearing Aid መሳርያ በ 3d printing ሲሰራላት ነው

#HealthTech #EdMap #Innovative
👍4
የኤድማፕ የስራ ጥቆማ

❗️እነዚህ ክፍት የስራ ቦታዎች የኤድማፕ አይደሉም፣ ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ!

1. Office Management

2. Real Estate Part-Time

3. Video Editor

4. Messenger

5. Shop Sales

6. Electrician

#Job_Post #Career #EdMap
👍3
ኤድማፕ፣ ለቤተሰቦቹ የሚጋብዛቸው ኦንላይን ላይ የሚሰጡ ኮርሶች

1. Google Analyics Academy: ስለ Web Analytics and Google Analytics መማር፣ ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ ይሄ መልካም አማራጭ ነው።
ሊንክ

2. Hub Spot Academy: አዳዲስ ችሎታዎችና እውቀቶች እንድታገኙ የሚረዳችሁ የኦንላይን ኮርስ ገፅ ነው።
ሊንክ

3. Google Garage: ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ በነፃና ግልፅ በሆነ መልኩ ያስተምራል።
ሊንክ

#Course #Online #EdMap
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Discover

ቀስተደመናማ ተራሮች በ ፔሩ 🇵🇪

@EdMap_Eth l @EdMap_Community
👍6
Test your English skill!

There is no way we can prevent people ____ talking ____ this matter.
Anonymous Quiz
20%
by / over
27%
without / on
14%
from / with
39%
from / about
ስቶክ ማርኬት ምንድን ነው?

- ስቶክ ማርኬት ፣ ሰዎች በኩባንያዎች ውስጥ ባለቤትነት የሚገዙበት እና የሚሸጡበት ቦታ ነው። በስቶክ ገበያ ላይ ኢንቨስት በማድረግ ኩባንያዎች እያደጉና እየተስፋፉ ሲሄዱ በረዥም ጊዜ ከፍተኛ ትርፍ የማግኘት ዕድል እንዲኖር የሚረዳ ስርዓት ነው። ይህም ሀብትን ለመገንባት እና የፋይናንስ ግቦችን ለማሳካት ይረዳል።

ኢትዮጵያም ለመጀመሪያ ጊዜ ስቶክ ማርኬት ልትከፍት ነው። ፤ እዚህ ስርዓት ላይ ብቁ ተሳታፊ ለመሆን የስቶክ ማርኬት እውቀትዎን ማሳደግ የግድ ይሆናል።

ጠቀሜታውን ምክንያት በማድረግ ፤ ትምህርቱን ለመስጠት ለትንሽ ቀናት ያክል በሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ ሲጠይቁ እየታየ ነው። ነገር ግን PiSpace Innovations PLC ከ ስኪልማች ጋር በመተባበር ነፃ የስቶክ ማርኬት ስልጠና ከሰርተፍኬት ጋር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች እና ተማሪዎች እንዳመቻቸ ተሰምቷል።

በዚህ ያግኙት ፡ http://skillmatchjobs.com/skill+


@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍6
በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ የሚሄዱ ዝግጅቶች እና ኤግዚቢሽንኖች

1. የሁለተኛ ዙር የፕሮጀክት አስተዳደር ስልጠና
ቦታ: አዲስ አበባ
💬 @Hayugashaw

ቀን: ሰኔ 4 2015

2. ለአንድ ምክንያት መራመድ
ቦታ:ጉለሌ እፅዋት አትክልት ቦታ (ጋርደን)
💬 @Meronaz

ቀን:ግንቦት 26 2015

መግቢያ 600 ብር

3. የ Vipassana Meditation ግብዣ
ቦታ፡ ድሀማ ቤት

ቀን፡ ሰኔ 19 2015
ከቀኑ 5 ጥዋት እስከ 9 ሰአት ባለው ሠዐት

@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍3
Zotero ለምርምር ውጤትዎ የማጠቃሻ (Reference) አገልግሎት የሚሰጥ ድህረገፅ እንደሆነ ያውቃሉ?

ለተለያዩ ምርምሮች እንደ ምንጮች መሰብሰብ፣ ማደራጀት እና ማጣቀስ የመሳሰሉ ሂደቶችን በመፍጠር መልካም እና የተዋጣለት የአካዳሚክ ስራ እንዲሰሩ ያስችላል።

@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍2
እናስታውስዎ!

1. UNESCO World Heritage Young Professionals Forum 2023 in Saudi Arabia

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን:June 04
እዚህ ያመልክቱ


2. በሞሮኮ የሚካሄደው IMF Youth Fellowship Program 2023
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን: June 30
እዚህ ያመልክቱ
👍6
"Brave New World" የተሰኘው መፅሀፍ የሚዳስሰው የወደፊት ዓለም ላይ ስለሚመጣው የህብረተሰብ አደጋ በመንተራስ ሲሆን የዚህ ልቦለድ ደራሲም Aldous Huxley ይባላል።

ታሪኩ የሚዳስሰው ስለ ወደፊት የሚመጣው አለም ሲሆን ሰዎች በዘረመል ጥበብ አዕምሮን በመመረዝ እንዴት ልዩ ብለው የሚሰይሟቸውን የህብረተሰብ ክፍል ለመመስረት ስለሚታገሉ ጉዳዮች ነው።

የፀሀፊው Huxley የአፃፃፍ ዘይቤ የወደፊት አለምን ቁልጭ አድርጊ በምስል እየሳልን እንድንመለከት የሚያደርግም ነው። ገፀ ባህሪያቱም በደንብ የተገነቡ ናቸው። እያንዳንዱም የሰውን ባህሪና ልምድ የሚወክሉበት መንገድ አስደናቂ ነው።

ልቦለዱ ቴክኖሎጂ በህብረተሰቡ ውስጥ የሚያሳድረውን ሚና እንዲሁም የነፃ ምርጫ አስፈላጊነትን በተመለከተ ጠቃሚ
ጥያቄዎችን ያነሳል።

@EdMap_Eth | @EdMap_Community
👍5
የመሬት ገጽታ ባለሙያዎች የአትክልት ስፍራዎች፣ የሳር ሜዳዎች፣ መናፈሻዎች እና ሌሎች የውጪ ቦታዎችን የሚነድፉ እና የሚንከባከቡ ባለሙያዎች ናቸው።

የተለያዩ ክሂሎችን ባማከለ መልኩ እንደ እፅዋትን፣ ዛፎችን፣ ቁጥቋጦዎችን፣ የውሃ ገጽታዎችን እና እንደ የእግረኛ መንገዶችእና የማቆያ ግድግዳዎችን ጨምሮ የውጪ አካባቢዎችን ውበት እና ተግባራዊነት ለማሻሻል ይሰራሉ።

ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ እና የዩቲዩብ ቻናሎችን መጎብኘትዎን አይርሱ።

1. Greentop Landscapes and Design

2. JC'sLawnTips

3. CareerWatch

4. Ocean Road Landscaping

5.
Draftscapes

@EdMap_Eth | @EdMap_Community
አብራሪዎች እና ረዳት አብራሪዎች በሚሰሩበት ጊዜ አንድ አይነት ምግብ እንዳይበሉ ይመከራሉ።

ደንቡ በፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር የታዘዘ አይደለም ፣ ግን አብዛኛዎቹ አየር መንገዶች የራሳቸው ህጎች አሏቸው።

#Ed_Map #FunFact
👍5
#Get_to_know_your_degree

ሊንጉስቲክስ የሰውን ልጅ እውቀት እና ባህሪ በጣም ከሚያስደስት ገጽታዎች አንዱ አድርጎ የሚያጠና የትምህርት እና የስራ ዘርፍ ነው።

በቋንቋዎች ለመሰልጠን ማለት ድምጾች (ፎነቲክስ፣ ፎኖሎጂ)፣ ቃላት (ሞርፎሎጂ)፣ ዓረፍተ-ነገር (አገባብ) እና ትርጉም (ፍቺ)ን ጨምሮ ስለ ብዙ የሰው ቋንቋ ገጽታዎች የሚያስተምር ነው።

ቋንቋዎች በጊዜ ሂደት እንዴት እንደሚለዋወጡ (ታሪካዊ የቋንቋ ጥናት) መመልከትን ሊያካትት ይችላል። ቋንቋ ከሁኔታ ወደ ሁኔታ፣ ከቡድን ወደ ቡድን እና ከቦታ ቦታ (ሶሺዮሊንጉስቲክስ፣ ዲያሌክቶሎጂ) እንዴት እንደሚለያይ ያሳያል።

በቋንቋ ትምህርት የተካነ ሰው ምናልባት በዚህ ዘርፎች ላይ ይሰራል፡-

✫በሕትመት ኢንዱስትሪ ላይ
✫ቴክኒካል ጸሃፊነት
✫ጋዜጠኝነት
✫የትምህርት ተቋማት
✫የሚዲያ ማሰራጫዎች
✫የህዝብ ግንኙነት እና የግብይት ኩባንያዎች
✫የህትመት ድርጅቶች
✫የህግ ድርጅቶች
✫የጥናትና ምርምር ድርጅቶች
✫የቴሌኮሙኒኬሽን እና የአይቲ ድርጅቶች


#EdMap #Lingustics #Get_to_know_your_degree
👍2
የኦቶማን ኢምፓየር የወደቀው መቼ ነው?
Anonymous Quiz
11%
300 ዓ.ዓ
50%
1540 ዓ.ም
22%
1889 ዓ.ም
17%
1922 ዓ.ም
👍5😁2
CMHA- ወሎ ዩንቨርስቲ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ በቴክኖሎጂ የላቀውና የረቀቀውን Anatomage Table በመጠቀም በዋናነት Gross Anatomy, Histology እና Physiology የተሰኙ ትምህርቶች እያስተማረ ይገኛል።

ይህ ቴክኖሎጂ (Anatomage Table) ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የፈጀ ሲሆን የኮምፒውተር ቴክኖሎጂን ከሜዲስን ጋር በማጣመር የተፈበረከ ነው።

ከ5600 በላይ በውስቱ የሰው አካል ክፍሎችን፣ ሙሉ የሰው ልጅ ካዳቨር ዲሴክሽን ቪዲዮዎች፣ 3D-ስዕሎች፣ በአጉሊ መነጽር የሚታዩ ስላይዶች፣ እንዲሁም CT እና MRI ምስሎችንም ይዟል።

ለህክምና ተማሪዎች እና የጤና እንክብካቤ ባለሙያዎች፣ ለጉዞዎ ጠቃሚ ድጋፍ እና መመሪያ የሚሰጠውን ይህን ጠቃሚ ቻናል ተቀላቀሉ።
@Debolteam
👍9
አሜሪካ ላይ ያሉ ኮሌጆች፣ ስኮላርሺፖች፣ ኢንተርንሺፖች፣ እና ሌሎቹን መረጃዎች በየጊዜው ለተማሪዎች የሚያደርስ ድህረገፅ እንዳለ ያውቃሉ?

Unigo የተሰኘው ድህረገፅ ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች በአንድ ላይ ይሰጣል።

የድህረገፁ አድራሻ : https://www.unigo.com/

#Did_You_Know #Unigo #Scholarship #Career_Match
👍6