ስቱዶኩ ተማሪዎች እና አስተማሪዎች እንደ ማስታወሻዎች፣ የጥናት መመሪያዎች እና ያለፉ የፈተና ወረቀቶች ያሉ ትምህርታዊ ግብዓቶችን የሚጋሩበት እና የሚያገኙበት መተግበሪያ ነው።
የStudocu መተግበሪያ ተጠቃሚዎች እነዚህን ግብዓቶች በቀላሉ እንዲያወርዱ እንዲሁም የራሳቸውን ለሌሎች እንዲያካፍሉ ያስችላቸዋል።
➡️መተግበሪያው በሁለቱም በ iOS እና Android ላይ ይገኛል።
#Did_You_Know #Studocu #EdMap

👍5
ለሁሉም የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች የቀረበ ጥሪ!
የጥበቃው ግዜ አብቅቶ የ2015ቱ ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ አውደ ርዕይ የተሳታፊ ድርጅቶች ዝርዝር ይፋ ሆኗል።
ዝርዝሩን በመቃኘት የአለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ ተሳታፊ ድርጅቶች በመመልከት የጉብኝት ፕሮግራሞን ካሁኑ ያቅዱ። የዘርፉ መሪ ከሆኑ ስመጥር ድርጅቶች ጋር የሚገናኙበት እድል እንዳያመልጥዎ።
ለመመዝገብ ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ:
Link
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
#Events #EdMap #Addis_Builds

👍2
ለክፍል ውስጥ Presentation እንዴት እንዘጋጅ?
1. የሚመችዎትን ርዕስ ይምረጡ። ይህ ሲያቀርቡ የበለጠ በራስ መተማመን እንዲሰማዎት ይረዳዎታል።
2. ርዕሱን በደንብ መመርመር። ይህ በማቅረቢያዎ ወቅት ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ይረዳል።
3. አቀራረባችሁን ተለማመዱ፡- አቀራረባችሁን በመስታወት ወይም በጓደኛ ፊት ተለማመዱ።
4. ነጥቦችን በምሳሌ ለማስረዳት እንደ ፓወር ፖይንት ወይም ፖስተሮች መጠቀም።
5. በቀስታ እና በግልጽ ይናገሩ። ይህ ቶሎ ቶሎ መናገር ወይም ማጉተምተምን የመሳሰሉ ልማዶችን ለማስወገድ ይረዳዎታል።
6. መረጋጋት እና ዘና ለማለት እንዲረዳዎት ከማቅረብ በፊት በጥልቀት ይተንፍሱ።
7. ከአድማጮችዎ ጋር የዓይን ግንኙነት ያድርጉ። ይህ ከእነሱ ጋር እንዲገናኙ እና ትኩረታቸውን እንዲጠብቁ ይረዳዎታል.
ያስታውሱ፣ ዝግጅት እና ልምምድ ለስኬታማ አቀራረብ ቁልፎች ናቸው።
በእነዚህ ምክሮች አማካኝነት ጥሩ አቀራረብ ማቅረብ እና በሂደቱ ላይ ያለዎትን እምነት ማሳደግ ይችላሉ።

👍15
ራስዎን ለማስተማር ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው 5 ምርጥ የ"ፓይተን/Python" ትምህርት የዩቲዩብ ቻናሎች እነሆ:
1) Corey Schafer
በዚህ ቻናል ውስጥ እንደ Django, Flask ሌሎች የWeb development ትምህርቶች ያገኛሉ።
2) Tech With Tim
ቴክ ዊዝ ቲም የዩቲዩብ ቻናል Data Science, Machine Learning, Game Development እና ሌሎችንም ጨምሮ በተለያዩ የፓይተን ዘርፎች ላይ ትምህቶችን ይሰጣል።
3) Sentdex
ይህ ቻናል ስለ Python, Data Science, Machine Learning እና Artificial Intelligence ዙሪያ ትምህርቶችን ይሰጣል።
4) CS Dojo
ስለ Python, Data Structures, Algorithms እና ሌሎችንም ጨምሮ በተለያዩ የኮምፒውተር ሳይንስ ዘርፎች ላይ አጋዥ ስልጠናዎችን የሚሰጥ የዩቲዩብ ቻናል ነው።
5) FreeCodeCamp.org
በአጠቃላይ ፕሮግራሚንግ ስልጠናዎች ማለትም በPython, Web Development እና Data Science ዙሪያ በሚሰጣቸው ሰፊ እውቀቶች የሚታወቅ የዩቲዩብ ቻናል ነው።

👍6
በHubSpot አካዳሚ የሚሰጠውን ስልጠና በመውሰድ ራስዎን በማርኬቲንግ እና ሽያጭ ( Sales) ብቁ ያድርጉ።
አዳዲስ ክህሎቶችና ዕውቀቶችን በራስ ላይ ለማዳበር እና ብቁ ለመሆን መሰል ስልጠናዎች እጅግ ጠቀሜታ አላቸው። በተጨማሪም፣ ኮርሶቹን አጠናቅቆ መጨረስ ሰርተፍኬት እንድታገኙ ይሄም ለተሻለ ስራ ዕድል ራሳችሁን እንድታወዳድሩ ይረዳል።
- Inbound Marketing
- Email Marketing
- Social Media Marketing
- Sales Enablement
- Content Marketing
ከላይ ከተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች አንዱን በመምረጥ እና በመማር ብሎም ሰርተፍኬት በማግኘት ራስዎን ተወዳዳሪና ብቁ ያድርጉ።
የመማሪያ አድራሻ ፡ https://academy.hubspot.com/
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
አዳዲስ ክህሎቶችና ዕውቀቶችን በራስ ላይ ለማዳበር እና ብቁ ለመሆን መሰል ስልጠናዎች እጅግ ጠቀሜታ አላቸው። በተጨማሪም፣ ኮርሶቹን አጠናቅቆ መጨረስ ሰርተፍኬት እንድታገኙ ይሄም ለተሻለ ስራ ዕድል ራሳችሁን እንድታወዳድሩ ይረዳል።
- Inbound Marketing
- Email Marketing
- Social Media Marketing
- Sales Enablement
- Content Marketing
ከላይ ከተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች አንዱን በመምረጥ እና በመማር ብሎም ሰርተፍኬት በማግኘት ራስዎን ተወዳዳሪና ብቁ ያድርጉ።
የመማሪያ አድራሻ ፡ https://academy.hubspot.com/
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
👍9
የ"ሳይካትሪስት(የስነ-አዕምሮ ሀኪሞች)" እና "ሳይኮሎጂስት (የስነልቦና ባለሙያዎች)" ልዩነታቸው ምንድን ነው?
- ሳይካትሪስት ለታካሚዎቻቸው መድሀኒት የሚያዙ ሲሆን በተቃራኒው ደግሞ ሳይኮሎጂስቶች መድሃኒት ለታካሚዎቻቸው አያዙም።
- የስነ ልቦና ባለሙያዎች ሳይኮቴራፒን በመጠቀም ለታካሚዎች መድሃኒቶችን ማዘዝ ሳያስፈልጋቸው የህክምና አገልግሎት ይሰጣሉ።
በይበልጥ በኤድማፕ ድህረገፅ ላይ የሰፈረውን ፅሁፍ ማግኘት ይችላሉ።
በዚህ ያግኙት : http://www.edmap.et/programs

👍10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የብርሃን ፍጥንት ምን ያክል ፈጣን ነው?
የብርሃን ጨረር ምድርን 7.5 Revolution Per Minute ያክል ይዞራል። ፈጣን ይመስላል አይደል!?
ነገር ግን በዚህ ፍጥነት በመሄዱ 1.255 Seconds ያክል ወደ ጨረቃ ለመጓዝ ይወስድበታል። ከመሬት ወደ ማርስ ደግሞ የብርሃን ጨረር 3 ደቂቃዎችን ያክል ይቆጥርበታል።
በአጠቃላይ የብርሃን ፍጥነት ከዩኒቨርስ ልኬት አንፃር ያን ያህል ፈጣን አይደለም።

👍11
የአዕምሮ ጤና ለተማሪዎች እጅግ አስፈላጊ እንደመሆኑ ለአካላዊ ጤንነትና ለአካዳሚክ ውጤቶች ትኩረት እንደምትሰጡት ሁሉ፣ የአዕምሮ ጤንነታችሁንም መከታተል አለባችሁ።
እንደ ድብርት፣ ጭንቀት እና የመሳሰሉት ከፍተኛ ጫና በተማሪዎች አዕምሮ ዘንድ ያሳድራሉ።
የትምህርት ተቋማትም እንደ የምክር፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና መሰል ዝግጅቶሽን በማዘጋጀት ለተማሪዎች አዕምሮ ጤና ዘብ መቆም አለባቸው።
አስታውሱ፤ ድብርት፣ ጭንቀትና ሌሎችም ባህሪያት ደጋግሞ ከጎበኛችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም። ስለናንተ የሚጨነቁ፣ የሚያስቡ እና ሊረዳችሁ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። ለማማከር እና ለመወያየት አይፍሩ ፣ አይስጉ።
እኛ ከጎንዎ አለን!
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
እንደ ድብርት፣ ጭንቀት እና የመሳሰሉት ከፍተኛ ጫና በተማሪዎች አዕምሮ ዘንድ ያሳድራሉ።
የትምህርት ተቋማትም እንደ የምክር፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና መሰል ዝግጅቶሽን በማዘጋጀት ለተማሪዎች አዕምሮ ጤና ዘብ መቆም አለባቸው።
አስታውሱ፤ ድብርት፣ ጭንቀትና ሌሎችም ባህሪያት ደጋግሞ ከጎበኛችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም። ስለናንተ የሚጨነቁ፣ የሚያስቡ እና ሊረዳችሁ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። ለማማከር እና ለመወያየት አይፍሩ ፣ አይስጉ።
እኛ ከጎንዎ አለን!
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
👍13
እናስተዋውቅዎ!
ሊያ ከበደ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊት አለማቀፍ ሞዴል፣ ተዋናይትና ግብረሰናይ ሴት ነች።
በአዲስ አበባ መካከለኛ ገቢ ባለው ቤተሰብ የተወለደቺው ሊያ ከበደ የሞዴሊንግ ስራዋን በ1990ዎቹ መገባደጃ ላይ ጀመረች።
ከ Estée Lauder ጋር የተፈራረመች የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት ሞዴል ስትሆን በኢንዱስትሪው ውስጥ በጣም ከሚፈለጉ ሞዴሎች መካከልም ትጠቀሳለች።
ከሞዴልነት ስራዋ ጎን ለጎን በአፍሪካ የእናቶችና ህፃናት ጤና ጉዳዮች ላይ ግንዛቤ እያስጨበጠች የምትገኘው ሞዴልና ተዋናይት ሊያ ከበደ የአለም ጤና ድርጅት የበጎ ፍቃድ አምባሳደር ነች።
ይህ የሰበዓዊነት ስራዋም የአለም ኢኮኖሚክ ፎረም Crystal Award ሽልማትን ጨምሮ ሌሎች በርካታ ስራዎችን እንድትጎናፀፍ አስችሏታል።
EdMap English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community

👍19
"Becoming" በ 2018 በሚሼል ኦባማ የታተመ መፅሃፍ ነው። መፅሃፉ የሚሼልን ህይወት ከልጅነታቸው ጀምሮ በቺካጎ፣ በጠበቃነት እስከ ህይወታቸው ድረስ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማዊት እመቤት እስከነበሩበት ጊዜ ድረስ ይተርካል።
በመጽሐፉ ውስጥ ሚሼል ስለ አስተዳደጓ፣ ከባራክ ኦባማ ጋር ስላላት ጋብቻ፣ እና እንደ እናት እና ቀዳማዊት እመቤት ያጋጠሟቸውን ግላዊ ታሪኮች እና ግንዛቤዎችን አካፍለዋል። በግል እና በሙያዊ ህይወቷ ውስጥም ዘረኝነትን እና ጾታዊነትን በመምራት ያጋጠሟትን ፈተናዎች ትናገራለች።
በመጽሐፉ ውስጥ ሚሼል የትምህርትን፣ ጠንክሮ መሥራት እና ጽናትን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰታለች፣ እና በሕይወቷ ሁሉ የተማረቻቸውን ትምህርቶች አካፍላለች። የልጅነት ውፍረትን ለመዋጋት ዓላማ ያላቸውን እንደ እንንቀሳቀስ! የመሳሰሉ ውጥኖችን በማስተዋወቅ ስራዋን እና የሴቶች ትምህርትን ‹Let Girls Learn› በመሳሰሉ መርሃ ግብሮች ላይ ያቀረበችውን ድጋፍ ተወያይታለች።
"Becoming" በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ ታዋቂ ከሆኑ ሴቶች መካከል የአንዷን ህይወት ፍንጭ የሚሰጥ ቅን እና አነቃቂ ማስታወሻ ነው።

👍8
የቤት ስራም ሆነ አሳይመንቶች ሲሰጥዎ ሊያግዝዎት የሚችሉ 4 ድህረገፆች:
1) BioInteractive : "ባዮሎጂ" እና በባይሎጂ ዙሪያ የሚያብራሩ ነፃ መረጃዎችና ቪዲዮዎች ያገኙበታል።
የድህረገፁ አድራሻ : www.biointeractive.org/
2) ChemCollective : "ኬሚስትሪ" እና በኬሚስትሪ ዙሪያ የሚያብራሩ ነፃ መረጃዎች፣ ጥያቄዎችና ቪዲዮዎች ያገኙበታል።
የድህረገፁ አድራሻ : https://chemcollective.org/
3) Physics Classroom : "ፊዚክስ" እና በፊዚክስ ትምህርት ዙሪያ የሚያብራሩ ነፃ መረጃዎች፣ ጥያቄና መልሶች ያገኙበታል።
የድህረገፁ አድራሻ : https://www.physicsclassroom.com/
4) Brilliant : በሂሳብ ፣ ፊዚክስ እና ኮምፒውተር ሳይንስ ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄና መልመጃዎች ያሳያል።
የድህረገፁ አድራሻ : https://brilliant.org/
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
1) BioInteractive : "ባዮሎጂ" እና በባይሎጂ ዙሪያ የሚያብራሩ ነፃ መረጃዎችና ቪዲዮዎች ያገኙበታል።
የድህረገፁ አድራሻ : www.biointeractive.org/
2) ChemCollective : "ኬሚስትሪ" እና በኬሚስትሪ ዙሪያ የሚያብራሩ ነፃ መረጃዎች፣ ጥያቄዎችና ቪዲዮዎች ያገኙበታል።
የድህረገፁ አድራሻ : https://chemcollective.org/
3) Physics Classroom : "ፊዚክስ" እና በፊዚክስ ትምህርት ዙሪያ የሚያብራሩ ነፃ መረጃዎች፣ ጥያቄና መልሶች ያገኙበታል።
የድህረገፁ አድራሻ : https://www.physicsclassroom.com/
4) Brilliant : በሂሳብ ፣ ፊዚክስ እና ኮምፒውተር ሳይንስ ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄና መልመጃዎች ያሳያል።
የድህረገፁ አድራሻ : https://brilliant.org/
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
👍6
ተማሪ ስለሆኑ ብቻ በEdMap Marketplace ይከበራሉ።
እጅግ ታላቅ ቅናሽ:
- እጅ በሚያስቆረጥሙ ምግቦች ላይ
- በሴት/ወንድ የውበት ሳሎኖች ላይ
- ደስታን በሚሰጡ የመዝናኛ ስፍራዎች
- በትምህርት ቁሳቁሶች : እንደ ደብተሮች ፣ ስቴሽነሪ ምርቶች
- ላፕቶፖች ፣ ዘመናዊ ስልኮችና ሌሎችም ላይ ያገኛሉ።
የተማሪነት መንገድዎ የተስተካከለ እንዲሆን እንፈልጋለን።
እነዚህን ሁሉ ጥቅሞች ለማግኘት የኤድማፕ ESIC CARD መውሰድ አለብዎ።
በዚህ አድራሻ ተጠቅመው ESIC CARD ያውጡ : https://www.edmap.et/ESIC
@edmap_community

👍7
እናስታውስዎ!
The Fully Funded Shanghai Government Scholarship 2023-2024
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን: May15
እዚህ ያመልክቱ
UNESCO World Heritage Young Professionals Forum 2023 in Saudi Arabia
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን:June 04
እዚህ ያመልክቱ
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
The Fully Funded Shanghai Government Scholarship 2023-2024
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን: May15
እዚህ ያመልክቱ
UNESCO World Heritage Young Professionals Forum 2023 in Saudi Arabia
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን:June 04
እዚህ ያመልክቱ
EdMap English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community
👍7
ፎቶ ኤዲቲንግ መማር እንዲሁም ችሎታችሁን ማዳበር ለምትፈልጉ በሙሉ ኤድማፕ እነዚህን የዩቲዩብ ገፆች እንድትጎበኙ ይጋብዛል።
1. Piximake
የዩቲዩብ አድራሻ: https://www.youtube.com/c/Piximake
2. PHLEARN
የዩቲዩብ አድራሻ: https://www.youtube.com/c/PhlearnLLC
3. Tutvid
የዩቲዩብ አድራሻ: https://www.youtube.com/c/tutvid
4. PiXimperfect
የዩቲዩብ አድራሻ: https://www.youtube.com/c/PiXimperfect
5. Spoon Graphics
የዩቲዩብ አድራሻ: https://www.youtube.com/c/SpoonGraphicsBlog