IELTS
EdMap Community
ስኮላርሺፕ ላይ ብዙ ጊዜ የሚታየው IELTS ምንድን ነው? IELTS ፈተና መውሰድ ለስኮላርሺፕ ዕድል ምን ይጠቅማል? ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄን ፈተና እንዴት መውሰድ ይቻላል እንዲሁም ፈተናው በውስጡ ምን ያካትታል የሚሉና ሌሎች መረጃዎችን በተመለከተ የነበረንን ቆይታ በቀጥታ መከታተል ያልቻላችሁ ቤተሰቦቻችን የድምፅ ቅጂውን ማዳመጥ ይችላሉ።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍12
ሀፍሳ ሰለሞን ("ሀፊ ትንሿ ዲዛይነር") ትባላለች። ራሷን ያስተማረች ወጣት የፋሽን ዲዛይነር ነች።
በፋሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ልዩና ማራኪ ዲዛይኖችን የምትሰራ እንዲሁም የሃፊ ዲዛይኖች መስራች እንደመሆኗ በኢንዱስትሪው መልካም ስም አላት።
ከኤድማፕ ጋር ባደረገቺው ቃለ ምልልስም " የፋሽን ኢንዱስትሪ አሁን መጀመር የሚፈልግ ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት? ትርፋማ ለመሆን ምን አይነት መንገዶች መጠቀም እንደሚገባ? " እንዲሁም ሌሎች ለጀማሪ ዲዛነሮች የሚጠቅሙ አስፈላጊ ነጥቦችን አንስታለች።
ሙሉውን መረጃ በቅርብ ቀን ያገኛሉ!
ይጠብቁን!
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
በፋሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ልዩና ማራኪ ዲዛይኖችን የምትሰራ እንዲሁም የሃፊ ዲዛይኖች መስራች እንደመሆኗ በኢንዱስትሪው መልካም ስም አላት።
ከኤድማፕ ጋር ባደረገቺው ቃለ ምልልስም " የፋሽን ኢንዱስትሪ አሁን መጀመር የሚፈልግ ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት? ትርፋማ ለመሆን ምን አይነት መንገዶች መጠቀም እንደሚገባ? " እንዲሁም ሌሎች ለጀማሪ ዲዛነሮች የሚጠቅሙ አስፈላጊ ነጥቦችን አንስታለች።
ሙሉውን መረጃ በቅርብ ቀን ያገኛሉ!
ይጠብቁን!
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍16
የProduct Management ችሎታዎን አንድ ደረጃ ለማሳደግ ይረዳል የተባለ የውይይት መድረክ በአቶ Shreyas Doshi አማካኝነት ቀርቧል። ሚያዚያ 15 የሚደረገው ይህ የውይይት መድረክ ለመሳተፍ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው እና የሚዘጋጀውም በቨርቹዋል እንደሆነ የመድረኩ አጋፋሪዎች ገልፅዋል።
የቨርቹዋል መወያያ አድራሻ ፡ https://lu.ma/shreyaspmhabits
በዝግጅቱም አቶ Shreyas በproduct management ትምህርት ዙሪያ የነበራቸውን የ15 ዓመት ልምድ እንዲሁም በPRODUCT MANAGER ለTwiteer, Google እና Yahoo እንዴት እንደሰሩ ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።
#EdNews
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
የቨርቹዋል መወያያ አድራሻ ፡ https://lu.ma/shreyaspmhabits
በዝግጅቱም አቶ Shreyas በproduct management ትምህርት ዙሪያ የነበራቸውን የ15 ዓመት ልምድ እንዲሁም በPRODUCT MANAGER ለTwiteer, Google እና Yahoo እንዴት እንደሰሩ ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።
#EdNews
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍11
Symbolab በሚል ስያሜ የቀረበው ይህ ድህረገፅ የAlgebra , Calculus , Trigonometry እንዲሁም ሌሎች የሂሳብ ይዘቶች ላይ ላሉ ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ መልሶቻቸውን ያስቀምጣል።
የድህረ-ገፁ አድራሻ: www.symbolab.com/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
የድህረ-ገፁ አድራሻ: www.symbolab.com/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍8
ለ'ማትሪክ' ወይም ለዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና እንዴት መዘጋጀት እንደሚችሉ ኤድማፕ ያዘጋጀውን በምሳሌ የታገዘ ገለፃ በዚህ ያግኙት: https://t.me/EdMap_Community/224
የ"ቴሲስ (Thesis)" ወይም የመመረቂያ ፅሁፍ ርዕስ እንዴት መምረጥ እንዳለብዎት ካላወቁ ኤድማፕ ያዘጋጀውን ፅሁፍ በዚህ ይመልከቱ: https://t.me/EdMap_Community/221
ብቁ እና ፕሮፌሽናል የሆነ የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ደብዳቤ እንዴት መፃፍ እንዳለብዎት ግራ ከገባዎ በምሳሌ የተደገፈውን የኤድማፕ ጠቃሚ ማብራሪያ በዚህ ያግኙት : https://t.me/EdMap_Community/244
እናስታውስዎ!
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
የ"ቴሲስ (Thesis)" ወይም የመመረቂያ ፅሁፍ ርዕስ እንዴት መምረጥ እንዳለብዎት ካላወቁ ኤድማፕ ያዘጋጀውን ፅሁፍ በዚህ ይመልከቱ: https://t.me/EdMap_Community/221
ብቁ እና ፕሮፌሽናል የሆነ የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ደብዳቤ እንዴት መፃፍ እንዳለብዎት ግራ ከገባዎ በምሳሌ የተደገፈውን የኤድማፕ ጠቃሚ ማብራሪያ በዚህ ያግኙት : https://t.me/EdMap_Community/244
እናስታውስዎ!
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍10
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ የኤድማፕ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።
www.edmap.et
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።
www.edmap.et
👍9
የአውስትራሊያ አዋርድ ስኮላርሺፕ
ኢትዮጵያ ይሄን ስኮላርሺፕ እንዲያመለክቱ ከተፈቀደላቸው ሀገራት ተርታ ተካታለች። ኤድማፕ ፣ ይሄን መረጃም ወደ እናንተ አደረሰ።
የትምህርት ደረጃ
- በዲግሪ ፕሮግራም
- በማስተርስ ፕሮግራም
- በ PhD ፕሮግራም
ምን ይሸፈናል?
- ሙሉ የትምህርት ክፍያ
- የበረራ ትኬት
- የመኖሪያ ወጪዎችን
- የጤና ኢንሹራንስ
- አስፈላጊ ለሆኑ ለትምህርት ነክ ወጪዎች
ለማመልከት ይሄን ይጫኑ ፡ https://www.edmap.et/australia-awards-scholarships-in-africa/
የማመልከቻው ማጠናቀቂያ ቀን ፡ May 01, 2023
@edmap_community

👍13
ኤድማፕ ይሸልማል!
2 ቀናት ቀሩት!
ውድድሩን ለመሳተፍ @contact_edmap ላይ ገብተው "ኤድማፕ ይመዝግቡኝ" ብለው ይመዝገቡ።
በመቀጠል ትዕዛዙን ተቀብለው ይወዳደሩ።
ሽልማቶቹም:
1ኛ ለወጣ 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
2ኛ ለወጣ 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
3ኛ ለወጣ 500 ሜቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
ቀሪዎቹ ደረጃ ላይ ያሉትን ተያይዞ በሚሰጣቸው ቁጥር በእጣ በመለየት 1 ተወዳዳሪ 400Mb ሳምንታዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ ይሸለማሉ!
@edmap_community | www.edmap.et

👍6
"አፊሌት ማርኬቲንግ" (Affiliate Marketing) በማሻሻጥ አፈፃፀም ላይ የተመሰረተ የግብይት(Marketing) ስትራቴጂ አይነት ሲሆን እቃዎችን ፣ ምርቶችንና ሌሎችንም በማስተዋወቅ እና በማሻሻጥ ገቢ ለማፍራት የሚረዳ አንዱ ዘርፍ ነው።
ትልቅ ኢንቨስትመንትና ውስብስብ የገበያ ጥናት ካለመፈለጉ በተጨማሪ ካሉበት ቦታ በመሆን ገንዘብ ለመስራት እንዲመች ተደርጎ በመሰራቱ "አፊሌት ማርኬቲንግ" በብዙዎች ዘንድ የሚመረጥ ሆኗል።
ኤድማፕ፣ በቅርቡ ለእናንተ ወደሚያደርሰው መተግበሪያ ("አፕሊኬሽን") ይሄንን ስራ እንድትሰሩ እድሉን ያመቻቻል።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
ትልቅ ኢንቨስትመንትና ውስብስብ የገበያ ጥናት ካለመፈለጉ በተጨማሪ ካሉበት ቦታ በመሆን ገንዘብ ለመስራት እንዲመች ተደርጎ በመሰራቱ "አፊሌት ማርኬቲንግ" በብዙዎች ዘንድ የሚመረጥ ሆኗል።
ኤድማፕ፣ በቅርቡ ለእናንተ ወደሚያደርሰው መተግበሪያ ("አፕሊኬሽን") ይሄንን ስራ እንድትሰሩ እድሉን ያመቻቻል።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍17
ስለ ሙዚቃ እና የሙዚቃ ቅንብር ሂደቶች መማር የምትፈልጉ በሙሉ ፤ ኤድማፕ እነዚህን የዩቲዩብ ገፆች እንድትጎበኙ ይጋብዛል።
1) Michael New
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/rhaptapsody
2) Rick Beato
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/pegzch
3) Adam Neely
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/havic5
4) Andrew Huang
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/songstowearpantsto
5) Orchestration Online
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/orchestrationonline
እነዚህን በመመልከት በሙዚቃ ሙያ ዘርፍ ያላችሁን እውቀት አንድ እርምጃ ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
1) Michael New
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/rhaptapsody
2) Rick Beato
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/pegzch
3) Adam Neely
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/havic5
4) Andrew Huang
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/songstowearpantsto
5) Orchestration Online
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/orchestrationonline
እነዚህን በመመልከት በሙዚቃ ሙያ ዘርፍ ያላችሁን እውቀት አንድ እርምጃ ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍8
"አንድ እርምጃ በመቅደም በቴክኖሎጂ፣ ፋይናንስና ግብይት ክህሎቶች ራስን ማዳበር ፤ ብሎም ከውጪው አለም ጋር መቀራረብ!.."
ነፃ ስልጠና በ PiSpace Innovations ቀርቧል።
በSkillMatch ድህረገፅ ያግኙት : https://skillmatchjobs.com/courses/renewable-energy-fundamentals/
ነፃ ስልጠና በ PiSpace Innovations ቀርቧል።
በSkillMatch ድህረገፅ ያግኙት : https://skillmatchjobs.com/courses/renewable-energy-fundamentals/
👍7
በጉጉት ስትጠብቁት የነበረውን ከዲዛይነር ሃፊ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እነሆ:
"የፋሽን ዲዛይን ስራ ለመጀመር ላሰቡ ሰዎች መጀመሪያ ምን ማድረግ እንዳለባቸው? ከየት እንደሚጀምሩ? ቅደም ተከተሉ ምን እንደሆነ?
"የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ ምን ያክል እንደሚያዋጣ"
እንዲሁም "ልብሶቹ በብዛት የት ላይ እንደሚሸጡ?"
ተናግራለች። ከኤድማፕ ጋር ያደረገቺውን አጭር እና ግልፅ ቃለምልልስ የኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ተለጥፏል።
በዚህ ያግኙት : https://www.edmap.et/how-to-be-a-fashion-designer/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
"የፋሽን ዲዛይን ስራ ለመጀመር ላሰቡ ሰዎች መጀመሪያ ምን ማድረግ እንዳለባቸው? ከየት እንደሚጀምሩ? ቅደም ተከተሉ ምን እንደሆነ?
"የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ ምን ያክል እንደሚያዋጣ"
እንዲሁም "ልብሶቹ በብዛት የት ላይ እንደሚሸጡ?"
ተናግራለች። ከኤድማፕ ጋር ያደረገቺውን አጭር እና ግልፅ ቃለምልልስ የኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ተለጥፏል።
በዚህ ያግኙት : https://www.edmap.et/how-to-be-a-fashion-designer/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍5
የSAT exam ወስዳችኋል?
Anonymous Poll
7%
አዎ፣ ወስጃለሁ።
17%
አይ፣ ነገር ግን በቅርቡ የመውሰድ ሃሳቡ አለኝ።
76%
አይ፣ በቂ መረጃ ስላላገኘው መውሰድ አልቻልኩም።
👍6
ኤድማፕ፣ ለሚከተሉት ስራዎች ብቁ ከሆኑ እንዲያመለክቱ ይጋብዛል።
1. Graphics Designer and Social Media Manager (Intern)
2. Junior Telemarketer
3. logistics Intern
4.Creative Business Marketer
5.Remote TikTok video Editor
@edmap_community
1. Graphics Designer and Social Media Manager (Intern)
2. Junior Telemarketer
3. logistics Intern
4.Creative Business Marketer
5.Remote TikTok video Editor
@edmap_community
👍10
7 ቀናት ብቻ ቀሩት!
ሙሉ በሙሉ ወጪዎች የተሸፈኑለት የአውስትራሊያ አዋርድ ስኮላርሺፕ የማመልከቻ ቀን ሊጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ ቀሩት።
የትምህርት ደረጃ
- በዲግሪ ፕሮግራም
- በማስተርስ ፕሮግራም
- በ PhD ፕሮግራም
ምን ይሸፈናል?
- ሙሉ የትምህርት ክፍያ
- የበረራ ትኬት
- የመኖሪያ ወጪዎችን
- የጤና ኢንሹራንስ
- አስፈላጊ ለሆኑ ለትምህርት ነክ ወጪዎች
ለማመልከት ይሄን ይጫኑ ፡ https://www.edmap.et/australia-awards-scholarships-in-africa/
የማመልከቻው ማጠናቀቂያ ቀን ፡ May 01, 2023
ኤድማፕ ፣ ከዚህ በፊት ብቁና ፕሮፌሽናል የሆነ የስኮላርሺፕ የማመልከቻ ደብዳቤ እንዴት መፃፍ እንደሚችሉ በምሳሌ አስደግፎ ያቀረበውን ፅሁፍ በዚህ ያግኙት : https://t.me/EdMap_Community/244

ይሄንን ያውቃሉ?
WordfixerBot የተሰኘው ድህረገፅ መመረቂያ ፅሁፋችሁን ጨምሮ ማንኛውንም "ዶክመንት" Summarize , Paraphrase እና Grammar Check ያደርግላችኋል።
የድህረገፁ አድራሻ : www.wordfixerbot.com
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
WordfixerBot የተሰኘው ድህረገፅ መመረቂያ ፅሁፋችሁን ጨምሮ ማንኛውንም "ዶክመንት" Summarize , Paraphrase እና Grammar Check ያደርግላችኋል።
የድህረገፁ አድራሻ : www.wordfixerbot.com
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍6
ሶሺዮሎጂ : ማህበራዊ መስተሳስሮች እና ግንኙነቶች በእያንዳንዱ ግለሰብ ህይወት ላይ የሚያሳድሩትን ተፅዕኖ የሚያጠና የትምህርት መስክ ነው። ትምህርቱም ሰዎች፣ ማህበረሰብና፣ ባህሎች ስላላቸው ግንኙነቶች በማተኮር የህብረተሰቡን አመጣጥ ፣ ተግባሮችና ተግዳሮቶችን ይመረመራል።
በሶሺዮሎጂ ትምህርት የተመረቁ ሰዎች :
በNGO
በመንግስት ድርጅቶች
በሚዲያ እና ኮምኒኬሽን ዘርፎች
በህዝብ ግንኙነት ተቋማት
በትምህርት ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች
የማህበራዊ እና የገበያ ምርምር ድርጅቶች ወዘተየመቀጠር እና የመስራት እድል አላቸው።
ስለ ትምህርቱ ውጤት አያያዝ እና ሌሎች ስለዘርፉ ያሉ መረጃዎች የ ኤድማፕ ድህረ-ገፅ ላይ ተቀምጠዋል።
በዚህ ያግኙት ፡ www.edmap.et/sociology/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
በሶሺዮሎጂ ትምህርት የተመረቁ ሰዎች :
በNGO
በመንግስት ድርጅቶች
በሚዲያ እና ኮምኒኬሽን ዘርፎች
በህዝብ ግንኙነት ተቋማት
በትምህርት ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች
የማህበራዊ እና የገበያ ምርምር ድርጅቶች ወዘተየመቀጠር እና የመስራት እድል አላቸው።
ስለ ትምህርቱ ውጤት አያያዝ እና ሌሎች ስለዘርፉ ያሉ መረጃዎች የ ኤድማፕ ድህረ-ገፅ ላይ ተቀምጠዋል።
በዚህ ያግኙት ፡ www.edmap.et/sociology/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍12
አለማቀፍ የጃዝ ቀንን ምክንያት በማድረግ በጃዝ አንቱታን ካተረፉ ሙዚቀኞች ጋር "Jazz For Peace" የተሰኘ ዝግጅት በአዲስአበባ የጀርመን ኢምባሲ ስኩል (DBSSA German Embassy School) ተደግሷል።
መግቢያው በነፃ የሆነውና የፊታችን እሁድ ሚያዚያ 22 ስለሚካሄደው ይህ መድረክ የበለጠ መረጃ በዚህ ያግኙ ፡ https://jazzday.com/listing/jazz-for-peace/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
መግቢያው በነፃ የሆነውና የፊታችን እሁድ ሚያዚያ 22 ስለሚካሄደው ይህ መድረክ የበለጠ መረጃ በዚህ ያግኙ ፡ https://jazzday.com/listing/jazz-for-peace/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍6
ውድ የኤድማፕ ቤተሰቦች፣ አርብ ማታ 2:00 ላይ SAT ምን እንደሆነ እና SATን በኢትዮጵያ ስለ መውሰድ ሂደት እናወራለን።
ጥያቄዎችዎን @contact_edmap ላይ ያሳውቁን። በክፍለ-ጊዜው ላይም እናነሳቸዋለን።
ከዚህ በፊት ስኮላርሺፕ ላይ ስለሚስተዋለው IELTS በቂ ማብራሪያ መስጠታችን ይታወሳል። በዚህ ማግኘት ይችላሉ : https://t.me/EdMap_Community/253
www.edmap.et
ጥያቄዎችዎን @contact_edmap ላይ ያሳውቁን። በክፍለ-ጊዜው ላይም እናነሳቸዋለን።
ከዚህ በፊት ስኮላርሺፕ ላይ ስለሚስተዋለው IELTS በቂ ማብራሪያ መስጠታችን ይታወሳል። በዚህ ማግኘት ይችላሉ : https://t.me/EdMap_Community/253
www.edmap.et
👍9