EdMap Community
3.3K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
ጀማሪ ከሆናችሁ እና ስለፕሮግራሚንግ መማር ከፈለጋችሁ ፤ ኤድማፕ እነዚህን የዩቲዩብ ገፆች እንድትጎበኙ ይጋብዛል።

1. CS Dojo
የዩቲዩብ አድራሻ፡ https://www.youtube.com/playlist?list=PLBZBJbE_rGRWeh5mIBhD-hhDwSEDxogDg

2. Programming with Mosh
የዩቲዩብ አድራሻ፡ https://www.youtube.com/playlist?list=PLTjRvDozrdlxEIuOBZkMAK5uiqp8rHUax


እነዚህን በመመልከት የፕሮግራሚንግ እውቀታችሁን አንድ እርምጃ ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ።

EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
ኤድማፕ ይሸልማል - በድጋሚ ተመልሷል!

ይህ ውድድር የሚከናወነው ከሚያዚያ 11 - ሚያዚያ 15 ዓም. ሲሆን ኤድማፕ ቤተሰቦቹን በተሳትፎ ጥንካሪያቸው በማወዳደር አሸናፊዎችን በየደረጃው የሚሸልምበት ውድድር እነሆ በድጋሚ መጥቷል።

እዚህ ውድድር ላይ እንዴት እንሳተፍ?

በቴሌግራም @contact_edmap ላይ ኤድማፕ መዝግቡኝ ብለው ይመዝገቡ።

በተመዘገቡበት አካውንት ውድድሩን የሚያስረዳ ፅሁፍ ይደርስዎት እና ውድድሩን ይጀምራሉ።

እስከ ውድድሩ ማጠናቀቂያ ብዙ እይታ ያገኙ ተወዳዳሪዎች ይሸለማሉ።

1ኛ ለወጣ 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
2ኛ ለወጣ 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
3ኛ ለወጣ 550 ሜጋባይት ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ

ቀሪዎቹ ደረጃ ላይ ያሉትን ተያይዞ በሚሰጣቸው ቁጥር በእጣ በመለየት 1 ተወዳዳሪ 400Mb ሳምንታዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ ይሸልማል።

ኤድማፕ ይሸልማል!

EdMap in English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍2
የስኮላርሺፕ መረጃዎች ላይ IELTS የሚል ቃል አስተውላችሁ ይሆናል። ለመሆኑ ትርጉሙ ምንድን ነው?

IELTS ሲተነተን International English Language Testing System የሚል ትርጓሜ ሲኖረው በበርካታ ዩንቨርስቲዎች እና አለማቀፍ መንግስታት ዘንድ ተቀባይነት ያለው የፈተና ስርዓት ነው። ይህ የፈተና ስርዓት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ የሚለካ ሲሆን ቋንቋውን ማንበብ፣ መፃፍ፣ መናገር እና ማዳመጥ ከፈተናዎቹ ውሥጥ ይካተታሉ።

ታዲያ IELTS ፈተና ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት መውሰድ ይቻላል? ምን አይነት ጥያቄዎች ፈተናው ላይ ይኖራሉ እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ ሀሳቦች ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ በዚሁ የቴሌግራም ገፃችን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል።


EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍15
Live stream scheduled for
Live stream started
🔴 LIVE

ስለ IELTS ፣ የ IELTS ፈተና መውሰድ ለስኮላርሺፕ የሚያስገኘው ጥቅም ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ የፈተና ስርዓት እንዴት እንደሚወሰድ እና ሌሎች ጥያቄዎችን በተመለከተ ኤድማፕ ከቤተሰቦቹ ጋር በቀጥታ ውይይት እያደረገ ነው።

ውይይቱን Join በማድረግ ይከታተሉ።

@edmap_community
👍7
Live stream finished (29 minutes)
IELTS
EdMap Community
ስኮላርሺፕ ላይ ብዙ ጊዜ የሚታየው IELTS ምንድን ነው? IELTS ፈተና መውሰድ ለስኮላርሺፕ ዕድል ምን ይጠቅማል? ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄን ፈተና እንዴት መውሰድ ይቻላል እንዲሁም ፈተናው በውስጡ ምን ያካትታል የሚሉና ሌሎች መረጃዎችን በተመለከተ የነበረንን ቆይታ በቀጥታ መከታተል ያልቻላችሁ ቤተሰቦቻችን የድምፅ ቅጂውን ማዳመጥ ይችላሉ።

EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍12
ሀፍሳ ሰለሞን ("ሀፊ ትንሿ ዲዛይነር") ትባላለች። ራሷን ያስተማረች ወጣት የፋሽን ዲዛይነር ነች።

በፋሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ልዩና ማራኪ ዲዛይኖችን የምትሰራ እንዲሁም የሃፊ ዲዛይኖች መስራች እንደመሆኗ በኢንዱስትሪው መልካም ስም አላት።

ከኤድማፕ ጋር ባደረገቺው ቃለ ምልልስም " የፋሽን ኢንዱስትሪ አሁን መጀመር የሚፈልግ ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት? ትርፋማ ለመሆን ምን አይነት መንገዶች መጠቀም እንደሚገባ? " እንዲሁም ሌሎች ለጀማሪ ዲዛነሮች የሚጠቅሙ አስፈላጊ ነጥቦችን አንስታለች።

ሙሉውን መረጃ በቅርብ ቀን ያገኛሉ!
ይጠብቁን!


EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍16
የProduct Management ችሎታዎን አንድ ደረጃ ለማሳደግ ይረዳል የተባለ የውይይት መድረክ በአቶ Shreyas Doshi አማካኝነት ቀርቧል። ሚያዚያ 15 የሚደረገው ይህ የውይይት መድረክ ለመሳተፍ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው እና የሚዘጋጀውም በቨርቹዋል እንደሆነ የመድረኩ አጋፋሪዎች ገልፅዋል።
የቨርቹዋል መወያያ አድራሻ ፡ https://lu.ma/shreyaspmhabits

በዝግጅቱም አቶ Shreyas በproduct management ትምህርት ዙሪያ የነበራቸውን የ15 ዓመት ልምድ እንዲሁም በPRODUCT MANAGER ለTwiteer, Google እና Yahoo እንዴት እንደሰሩ ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

#EdNews

EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍11
Symbolab በሚል ስያሜ የቀረበው ይህ ድህረገፅ የAlgebra , Calculus , Trigonometry እንዲሁም ሌሎች የሂሳብ ይዘቶች ላይ ላሉ ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ መልሶቻቸውን ያስቀምጣል።

የድህረ-ገፁ አድራሻ: www.symbolab.com/


EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍8
'ማትሪክ' ወይም ለዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና እንዴት መዘጋጀት እንደሚችሉ ኤድማፕ ያዘጋጀውን በምሳሌ የታገዘ ገለፃ በዚህ ያግኙት: https://t.me/EdMap_Community/224


"ቴሲስ (Thesis)" ወይም የመመረቂያ ፅሁፍ ርዕስ እንዴት መምረጥ እንዳለብዎት ካላወቁ ኤድማፕ ያዘጋጀውን ፅሁፍ በዚህ ይመልከቱ: https://t.me/EdMap_Community/221


ብቁ እና ፕሮፌሽናል የሆነ የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ደብዳቤ እንዴት መፃፍ እንዳለብዎት ግራ ከገባዎ በምሳሌ የተደገፈውን የኤድማፕ ጠቃሚ ማብራሪያ በዚህ ያግኙት : https://t.me/EdMap_Community/244

እናስታውስዎ!

EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍10
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ የኤድማፕ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።


www.edmap.et
👍9
የአውስትራሊያ አዋርድ ስኮላርሺፕ

ኢትዮጵያ ይሄን ስኮላርሺፕ እንዲያመለክቱ ከተፈቀደላቸው ሀገራት ተርታ ተካታለች። ኤድማፕ ፣ ይሄን መረጃም ወደ እናንተ አደረሰ።

የትምህርት ደረጃ
- በዲግሪ ፕሮግራም
- በማስተርስ ፕሮግራም
- በ PhD ፕሮግራም

ምን ይሸፈናል?
- ሙሉ የትምህርት ክፍያ
- የበረራ ትኬት
- የመኖሪያ ወጪዎችን
- የጤና ኢንሹራንስ
- አስፈላጊ ለሆኑ ለትምህርት ነክ ወጪዎች

ለማመልከት ይሄን ይጫኑhttps://www.edmap.et/australia-awards-scholarships-in-africa/

የማመልከቻው ማጠናቀቂያ ቀን ፡ May 01, 2023

@edmap_community
👍13
ኤድማፕ ይሸልማል!

2 ቀናት ቀሩት!

ውድድሩን ለመሳተፍ @contact_edmap ላይ ገብተው "ኤድማፕ ይመዝግቡኝ" ብለው ይመዝገቡ።

በመቀጠል ትዕዛዙን ተቀብለው ይወዳደሩ።

ሽልማቶቹም:

1ኛ ለወጣ 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
2ኛ ለወጣ 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
3ኛ ለወጣ 500 ሜቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ

ቀሪዎቹ ደረጃ ላይ ያሉትን ተያይዞ በሚሰጣቸው ቁጥር በእጣ በመለየት 1 ተወዳዳሪ 400Mb ሳምንታዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ ይሸለማሉ!

@edmap_community | www.edmap.et
👍6
"አፊሌት ማርኬቲንግ" (Affiliate Marketing) በማሻሻጥ አፈፃፀም ላይ የተመሰረተ የግብይት(Marketing) ስትራቴጂ አይነት ሲሆን እቃዎችን ፣ ምርቶችንና ሌሎችንም በማስተዋወቅ እና በማሻሻጥ ገቢ ለማፍራት የሚረዳ አንዱ ዘርፍ ነው።

ትልቅ ኢንቨስትመንትና ውስብስብ የገበያ ጥናት ካለመፈለጉ በተጨማሪ ካሉበት ቦታ በመሆን ገንዘብ ለመስራት እንዲመች ተደርጎ በመሰራቱ "አፊሌት ማርኬቲንግ" በብዙዎች ዘንድ የሚመረጥ ሆኗል።

ኤድማፕ፣ በቅርቡ ለእናንተ ወደሚያደርሰው መተግበሪያ ("አፕሊኬሽን") ይሄንን ስራ እንድትሰሩ እድሉን ያመቻቻል።


EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍17
ስለ ሙዚቃ እና የሙዚቃ ቅንብር ሂደቶች መማር የምትፈልጉ በሙሉ ፤ ኤድማፕ እነዚህን የዩቲዩብ ገፆች እንድትጎበኙ ይጋብዛል።

1) Michael New
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/rhaptapsody

2) Rick Beato
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/pegzch

3) Adam Neely
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/havic5

4) Andrew Huang
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/songstowearpantsto

5) Orchestration Online
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ www.youtube.com/user/orchestrationonline


እነዚህን በመመልከት በሙዚቃ ሙያ ዘርፍ ያላችሁን እውቀት አንድ እርምጃ ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ።

EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍8
ስለ ኤድማፕ ምን ይሰማዎታል?

የተሻለ አገልግሎት እንዲያገኙ ሀሳብዎትን ያጋሩን!

በዚህ ያሳውቁን : @Contact_edmap


www.edmap.et
👍17
"አንድ እርምጃ በመቅደም በቴክኖሎጂ፣ ፋይናንስና ግብይት ክህሎቶች ራስን ማዳበር ፤ ብሎም ከውጪው አለም ጋር መቀራረብ!.."

ነፃ ስልጠና በ PiSpace Innovations ቀርቧል።

SkillMatch ድህረገፅ ያግኙት : https://skillmatchjobs.com/courses/renewable-energy-fundamentals/
👍7
በጉጉት ስትጠብቁት የነበረውን ከዲዛይነር ሃፊ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እነሆ:

"የፋሽን ዲዛይን ስራ ለመጀመር ላሰቡ ሰዎች መጀመሪያ ምን ማድረግ እንዳለባቸው? ከየት እንደሚጀምሩ? ቅደም ተከተሉ ምን እንደሆነ?

"የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ ምን ያክል እንደሚያዋጣ"

እንዲሁም "ልብሶቹ በብዛት የት ላይ እንደሚሸጡ?"

ተናግራለች። ከኤድማፕ ጋር ያደረገቺውን አጭር እና ግልፅ ቃለምልልስ የኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ተለጥፏል።

በዚህ ያግኙት : https://www.edmap.et/how-to-be-a-fashion-designer/



EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍5