EdMap Community
በ2019 የታተመው Anxious People ድርሰቱ የ"ፍሬድሪክ ባክማን" የሆነ ማራኪ ልቦለድ ነው። መፅሀፉ ስለ ባንክ ለመዝረፍ ስለሚካሄደው ታሪክ እና በዘረፋው ስለተሳተፉት ሰዎች ህይወት ይዳስሳል። ታሪኩ የተካሄደው በአንዲት ትንሽ የስዊድን ከተማ ውስጥ ነው። ባንክ ዘራፊዎች አንድን ባንክ በመዝረፍ ላይ እያሉ ፖሊሶች ባንኩን ከበው ዘራፊዎቹ እጃቸውን እንዲሰጡ ይጠይቃሉ። ዘራፊዎቹም ውስጥ ሰው እንዳለ…
Fredrik Backman - Anxious People.pdf
2.6 MB
በፍሬድሪክ ባክማን የተዘጋጀውን መፅሀፍ እነሆ!
👍6
የ "ቴሲስ(Thesis)" ወይም የመመረቂያ ፅሁፍ ርዕስ አመረርጥ ላይ ግርታ ለተፈጠረባችሁ በመሉ:
ኤድማፕ የሚከተሉትን ጠቃሚ ነጥቦች በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ከምሳሌ ጋር አሰናድቷል። ከታች ተያይዟል።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
ኤድማፕ የሚከተሉትን ጠቃሚ ነጥቦች በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ከምሳሌ ጋር አሰናድቷል። ከታች ተያይዟል።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
EdMap's Job Recommendations
1. Digital Marketer / Social Media Manager
2. Sales / Part-time
3. Home Tutor/ Part-time
4. Printing and Designing
5. Writer / Remote
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
1. Digital Marketer / Social Media Manager
2. Sales / Part-time
3. Home Tutor/ Part-time
4. Printing and Designing
5. Writer / Remote
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍5
በአጭር ጊዜ ውስጥ ለዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (ማትሪክ) እንዴት መዘጋጀት እንችላለን?
1: ለማጥናት ከሚቀልዎት ወደሚከብድዎት የትምህርት መስክ ይሂዱ!
2: ከዚህ ቀደም የተጠየቁትን ጥያቄዎች ይመልከቱ፣ አስፈላጊ የሚሉትን ርዕስ ይለዩ!
3: ርዕሶችን መሰብሰብ
4: ለፈተናው የቀረውን ጊዜ ያስሉ
5: የአጠናን እቅድ ያዘጋጁ
6: ጥናትዎን ይጀምሩ
ኤድማፕ በምሳሌ በታገዘ እና በተብራራ መልኩ እንዴት በአጭር ጊዜ ለዩንቨርስቲ የመግቢያ ፈተና (ማትሪክ) እንደሚዘጋጁ እና ብቁ እንደሚሆኑ የሚያሳይ መረጃ እነሆ ሊያጋራችሁ ይወዳል። ከታች የተያያዘውን ፋይል ይመልከቱት።

👍7
ኤድማፕ ፣ በጥቂት ቀናት ውስጥ ለናንተ በሚያቀርበው መተግበሪያ (Application) ውስጥ:
-ለተማሪዎች የሚጠቅሙ መረጃዎች
-የስኮላርሺፕ እድሎች
-ለወጣቶች የሚጠቅሙ መንገዶች
-በትርፍ ጊዜ የሚሰሩ ስራዎች
-ተማሪዎች ስለሆኑ ብቻ በጣም በቅናሽ የሚገበያዩበትን ቦታ
እንዲሁም ሌሎች እዚህ ያልተዘረዘሩ መልካም ግልጋሎቶችን አካቶ ይዟል።
በቅርብ ቀን!
www.edmap.et | @edmap_community
-ለተማሪዎች የሚጠቅሙ መረጃዎች
-የስኮላርሺፕ እድሎች
-ለወጣቶች የሚጠቅሙ መንገዶች
-በትርፍ ጊዜ የሚሰሩ ስራዎች
-ተማሪዎች ስለሆኑ ብቻ በጣም በቅናሽ የሚገበያዩበትን ቦታ
እንዲሁም ሌሎች እዚህ ያልተዘረዘሩ መልካም ግልጋሎቶችን አካቶ ይዟል።
በቅርብ ቀን!
www.edmap.et | @edmap_community
👍10
ይሄንን ያውቃሉ?
WolframAlpha የተሰኘው ድህረገፅ የተለያዩ ውስብስብ ስሌቶችን እንዲሁም ለምትሰሩት የምርምር (Research) ውጤቶች እንደ ማጣቀሻ ሊያገለግሏችሁ የሚችሉ ፅሁፎችን በውስጡ አካቶ ይዟል።
የድህረገፁ አድራሻ : www.wolframalpha.com
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
WolframAlpha የተሰኘው ድህረገፅ የተለያዩ ውስብስብ ስሌቶችን እንዲሁም ለምትሰሩት የምርምር (Research) ውጤቶች እንደ ማጣቀሻ ሊያገለግሏችሁ የሚችሉ ፅሁፎችን በውስጡ አካቶ ይዟል።
የድህረገፁ አድራሻ : www.wolframalpha.com
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍4
እ.ኤ.አ በ2014 ኢስፋሃን፣ ኢራን ውስጥ በሴቶች ላይ ተከታታይ የአሲድ ጥቃቶች እንዳጋጠማቸው እና ይህም ድርጊት የብዙ ሴቶችን ህይወትን ማበላሸቱ ይነገራል። ከጥቃቱ በስተጀርባ ያለው ምክንያት ግልፅ አለመሆኑ ደግሞ ሌላው አለምን ያስገረመ ዜና ነበር።
የዚህ ዘግናኝ ጥቃት ሰለባ ከሆኑት ውስጥ "ማርዚዬ ኢብራሂም" አንዷ ነች። አሁን ላይ ማርዚዬ የደረሰባት አስከፊ ጉዳት ሳይበግራት በኢራን ውስጥ የአሲድ ጥቃትን የሚከላከል ህግ በማውጣትና ሰለባ ለሆኑትንም እርዳታ በማድረጓ እውቅናን አፍርታለች።
ኤድማፕ፣ በ"ከታሪክ" አምዱ ይሄንን መረጃ ለእናንተ ለማጋራት ወደደ።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
የዚህ ዘግናኝ ጥቃት ሰለባ ከሆኑት ውስጥ "ማርዚዬ ኢብራሂም" አንዷ ነች። አሁን ላይ ማርዚዬ የደረሰባት አስከፊ ጉዳት ሳይበግራት በኢራን ውስጥ የአሲድ ጥቃትን የሚከላከል ህግ በማውጣትና ሰለባ ለሆኑትንም እርዳታ በማድረጓ እውቅናን አፍርታለች።
ኤድማፕ፣ በ"ከታሪክ" አምዱ ይሄንን መረጃ ለእናንተ ለማጋራት ወደደ።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍3
የIELTS exam ወስዳችኋል?
Anonymous Poll
2%
አዎ፣ ወስጃለሁ።
25%
አይ፣ ነገርግን በቅርቡ የመውሰድ ሃሳቡ አለኝ።
73%
አይ፣ በቂ መረጃ ስላላገኘው መውሰድ አልቻልኩም
👍3
በዳንቴል ሙያ ራሳችሁን አሻሽላችሁ የተለያዩ ምርቶችን መስራት የምትፈልጉ በሙሉ ፤ ኤድማፕ እነዚህን የዩቲዩብ ገፆች እንድትጎበኙ ይጋብዛል።
1) The Crochet Crowd
የዩቲዩብ አድራሻ: www.youtube.com/user/mikeyssmail
2) KnittingHelpCom
የዩቲዩብ አድራሻ: www.youtube.com/user/knittinghelpcom
3) VeryPink Knits
የዩቲዩብ አድራሻ: www.youtube.com/user/verypinkknits
እነዚህን በመመልከት በዳንቴል ሙያ ዘርፍ ያላችሁን እውቀት አንድ እርምጃ ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
1) The Crochet Crowd
የዩቲዩብ አድራሻ: www.youtube.com/user/mikeyssmail
2) KnittingHelpCom
የዩቲዩብ አድራሻ: www.youtube.com/user/knittinghelpcom
3) VeryPink Knits
የዩቲዩብ አድራሻ: www.youtube.com/user/verypinkknits
እነዚህን በመመልከት በዳንቴል ሙያ ዘርፍ ያላችሁን እውቀት አንድ እርምጃ ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍10
ይሄንን ያውቃሉ?
የኤድማፕ ድህረገፅ ላይ በሀገራችን ዩንቨርስቲዎች የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞችን እንዲሁም በነዚህም የትምህርት መስኮች የተማረ ግለሰብ የት ተቋማት ላይ መቀጠር እንደሚችል ይገልፃል።
በዚህ ያግኙት ፡ www.edmap.et/programs/

ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የኤድማፕ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።
www.edmap.et
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።
www.edmap.et
👍14
5 በነፃ "ፕሮፌሽናል" የሆነ ሲቪ እንዲሰሩ የሚያግዝዎት ድህረገፆች።
1. Canva
2. Zety
3. Resume
4. Novoresume
5. VisualCV
EdMap In English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @edmap_community
1. Canva
2. Zety
3. Resume
4. Novoresume
5. VisualCV
EdMap In English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍10
ውድ የኤድማፕ ቤተሰቦች፣ ረቡዕ ማታ 2:00 ላይ IELTS ምን እንደሆነ እና IELTSን በኢትዮጵያ ስለ መውሰድ ሂደት እናወራለን።
ጥያቄዎችዎን @contact_edmap ላይ ያሳውቁን። በክፍለ-ጊዜው ላይም እናነሳቸዋለን።
#Live #IELTS #EdMap
ጥያቄዎችዎን @contact_edmap ላይ ያሳውቁን። በክፍለ-ጊዜው ላይም እናነሳቸዋለን።
#Live #IELTS #EdMap
👍5
"... ኦንላይን ቢዝነስ ላይ የትኛው ያዋጣል ለሚለው እንደከስተመሮቻችሁ ይወሰናል። ከስተመሮቼ ምን ይፈልጋሉ የሚለውን ለማወቅ ደግሞ ሁሉንም አይነት እቃ በማስተዋወቅ መሞከር ይቻላል..."
"... ሁለት አይነት አማራጮች አሉ። የመጀመሪያውና እኔ የምመክረው እሷ ገንዘብ እንዳታወጣ ማለትም ያለመነሻ ገንዘብ እንድትሰራ ነው። ይሄ እንዴት ይሆናል ከተባለ Resell የሚባለውን ቴክኒክ በመጠቀም ነው..."
ኤድማፕ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ላይ ውጤታማ ከሆነቺው "ኮንተንት ክሬተር / ዲጂታል ማርኬተር" ማህሌት ጌታቸው ጋር ያደረገው አጭርና ግልፅ ቃለምልልስ በኦንላይን ቢዝነስ ላይ ለመጀመር እና ትርፋማ ለመሆን ለሚፈልጉ በሙሉ ይጋብዛል።
ቃለምልልሱን በዚህ ያግኙት ፡ https://www.edmap.et/how-to-start-online-business/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
"... ሁለት አይነት አማራጮች አሉ። የመጀመሪያውና እኔ የምመክረው እሷ ገንዘብ እንዳታወጣ ማለትም ያለመነሻ ገንዘብ እንድትሰራ ነው። ይሄ እንዴት ይሆናል ከተባለ Resell የሚባለውን ቴክኒክ በመጠቀም ነው..."
ኤድማፕ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ላይ ውጤታማ ከሆነቺው "ኮንተንት ክሬተር / ዲጂታል ማርኬተር" ማህሌት ጌታቸው ጋር ያደረገው አጭርና ግልፅ ቃለምልልስ በኦንላይን ቢዝነስ ላይ ለመጀመር እና ትርፋማ ለመሆን ለሚፈልጉ በሙሉ ይጋብዛል።
ቃለምልልሱን በዚህ ያግኙት ፡ https://www.edmap.et/how-to-start-online-business/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍5
#EdNews
Anyone Can Start Up
-ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ወጣት ኢንተርፕርነር እና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች መካከል አንዷ ከሆነቺው ቤተልሄም ደሴ ጋር ነፃ የውይይት መድረክ ለተማሪዎች እና ለወጣቶች ተዘጋጅቷል።
ሚያዚያ 11፣2015 ምሽት 12፡00 ላይ አዲስ አበባ፣ ቦሌ መድሀኒያለም፣ ሊንጎ ታወር፣ 12ኛ ፎቅ ለሚካሄደው ይህ መድረክ መሳተፍ የምትፈልጉ በሙሉ በሚከተለው አድራሻ https://forms.gle/LphWeGc11V3w2Dso7 መመዝገብ እና መሳተፍ እንደሚቻል አዘጋጆቹ ገልጸዋል።
Soul, Mind & Body Workshop
-በሥነ ምግባራዊ እና መንፈሳዊ ትምህርቶች ላይ የሚያተኩር ነፃ አውደጥናት በአዲስአበባ ፣ ታንቶስ ታወር፣ ሁለተኛ ፎቅ ላይ እንደተዘጋጀ ተሰምቷል።
ሚያዚያ 13፣2015 ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ የሚሰናደው ይህ መድረክ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ("ሊንክ") Limitlessyouthtc@gmail.com በመመዝገብ ማንኛውም ሰው መታደም እንደሚችል ተገልጿል።
EdMap In English : @EdMap_Eth
www.edmap.et | @EdMap_Community

የህግ ትምህርት (Law) : ይህ የትምህርት መስክ ስለ አጠቃላይ የህግ ስርዓት እና በህብረተሰብ ውስጥ ስላለው አተገባበር የሚያተኩር ነው። እንደ ሕገ መንግሥታዊ ሕግ፣ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ፣ የውል እና የንብረት ሕግ እና መሰል ትምህርቶች በዚህ መስክ ይሸፍናሉ። የሕግ ትምህርት ጠበቃ፣ ዳኛ ወይም ሌሎች የሕግ ባለሙያዎች መሆን ለሚፈልግ ግለሰብ የሚሆን አስፈላጊ ነው።
በህግ ትምህርት የተመረቁ ሰዎች፡
- የህግ መስሪያ ቤቶች ውስጥ
- የመንግስት ኤጀንሲዎች
- NGO እና አካዳሚዎች ወዘተ የመቀጠር እና የመስራት እድል አላቸው።
ስለ ትምህርቱ ውጤት አያያዝ እና በዚህ ዘርፍ ተመርቀው ምን እንደሚሰሩ በዝርዝር የ ኤድማፕ ድህረ-ገፅ ላይ ተቀምጧል።
በዚህ ያግኙት ፡ https://www.edmap.et/law/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
በህግ ትምህርት የተመረቁ ሰዎች፡
- የህግ መስሪያ ቤቶች ውስጥ
- የመንግስት ኤጀንሲዎች
- NGO እና አካዳሚዎች ወዘተ የመቀጠር እና የመስራት እድል አላቸው።
ስለ ትምህርቱ ውጤት አያያዝ እና በዚህ ዘርፍ ተመርቀው ምን እንደሚሰሩ በዝርዝር የ ኤድማፕ ድህረ-ገፅ ላይ ተቀምጧል።
በዚህ ያግኙት ፡ https://www.edmap.et/law/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍6
በ"ታይዋን" ሀገር "ታይፒ" በተሰኘ ቦታ የምትገኘው ይቺ ትንሽ ሰማያዊ እንጉዳይ (Mushroom) ለሦስት ወራት ያህል በየቀኑ ውኃ በሚጠጣ እንጨት ላይ ትበቅላለች።
በዓለም ዙሪያ ከ 500 በላይ የዚች ትንሽ እንጉዳይ ዓይነቶች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ "21" ያክል የሚቆጠሩ በታይዋን ሀገር ውስጥ ብቻ ይገኛሉ።
#ከሳይንስ
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
በዓለም ዙሪያ ከ 500 በላይ የዚች ትንሽ እንጉዳይ ዓይነቶች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ "21" ያክል የሚቆጠሩ በታይዋን ሀገር ውስጥ ብቻ ይገኛሉ።
#ከሳይንስ
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍11
ኤድማፕ፣ ብቁ የሆነ የስኮላርሺፕ ማመልከቻ ደብዳቤ የምናዘጋጅባቸው መንገዶችን በምሳሌ አስደግፎ ያሰናዳውን ፅሁፍ ከታች በተያያዘው "ፋይል" ማግኘት ይችላሉ።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍7