የመፅሀፍ ጥቆማ
በብዙዎች ተወዳጅነት ያተረፈው እና ከ 150 ሚሊዬን ኮፒ በላይ በመላው አለም የተሸጠ
የመፅሀፍ ስም : The Alchemist
ደራሲ : Paulo Coelho
የታተመበት ጊዜ : 1988 G.C
መልካም ንባብ!
www.edmap.et | @edmap_community

👍2
ውድ የኤድማፕ ቤተሰቦች ፣ ወደ እናንተ የምናቀርበውን አገልገሎት የተሻለ ለማድረግ እንድንችል የሚከተለውን መረጃ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።
👍2
የትምህርት ደረጃዎን ያሳውቁን!
Anonymous Poll
6%
9 - 10ኛ ክፍል
10%
11 - 12ኛ ክፍል
40%
የዩንቨርስቲ / ኮሌጅ ተማሪ
25%
አዲስ ተመራቂ / የዲግሪ ምሩቅ
15%
ማስተርስ ዲግሪና ከዛ በላይ
3%
መምህር
ኤድማፕ ይሸልማል!
2 ቀናት ቀሩት!
ውድድሩን ለመሳተፍ @contact_edmap ላይ ገብተው "ኤድማፕ ይመዝግቡኝ" ብለው ይመዝገቡ።
በመቀጠል ትዕዛዙን ተቀብለው ይወዳደሩ።
ሽልማቶቹም:
1ኛ ለወጣ 4.4 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
2ኛ ለወጣ 2.2 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
3ኛ ለወጣ 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ
ቀሪዎቹ ደረጃ ላይ ያሉትን ተያይዞ በሚሰጣቸው ቁጥር በእጣ በመለየት 2 ተወዳዳሪዎች 500Mb ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጅ ይሸለማሉ!
@edmap_community | www.edmap.et

👍5
ለሴቶች የሚሆኑ በትርፍ ጊዜ ሊሰሩ የሚችሉ ስራዎች
ክፍል 1:
- የኦንላይን ሱቅ መጀመር : የሴቶች የውበት መገልገያ እቃዎችን፣ ልብስና ጫማዎች እና ሌሎችንም የኦንላይን ሱቃችሁ ጋር በማስቀመጥ ገዢዎች ማግኘት ትችላላችሁ።
ኤድማፕ ፣ እንዴት ይሄን ስራ ደረጃ በደረጃ እንደምትጀምሩና ትርፋማ እንድትሆኑ የሚረዱ መንገዶችን በቀጣይ ይጠቁማችኋል።
www.edmap.et | @edmap_community
ክፍል 1:
- የኦንላይን ሱቅ መጀመር : የሴቶች የውበት መገልገያ እቃዎችን፣ ልብስና ጫማዎች እና ሌሎችንም የኦንላይን ሱቃችሁ ጋር በማስቀመጥ ገዢዎች ማግኘት ትችላላችሁ።
ኤድማፕ ፣ እንዴት ይሄን ስራ ደረጃ በደረጃ እንደምትጀምሩና ትርፋማ እንድትሆኑ የሚረዱ መንገዶችን በቀጣይ ይጠቁማችኋል።
www.edmap.et | @edmap_community
👍32
ውድ የኤድማፕ ቤተሰቦች ፣ ወደ እናንተ የምናቀርበውን አገልገሎት የተሻለ ለማድረግ እንድንችል የሚከተለውን መረጃ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።
👍5
ውድ የኤድማፕ ቤተሰቦች ፣ ወደናንተ ከምናደርሳቸው መረጃዎች ውስጥ የትኛውን የበለጠ ወደዳችሁት?
Anonymous Poll
36%
ትምህርት ነክ መረጃዎቻችንን
19%
እውቀት ለማዳበር የሚጠቅሙ መረጃዎቻችንን
39%
ቢዝነስ ነክ መረጃዎቻችንን
2%
የዜና መረጃዎቻችንን
4%
ሌሎች አዳዲስ መረጃዎች
👍6
ኤድማፕ ፣ በጥቂት ቀናት ውስጥ ለናንተ በሚያቀርበው መተግበሪያ (Application) ውስጥ:
-ለተማሪዎች የሚጠቅሙ መረጃዎች
-የስኮላርሺፕ እድሎች
-ለወጣቶች የሚጠቅሙ መንገዶች
-በትርፍ ጊዜ የሚሰሩ ስራዎች
-ተማሪዎች ስለሆኑ ብቻ በጣም በቅናሽ የሚገበያዩበትን ቦታ
እንዲሁም ሌሎች እዚህ ያልተዘረዘሩ መልካም ግልጋሎቶችን አካቶ ይዟል።
በቅርብ ቀን!
www.edmap.et | @edmap_community
-ለተማሪዎች የሚጠቅሙ መረጃዎች
-የስኮላርሺፕ እድሎች
-ለወጣቶች የሚጠቅሙ መንገዶች
-በትርፍ ጊዜ የሚሰሩ ስራዎች
-ተማሪዎች ስለሆኑ ብቻ በጣም በቅናሽ የሚገበያዩበትን ቦታ
እንዲሁም ሌሎች እዚህ ያልተዘረዘሩ መልካም ግልጋሎቶችን አካቶ ይዟል።
በቅርብ ቀን!
www.edmap.et | @edmap_community
ቤተልሄም ደሴ በ "AI" የምርምር እና ልማት/Research and Development/ ስራ አለም አቀፍ እውቅና ያገኘች ወጣት ኢትዮጵያዊት የኮምፒውተር ሳይንቲስት ነች።
ቤተልሄም ኮድ መስራት የጀመረችው በ9 ዓመቷ ሲሆን በ14 ዓመቷ አዲስ አበባ የሚገኘውን iCog Labs የተሰኘውን AI የምርምር እና ልማት ድርጅት ተቀላቀለች።
በ iCog Labs የኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው AI የንግግር መተግበሪያ (Chat Bot) " Ask Lucy " በሚል ስያሜ አበርክታለች። እንዲሁም የSTEM ትምህርትን በአፍሪካ በማስተዋወቅ ረገድ ተሳትፋለች
ቤተልሄም በ2019 ከፎርብስ "30 Under 30"ውስጥ አንዷ በመሆን እና በ2019 "የዲጂታል ሴት መሪ" ("Young Digital Leader of the Year") ሽልማትን ተጎናፅፋለች።
ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ በህብረተሰብ ውስጥ አወንታዊ ለውጥ ለማምጣት ያለውን ሃይል በማሳየት በኢትዮጵያ እና በአለም ዙሪያ ላሉ ወጣቶች አርአያ የመሆን ተግባሯንም ቀጥላለች።
EdMap in English : @edmap_eth

👍24
ስቶክ ማርኬት ምንድን ነው?
- ስቶክ ማርኬት ፣ ሰዎች በኩባንያዎች ውስጥ ባለቤትነት የሚገዙበት እና የሚሸጡበት ቦታ ነው። በስቶክ ገበያ ላይ ኢንቨስት በማድረግ ኩባንያዎች እያደጉና እየተስፋፉ ሲሄዱ በረዥም ጊዜ ከፍተኛ ትርፍ የማግኘት ዕድል እንዲኖር የሚረዳ ስርዓት ነው። ይህም ሀብትን ለመገንባት እና የፋይናንስ ግቦችን ለማሳካት ይረዳል።
ኢትዮጵያም ለመጀመሪያ ጊዜ ስቶክ ማርኬት ልትከፍት ነው። ፤ እዚህ ስርዓት ላይ ብቁ ተሳታፊ ለመሆን የስቶክ ማርኬት እውቀትዎን ማሳደግ የግድ ይሆናል።
ጠቀሜታውን ምክንያት በማድረግ ፤ ትምህርቱን ለመስጠት ለትንሽ ቀናት ያክል በሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ ሲጠይቁ እየታየ ነው። ነገር ግን PiSpace Innovations PLC ከ ስኪልማች ጋር በመተባበር ነፃ የስቶክ ማርኬት ስልጠና ከሰርተፍኬት ጋር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች እና ተማሪዎች እንዳመቻቸ ተሰምቷል።
በዚህ ያግኙት ፡ http://skillmatchjobs.com/skill+

👍21
የጌጣጌጥ ስራ : ተማሪዎች ከትምህርታቸው ጎንለጎን ገንዘብ ከሚያስገኛቸው ስራ ይመደባል። ስራዎቹን እንደ ሰርግ፣ ልደት እና የምርቃት ላሉ ዝግጅቶች ለሽያጭ ማቅረብም ትችላላችሁ።
ኤድማፕ ፣ እነዚህን ስራዎች ለመስራትና ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ለምታስቡ በሙሉ ከታች የተዘረዘሩትን ገፆች እንድትመለከቱ እና እውቀታችሁን እንድታዳብሩ ይጋብዛል።
1) Beadaholique
የዩቲዩብ አድራሻ : https://www.youtube.com/@beadaholique
2) Jewelry tutorial hq
የዩቲዩብ አድራሻ : https://www.youtube.com/@JewelryTutorialHQ
3) Jewelry making journal
የድህረገፅ አድራሻ : https://jewelrymakingjournal.com/
EdMap in English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
ኤድማፕ ፣ እነዚህን ስራዎች ለመስራትና ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ለምታስቡ በሙሉ ከታች የተዘረዘሩትን ገፆች እንድትመለከቱ እና እውቀታችሁን እንድታዳብሩ ይጋብዛል።
1) Beadaholique
የዩቲዩብ አድራሻ : https://www.youtube.com/@beadaholique
2) Jewelry tutorial hq
የዩቲዩብ አድራሻ : https://www.youtube.com/@JewelryTutorialHQ
3) Jewelry making journal
የድህረገፅ አድራሻ : https://jewelrymakingjournal.com/
EdMap in English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍11👎1
ላለፉት ቀናት ሲካሄድ የነበረው ውድድር እነሆ ለ10 ደቂቃዎች በቆየው በ ኤድማፕ ይሸልማል ገፅ በቀጥታ (Live Stream) አሸናፊዎችን በመለየት ተጠናቋል።
ኤድማፕ ፣ አሸናፊዎችን "እንኳን ደስ አላችሁ" እያለ በ @Contact_edmap ላይ እየገባችሁ ሙሉ ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን በመላክ እስከ መጋቢት 26 ሽልማታችሁን እንድትወስዱ ለማሳወቅ ይወዳል።
እንደየደረጃቸው 4.4 ፣ 2.2 ፣ 1.1 ጂቢ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅልና ለቀሩት ሁለት ተወዳዳሪዎች ደግሞ 500Mb ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ቤተሰቦቹን ለመሸለም ይሄንን ውድድር እንዳዘጋጀ ይታወሳል!
ኤድማፕ ይሸልማል!
በቅርቡ ይመለሳል!
EdMap In English : @edmap_eth

👍11
✨ የወረደ በራስ መተማመን ያለው ግለሰብ ምን ባህሪያት አሉት?
- እዚህ ምድር ላይ ምንም ነገር ማሳካት የሚችል አይመስለውም።
- ሁልጊዜ በእሱ ላይ ክፉ/መጥፎ ነገር የሚደርስ ይመስለዋል።
- ሁልጊዜ ስለራሱ መጥፎ ነገር ነው የሚናገረው / መጥፎ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ራሱን ይወቅሳል።
- ሰዎች ከእሱ የተሻሉ እንደሆነ ያስባል።
- ሰዎችን ለማስደሰት ብቻ ይሞክራል / ማድረግ የማይፈልገውን ለሰዎች ሲል ያደርጋል።
✨ በራስ መተማመንን እንዴት ማዳበር ይቻላል?
ለራስ የምንሰጣቸውን መጥፎ ግምቶች መቀየር : "ይህን ማድረግ አልችልም" የሚለውን ሀሳብ "እኔ ከማንም አላንስም፣ ልምምድ ካደረግኩ እና ከተማርኩት ይህን ማድረግ እችላለሁ" ወደ የሚል ሀሳብ መምጣት።
ግብ ማውጣት : ግቦችን ማውጣትና እነሱን ማሳካት በራስ የመተማመን ስሜትን ለመፍጠር ይረዳል። ከትናንሽና ሊደረስባቸው ከሚችሉ ግቦች ጀምሩ።
ጠንካራ ጎን ላይ ማተኮር : ከድክመቶች ይል ጥንካሬን በመዘርዘር እነሱ ላይ ማተኮር ፤ ጥሩ በሆናችሁበት ላይ ራሳችሁን አድንቁ።
ራስን መንከባከብ : በአካል እና በአእምሮ ራስን መንከባከብ በራስ የመተማመን ስሜትን ለመጨመር ይረዳል። በቂ እንቅልፍ ማግኘት እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ተመራጭ ናቸው።
አስታውሱ : በራስ መተማመንን ለመገንባት ጊዜና ጥረት ይጠይቃል! በአንድ ጀምበር አይገኝም!

👍15
በጀርመን የሚካሄደው የአንስታይን ፌሎውሺፕ ፕሮግራም, 2024
ይህ ፕሮግራም ሙሉ በሙሉ የገንዘብ ድጋፍ የተደረገበት ነው። በዓለም ዙሪያ ለተወጣጡ ወጣቶች በሙሉ የቀረበ ነው።
የሚሸፈኑ ወጪዎች
-ወርሃዊ ክፍያ
-የመጠለያና የጉዞ ክፍያዎች
አመልካቾች ከ35 ዓመት በታች መሆን አለባቸው።
ፕሮግራሙም September, 2024 ይጀመራል።
የማመልከቻ ቀናት : April 15 - May 31, 2023
የማመልከቻ አድራሻ እና ሙሉ መስፈርቶችን እዚህ ያግኙ : https://www.edmap.et/einstein-fellowship-2024-in-germany-fully-funded/

👍9
ኤድማፕ ፣ በትምህርት ላይ ላሉ ተማሪዎችም ሆነ ለምሩቃን ወጣቶች ተጨማሪ የገንዘብ ምንጭ ያስገኛሉ ብሎ ያሰባቸውን እነዚህን ስራዎች ላይ እንድታመለክቱ ለመጋበዝ ይወዳል።
1) Facilitator - Part time
2) Animator - Contractual
3) IT intern - Contractual
4) Translator - Freelance
5) Content Writer and Voice Over - Remote
6) Content owner - Permanent (Full-Time)
መሰል የስራ ቅጥሮች ላይ ብቁ እንድትሆኑና ዕድሉን እንድታገኙ ኤድማፕ የተለያዩ መንገዶች እየጠቆመ እንደሚገኝ ይታወቃል።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
1) Facilitator - Part time
2) Animator - Contractual
3) IT intern - Contractual
4) Translator - Freelance
5) Content Writer and Voice Over - Remote
6) Content owner - Permanent (Full-Time)
መሰል የስራ ቅጥሮች ላይ ብቁ እንድትሆኑና ዕድሉን እንድታገኙ ኤድማፕ የተለያዩ መንገዶች እየጠቆመ እንደሚገኝ ይታወቃል።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍16
#EdNews
- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር (MinT) እና የጃፓን ዓለማቀፍ ኮርፖሬሽን ኤጀንሲ (JICA) ለቴክኖሎጂ "Startups" ሙሉ ወጪን በመቻል ወደ GITEX Africa 2023 ጉዞ ተዘጋጅቷል።
- የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የአቢሲኒያ አዋርድ የዓመቱ የላቀ ተሸላሚ ሆኗል።
- አዋሽ ባንክ ዲጂታል ብድር ለመስጠት በኡጋንዳ ከሚገኘው የ "ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ" ድርጅት ጋር እየሰራ ነው።
- የስልጠኛ ቋንቋን በቀላል መንገድ ለመጠቀም የሚያስችል የሞባይል መተግበሪያ መዝገበ ቃላት ተመርቋል።

👍3
ኢኮኖሚክስ : "ማክሮ እና ማይክሮ" ኢኮኖሚክስን ከ "ስታቲስቲክስ" ጋር ያጣምራል።
የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች : የኢኮኖሚ መረጃዎችን ይመረምራሉ፣ ጥናት ያካሂዳሉ፣ እና የኢኮኖሚ ክስተቶችን እና የገበያ አዝማሚያዎችን ለመተንበይ ስታቲስቲካዊ ሞዴሎችን ይጠቀማሉ።
በኢኮኖሚክስ የትምህርት ዘርፍ የተመረቁ የትኛው የስራ መስክ ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ?
- ባንኮች
- መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGO)
- አማካሪ ድርጅቶች
- የኢንሹራንስ እና የሂሳብ ድርጅቶች
እንዲሁም ሌሎች በርካታ መስኮች ላይ ይሳተፋሉ።
ስለ ኢኮኖሚክስ አጠቃላይ መረጃ እንዲሁም ዩንቨርስቲ ላይ የኢኮኖሚክስ ትምህርት ነጥብ አያያዝ ምን እንደሚመስል በተብራራ መልኩ የ ኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ተቀምጧል።
በዚህ ያግኙት : https://www.edmap.et/economics/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች : የኢኮኖሚ መረጃዎችን ይመረምራሉ፣ ጥናት ያካሂዳሉ፣ እና የኢኮኖሚ ክስተቶችን እና የገበያ አዝማሚያዎችን ለመተንበይ ስታቲስቲካዊ ሞዴሎችን ይጠቀማሉ።
በኢኮኖሚክስ የትምህርት ዘርፍ የተመረቁ የትኛው የስራ መስክ ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ?
- ባንኮች
- መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (NGO)
- አማካሪ ድርጅቶች
- የኢንሹራንስ እና የሂሳብ ድርጅቶች
እንዲሁም ሌሎች በርካታ መስኮች ላይ ይሳተፋሉ።
ስለ ኢኮኖሚክስ አጠቃላይ መረጃ እንዲሁም ዩንቨርስቲ ላይ የኢኮኖሚክስ ትምህርት ነጥብ አያያዝ ምን እንደሚመስል በተብራራ መልኩ የ ኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ተቀምጧል።
በዚህ ያግኙት : https://www.edmap.et/economics/
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍9
የውድድር ዳይሬክተሮች "ካትሪን ስዊዘር" የተባለች ሴት በቦስተን ማራቶን እንዳትሳተፍ ለማድረግ ሲሞክሩ ፤ ውድድሩን ያጠናቀቀች ብቸኛ ሴት ከመሆን ግን አላገዷትም። (1967 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር)
#ከታሪክ
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
#ከታሪክ
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍11
የፀጉር ማስያዣ ጌጦች ስራ ( "Scrunchies" ) : ከቅርብ አመታት ወዲህ ተወዳጅነት ያተረፈ እና ጥሩ ገንዘብ የሚያስገኝ ሆኖ ተስተውሏል።
እነዚህን የማስያዣ ጌጦች ስራ ላይ የራሳችሁን ልዩ ፈጠራ ("Design") በመጠቀምና ለአይን ማራኪ በማድረግ ከትምህርታችሁ ጎንለጎን በትርፍ ጊዜ የሚሰሩና ገንዘብ የሚያስገኙ ስራዎች ናቸው።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
እነዚህን የማስያዣ ጌጦች ስራ ላይ የራሳችሁን ልዩ ፈጠራ ("Design") በመጠቀምና ለአይን ማራኪ በማድረግ ከትምህርታችሁ ጎንለጎን በትርፍ ጊዜ የሚሰሩና ገንዘብ የሚያስገኙ ስራዎች ናቸው።
EdMap In English : @edmap_eth
www.edmap.et | @edmap_community
👍8
#EdNews
- ኢትዮጵያን የወከሉ ስድስት ተማሪዎች የ Huawei Global Ict ውድድር የመጨረሻው ዙር ደረሱ።
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በ Accounting & Finance እና በ Management የሦሥተኛ ዲግሪ (PhD) ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው።
- ማይግሬሽን ፊልም ፌስቲቫል ለአንድ ሳምንት ያህል የአፍሪካ ዘጋቢ ፊልሞችና ሲኒማ አከባበር በተመለከተ ከመጋቢት 27 - ሚያዚያ 1 የሚቆይ ዝግጅት አሰናድቷል። ቦታው አዲስ አበባ - GOETHE-INSTITUT ፣ መግቢያውም በነፃ እንደሆነ ኤድማፕ ማረጋገጥ ችሏል።