EdMap Community
3.3K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
4 ለተማሪዎች የሚሆኑ በቀላሉ መሰራት የሚችሉ እና በርካታ ገንዘብ የሚያስገኙ ስራዎች

1) የምግብ ዴሊቨሪ ስራ መስራት
2) የፅዳት አገልግሎት ስራዎች መስራት
3) የቲሸርት ላይ ህትመት ስራዎች መስራት
4) አፊሌት ማርኬቲንግ ላይ መሳተፍ

ኤድማፕ ፤ በቀጣይ እነዚህን ስራዎች እንዴት በቀላሉ እንደምትጀምሩ ለእናንተ መንገድ ይጠቁማል።

@edmap_community
👍9
#EDNEWS🔈

-የብሪቲሽ ካውንስል አርት ፕሮግራም ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር á‰ áŠ˘á‰ľá‹ŽáŒľá‹Ť ውስጥ የሚገኙ ጀማሪ የፋሽንና አክሰሰሪ ኢንተርፕራይዞችን የመደገፍ አዲሱን ፕሮጀክት ይፋ አደረገ።

-በሁሉም የከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና መርሀ ግብሮች የመውጫ ፈተና ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት በኦንላይን እንደሚሠጥ ትምህርት ሚኒስቴር ያሳወቀ ሲሆን ፈተናውም 20 - ሐምሌ 20 ባሉት ጊዜያት እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

-በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ብሄራዊ የሰርከስ ፌስቲቫል ከሚያዚያ 27  - ሚያዚያ 29 | 2015 ድረስ ይካሄዳል። መወዳደር የምትፈልጉ እዚህ ላይ ያመልክቱ

@edmap_community
ግራፊክስ ዲዛይነር ለመሆን ያሰባችሁም ሆነ የሆናችሁ በሙሉ ሊጠቅሟችሁ የሚችሉ 5 ዌብሳይቶችን እነሆ!

1) www.freepik.com : ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ፎቶዎችን፣ ሞካፖችን እንዲሁም ቪክተር ዲዛይኖችን እንድታገኙ ያስችላችኋል።

2) www.unsplash.com : ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምስሎች ለማግኘት ይረዳናል።

3) www.coolors.com : የተለያዩ የከለር ምርጫዎች ይገኙበታል።

4) www.1001fonts.com : በብዛት የቀረቡ ፎንቶች እዚህ ዌብሳይት ላይ ይገኛሉ።

5) www.flaticons.com : የተለያዩ አይከኖችን ለማግኘት ይሄ ዌብሳይት እጅግ አስፈላጊ ነው።

@edmap_community
👍4
የመፅሀፍ ጥቆማ

የመፅሀፍ ስም : Atomic Habits

ደራሲ : James Clear

የገፅ ብዛት : 285

የታተመበት ጊዜ : 2018

መፅሀፉ "ለእያንዳንዱ ትልቅ ውጤት ትንሿ ነገር መሰረት እንደጣለች እንዲሁም ነገ ላይ እንድንሆን የምናስበውን ሰው ለመስራት ዛሬ ማድረግ ስላለብን" ጉዳዮች አብራርቶ ይነግረናል

መልካም ንባብ!
@edmap_community
👍5
Forwarded from EdMap Official
Atomic_Habits.pdf
5.9 MB
👍1
🔊 የፖላንድ መንግስት ያወጣው ስኮላርሺፕ የማመልከቻ ጊዜው ሊጠናቀቅ 16 ቀናት ቀሩት!

- ይህ ስኮላርሺፕ ሙሉ በሙሉ አስፈላጊ ወጪዎች የተሸፈኑለት ሲሆን በማስተርስ ፕሮግራም የፖላንድ መንግስት ያቀረበው ነው።

- በራስዎ / ያለምንም ኤጀንሲዎችና   አማካሪዎች በነፃ ማመልከት ይችላሉ።

- በማመልከት ጊዜዎ ላይ ፕሮፌሽናል የሆነ እርዳታ ከፈለጉ ኤድማፕ ካዘጋጀው ጥቅል ውስጥ አንዱን መርጠው ይጠቀሙ።

የማመልከቻ አድራሻ : https://www.edmap.et/poland-government-scholarship-2023-24-in-poland-fully-funded/

መልካም እድል!

@edmap_community
👍4
5 ተማሪዎች ሊጠቀሙባቸው የሚገቧቸው የማስታወሻ መንገዶች

1) ሁሉንም ባንድ ጊዜ ለማጥናት ከመሞከር ይልቅ በምዕራፍ እየከፋፈሉ ለመገንዘብ መሞከር

2) ያጠኑትን/ያነበቡትን ነገር ለመፃፍ መሞከር

3) እንደ ዲያግራም መሰል ስዕሎችን መጠቀም

4) ያጠኑትን/ያነበቡትን ለሌላ ሰው ለማስረዳት መሞከር

5) ሲያጠኑ/ሲያነቡ እረፍት በየመሃሉ መውሰድ

@edmap_community
👍7
ኤድማፕ በተለያዩ አማራጮች ወደ እናንተ እንደሚደርስ ያውቃሉ?

ከቴሌግራም በተጨማሪ የፌስቡክ እንዲሁም የቲክቶክ ገፃችንን መከተል ይችላሉ።

ድህረገፃችን : www.edmap.et

ሀሎ ይበሉን : 011-639-55-00


@edmap_community
👍3
የስኮላርሺፕ እድሎች ላይ በሚያመለክቱበት ጊዜ እነዚህን ተደጋግመው የሚታዩ ቃላቶች ትርጉማቸው ምንድን ነው!?


Acceptance Rate : ከሁሉም አመልካቾች መካከል በሬሽዎ ተሰርቶ ተቀባይነት አግኝተው የተመዘገቡ አመልካቾች ብዛት በፐርሰንት ሲገለፅ። (የኮሌጆች አንድን አመልካች የመቀበያ መጠን)

Financial Aid : በዩንቨርስቲው የቀረበ ወይም ከዩንቨርስቲው ያልሆነ የገንዘብ ድጋፍ።

Tuition : የትምህርት ክፍያ (በዓመት)

Room and Board : ለማደሪያ/ዶርም እና ለምግብ የሚከፍል ክፍያ (በዓመት)

Transcript : የአራት አመት የሀይስኩል ውጤት

GPA : አማካይ የትምህርት ውጤት

Deadline : ሰነዶች አሟልቶ የማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን (ቀነ- ገደብ)

ኤድማፕ ፤ የተለያዩ የስኮላርሺፕ እድል መረጃዎችን እንዲሁም ትምህርታዊና ለተማሪ የሚጠቅሙ ሀሳቦችን ወደ እናንተ ማድረሱን ይቀጥላል።

@edmap_community
👍12
🔊 አውሮፓ ላይ መሰረቱን ያደረገው RASENERGY OÜ ስለ Renewable Energy ያቀረበው የቨርቹዋል ኢንተርንሽፕ

ይሄ ቨርቹዋል ኢንተርንሽፕ ፕሮግራም ምን ለየት ያደርገዋል?

- ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም።

- ሲያጠናቅቁ ነፃ ሰርተፍኬት ያገኛሉ።

- ስለ ታዳሽ ሀይል /Renewable Energy Solution/ ሙሉ እውቀት እንዲኖርዎት ያደርጋል።

- ውጪው አለም በዚህ ዘርፍ ስራ እንዴት እንደሚሰሩ ግንዛቤ ይኖርዎታል።

- ይሄም መሰል አለማቀፍ ድርጅቶች የስራ ቅጥር ሲያወጡ ክህሎቱን በማግኘትዎ ቅድሚያ እንዲያገኙ ይረዳዎታል።

- ከሀይስኩል ተማሪዎች እስከ ዩንቨርስቲ ተማሪች እንዲሁም ተመራቂዎች / በማንኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያሉ ኢንተርንሽፑን መሳተፍ ይችላሉ!

- በራስዎ የጊዜ ፕሮግራም ይማራሉ።

ኢንተርንሽፕ ፕሮግራሙ ለማግኘት : https://skillmatchjobs.com/courses/renewable-energy-fundamentals/

ኤድማፕ ፣ ለተማሪዎች ብሎም ለወጣቶች የሚጠቅሙ መረጃዎችን ማቅረቡን ይቀጥላል።

@edmap_community
👍17
የግራፊክስ ዲዛይን እውቀታችሁን ከ"ምንም" ወደ "ብቁነት" እንድትለውጡ የሚያስችሏችሁ የዩቲዩብ ገፆች

1) Will Paterson

የዩቲዩብ አድራሻ : https://www.youtube.com/user/breakdesignsco

2) Arnau Ros

የዩቲዩብ አድራሻ : https://www.youtube.com/arnauros

3) Adobe Photoshop

የዩቲዩብ አድራሻ : https://www.youtube.com/channel/UClH-KpveOLJszChWRfFmPfQ

4) Satori Graphics

የዩቲዩብ አድራሻ : https://www.youtube.com/channel/UCoeJKtPJLoIBqWq4o8TDLpA


ኤድማፕ ፣ መሰል ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እና ወጣቶች የሚጠቅሙ መንገዶችን መጠቆሙን ይቀጥላል።

@edmap_community
👍8
እንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታን ለማዳበር የሚረዱ መንገዶች

1) በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ : ፊልሞችን አዘውትሮ ማየት ፣ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ
2) የእንግሊዘኛ መፀህፍትን ለማንበብ መሞከር
3) ቋንቋውን በነፃ የሚያስተምሩ ድህረገፆችን በመጎብኘት መማር

ኤድማፕ ፤ እነዚህ ድህረገፆች እነማን እንደሆኑ በቀጣይ ሊያሳውቃችሁ ይወዳል።

@edmap_community
👍12
ይሄንን ያውቃሉ?

በ2022 አለማቀፍ የዩንቨርስቲዎች ደረጃ ይሄን ይመስል ነበር


1)  Massachusetts Institute of Technology (MIT) - ዩናይትድ ስቴትስ

2)  Stanford University - ዩናይትድ ስቴትስ

3)  Harvard University - ዩናይትድ ስቴትስ

4) California Institute of Technology (Caltech) - ዩናይትድ ስቴትስ

5) University of Oxford - ዩናይትድ ኪንግደም

6) University of Cambridge - ዩናይትድ ኪንግደም

7) ETH Zurich - Swiss Federal Institute of Technology - ስዊዘርላንድ

8) University of Chicago - ዩናይትድ ስቴትስ

9) Imperial College London - ዩናይትድ ስቴትስ

10) University of Pennsylvania - ዩናይትድ ስቴትስ

@edmap_community
👍8
ኤድማፕ ፤ ከዚህ በታች የቀረቡትን የስኮላርሺፕ እድሎች እንድታመለክቱ በድጋሚ ይጠቁማል።

የሚቀበሉት የተማሪ ቁጥር ብዙ መሆኑና የስኮላርሺፕ ወጪዎችን ሙሉ በሙሉ መሸፈናቸው መልካም አጋጣሚ ነው። አስፈላጊ ዶክመንታችሁን አዘጋጅታችሁ ፤ የማመልከቻ ቀኑ ከመጠናቀቁ አስቀድሞ አመልክቱ።

1) Australia Awards School
     የማመልከቻ አድራሻhttps://www.edmap.et/australia-awards-scholarships-in-africa/

2) Shanghai Government Scholarship
      የማመልከቻ አድራሻ : https://www.edmap.et/shanghai-government-scholarship-2023-24-fully-funded/

3) Poland Government Scholarship
      የማመልከቻ አድራሻ : https://www.edmap.et/poland-government-scholarship-2023-24-in-poland-fully-funded/

@edmap_community
👍3
ፍሬሽ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ለማምጣት ምን ማድረግ አለባችሁ?

1) ሁሉንም የትምህርት ክፍሎች በንባብ ለመሸፈን አለመሞከር

(ይሄም ጊዚያችሁን እንድታቃጥሉ ከማድረጉ በተጨማሪ ለአላስፈላጊ ድካም እና መሰላቸት ያጋልጣችኋል።)

2) ፈተና ሊመጣባቸው ይችላሉ የተባሉትን ክፍሎች በይበልጥ ማንበብ

(ይሄም ውጤት ከማስገኘቱ በተጨማሪ አንድ ነገር ላይ ትኩረት የማድረግ ክህሎታችሁን እንድታሳድጉ ይጠቅማችኋል።)

3) መምህር/መምህርቷ ያስተማሩትን እንዲሁም ያጋሯችሁን መፅሀፎች መጀመሪያ በደንብ ማንበብ ከዛም ሌሎች አጋዥ መጸሀፍትን ማገላበጥ ትችላላችሁ።

( የተሻለ የትምህርት ውጤት ለማግኘት አንዱ መፍትሄ ነው።)

4) መምህር/መምህርቷ ከዚህ በፊት የሚያወጡትን የፈተና ይዘት ከቀደሙ ተማሪዎች መረዳት እና መገንዘብ

(የምታስመዘግቡት ነጥብ ጥሩ እንዲሆንና ከሰዎች ጋር የመግባባት ችሎታችሁንም እንድታዳብሩ ይረዳል።)

ኤድማፕ ፣ ዩንቨርስቲ ላይ የተሻለ ውጤት በቀላሉ ለማስመዝገብ ይረዳሉ ብሎ ያሰባቸውን ነጥቦች እንዴት አገኛችሁት?

@edmap_community
👍13
የቪዲዮ ኢዲቲንግ እውቀታችሁን ከ"ምንም" ወደ "ብቁነት" እንድትለውጡ የሚያስችሏችሁ የዩቲዩብ ገፆች

1) Premiere Gal
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ https://www.youtube.com/user/PremiereGal

2) Film Riot
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ https://www.youtube.com/user/filmriot

3) Daniel Schiffer
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ https://www.youtube.com/channel/UCF5tN4DO3Eh-BBOddG09gHw

4) Mango Street
የዩቲዩብ አድራሻ ፡ https://www.youtube.com/channel/UC5bp5_6h-ZxkBz6S_33ZUVg

ኤድማፕ ፣ የሚያጋራችሁን መረጃዎች በመጠቀምና ክህሎታችሁን በማዳበር የትርፍ ጊዜ አልያም የሙሉ ሰዓት ስራ በማድረግ ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ በፊት የግራፊክስ ዲዛይን እውቀትን እንድታገኙ የሚረዱ ገፆችን ኤድማፕ መጠቆሙ አይረሳም።

@edmap_community
www.edmap.et
👍13
ኤድማፕ ፣ በተከታታይ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ወጣቶች የሚጠቅሙ መረጃዎችን እየጠቆመ ይገኛል።

ውድ የኤድማፕ ቤተሰብ ፣ አስተያየትዎን እንሻለን።
@EdMapCommunity_bot ላይ ያጋሩን!


www.edmap.et

@edmap_community
👍11
የስራ ቅጥር ኢንተርሺው ላይ ማድረግ የሚገባን 4 ወሳኝ ነገሮች

1) ገፅታን ማስተካከል

(የመጀመሪያ ምልከታ በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው። ለውሳኔም 50% ያክል አስተዋፅኦ ያደርጋል። ለኢንተርቪው ሲቀርቡ ለኢንተርቪው የሚመጥን አለባበስ መልበሳችሁን አስተውሉ።)

2) ስለሚቀጠሩበት ተቋም አስቀድሞ ጥናት መስራት

(ይሄን ማድረጋችሁ ተቋሙ ለስራው ፍላጎትና ብቃት እንዳላችሁ እንዲያውቅ እና እምነት እንዲያደርግበት ያደርጋል።)

3) ተጠይቀው በሚናገሩበት ጊዜ ማፈርም ሆነ መኮሳተር አያስፈልግም

(በተገቢው መንገድ መናገር ካልቻላችሁ ፤ ተቋሙ ወደፊትም ከእነሱ ጋ ለመግባባት እንደምትቸገሩ ያስባል። ይሄም ስራው ላይ እንዳትመረጡ መጥፎ አስተዋፅኦ ያደርጋል።)

4) አዳዲስ ቴክኖሎጂ ላይ ብቁ እንደሆናችሁ አሳውቁ

(ተቋማት ተቀጣሪን ከአዳዲስ ቴክኖሎጂ ጋ ለማላመድ መሞከር ላይ ደካማ ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ነገር ግን እናንተ ከስራው ጋ የሚሄድ ቴክኖሎጂን ለመልመድ ፍላጎት እንዳላችሁ እና ብቃቱንም እንዳገኛችሁ ካሳወቃችሁ የመቀጠር እድላችሁ ይሰፋል።)


@edmap_community
👍6
ነፃ የትምህርት እድል ከጎግል

የሚከተሉትን የትምህርት አይነቶች በነፃ በፈለጋችሁት ጊዜ እየተማራችሁ ከዛም ሰርተፍኬት በማግኘት ከነበርዎ ደረጃ አንድ ከፍ እንዲሉ ኤድማፕ ይጋብዛል።

-Digital Marketing
-Building AI
-Entrepreneurship
-Programming with JavaScript
-Python basics for Data Analysis and many more.

ከላይ የተገለፁትና ጎግል ያቀረባቸውን ትምህርቶች የምታገኙበትን አድራሻ የ ኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ተለጥፏል።
በዚህ አግኙት ፡ https://www.edmap.et/googles-free-online-courses/


@edmap_community
👍11
ተማሪዎች በትርፍ ሰዓት ምን መስራት አለባቸው? ከትምህርታቸው ጎንለጎን እንዴት ገንዘብ መስራት ይችላሉ?

EdMap Temari Work ለዚህ መልስ አለው!

በቅርብ ቀን!

@edmap_community
👍10
የመፅሀፍ ጥቆማ

የመፅሀፍ ስም : Can't Hurt Me

ደራሲ : David Goggins

የታተመበት ጊዜ : 2018

መፅሀፉ "እንዴት ከተለመደውና ከሚደጋገመው ምቾት የሚመስል ህይወት በመውጣት፣ አዳዲስ ነገሮችን መላመድና መጠንከር እንደሚቻል ይሄም እንዴት እኛን በጥሩ መንገድ እንደሚሰራን" በማብራራት ይነግረናል

መልካም ንባብ!
@edmap_community
👍7