EdMap Community
3.3K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
ስኪልማች እና ኢንተርናሽናል ድርጅት

መሰረቱን በአውሮፓ ኢስቶኒያ ያደረገው RAS ENERGY OÜ በ Renewable Energy Solution ዙሪያ በስኪልማች ድህረገፅ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

ስልጠናውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች በተቋሙ የመቀጠር እድል ይኖራችቸዋል።

ስልጠናውን እዚህ ያግኙ 👇 skillmatchjobs.com/skill+

#ኤድማፕ_መረጃ #ስኪልማች #ስልጠና

@edmap_community
ቱርክ ሀገር የተዘጋጀው የ Sabanci ዩንቨርስቲ ስኮላርሺፕ🇹🇷

የ Bachelors , Master እና የ Phd የትምህርት ደረጃ ያለው በሙሉ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል። ይሄም ስኮላርሺፕ ሙሉ ወጪው በዩንቨርስቲው የተሸፈነ ነው።

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን : June 2 , 2023

የማመልከቻ አድራሻ 👉 https://bit.ly/3xa2JOJ

#ኤድማፕ #ስኮላርሺፕ #ቱርክ

@edmap_community
👍5
ውድ ሴት የኤድማፕ ቤተሰቦች፣ እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ! ጠንካራ፣ ብሩህ፣ ባለተሰጥኦ እና የመልካም ስብዓና ባለቤት እንደሆናችሁ ለአፍታም መዘንጋት የለባችሁም!

መልካም የሴቶች ቀን!

#ኤድማፕ_ሴቶች #ውብቀን

@edmap_community
4
PiSpace Innovations PLCስኪልማች ጋር በመተባበር ነፃ የስቶክ ማርኬት ኮርስ ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች እና ተማሪዎች አመቻችቷል።

ኮርሱን ያጠናቀቁም ከ Pispace Innovations PLC ጋር የመስራት መልካም እድል እንዲፈጠር ያግዛቸዋል።

የኮርስ ማስጀመሪያ አድራሻ 👇 http://skillmatchjobs.com/skill+

#ኤድማፕ_እድል #ስኪልማች #ፓይስፔስ

@edmap_community
የሳምንቱ ምርጥ መጽሐፍ

የመጽሐፍ ስም : Rich Dad Poor Dad

ደራሲ : Robert Kiyosaki

የገፅ ብዛት : 200

የታተመበት ጊዜ : 1997 G.C

መፅሀፉ "በህይወታችን ውስጥ  ምርጫ እንዳለንና ከተደጋጋሚ እና አሰልቺው የህይወት ዘይቤ ወጥተን እንዴት እንደምንኖር እንዲሁም እንዴት ገንዘብ መስራት እንደምንችል" ይነግረናል

#ኤድማፕ_መፅሀፍ #ጥቆማ

@edmap_community
የኤድማፕ የሞባይል መተግበሪያ በቅርቡ ይፋ ይሆናል

ኤድማፕ በ ድህረገፅ መልኩ አስቀድሞ ወደ ህዝቡ መድረሱ የሚታወስ ነው።

#ኤድማፕ_መተግበሪያ #አፕሊኬሽን #በቅርብቀን

@edmap_community
👍4
ተማሪዎች በትርፍ ሰዓት ምን መስራት አለባቸው? ከትምህርታቸው ጎንለጎን እንዴት ገንዘብ መስራት ይችላሉ?

Edmap Temari Work ለዚህ መልስ አለው!

በቅርብ ቀን!

@edmap_community
👍1
የWIPO 2023 ግሎባል አዋርድ በጄኔቫ

የ WIPO 2023 ግሎባል አዋርድ:
በፈጠራ
በአዲስ ግኝቶች
በእሳቤ ልህቀት ዙሪያ ስኬታማ የሚሆኑትን የሚሸልም አመታዊ ፕሮግራም ነው። ሽልማቱን የሚወስዱት ግለሰቦች፣ ተቋማት ወይም የቢዝነስ ድርጅቶች ሊሆኑ ይችላሉ።

እንዴት ማመልከት ይቻላል?

- አመልካቾች በዋናው ድህረገፅ ብቻ ማመልከት ይኖርባቸዋል።
- አካውንት በመክፈት አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት መመዝገብ።

የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን ፡ March 31, 2023

በዚህ ያመልክቱhttps://www.edmap.et/wipo-global-awards-2023-fully-funded-trip-to-geneva/

@edmap_community
👍3
4 ተማሪዎች ሊያዳብሯቸው የሚገቡ ወሳኝ ልምዶች

- ከሰዎች ጋር የመግባባት ችሎታ
- በቡድን የመስራት ክህሎት
- የጊዜ አጠቃቀም ብቃት
- አዲስ ነገር የማወቅ ጉጉት

ኤድማፕ ፣ እነዚህን ባህሪያት እንዴት ማዳበር እንደምትችሉ በቀጣይ ለእናንተ ያሳውቃል።

@edmap_community
👍1
የአፍሪካ ህብረት ኢንተርንሽፕ ፕሮግራም በኢትዮጵያ (ለ3 ወራት የሚቆይ)

መስፈርቶቹ
- በዲግሪ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪ ወይም የዲግሪ ባለቤት የሆነ ምሩቅ ተማሪ
- የአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋዎችን አቀላጥፎ የሚናገር
- ከ32 ዓመት በታች የሆነ

የሚፈለጉት የስራ መስክ

አግሪካልቸር፣ ሩራል ዲቨሎፕመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ትሬድ፣ ኢዱኬሽን፣ ሳይንስ፣ ቲክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን፣ ሜዲካል እና ሄልዝ ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ኤንድ ቴክኖሎጂ እንዲሁም ሌሎች

ልምድ ፡ አይጠይቅም

የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን : አፍሪካ ህብረት ውሳኔ

ለማመልከት እና ለበለጠ መረጃ : https://www.edmap.et/african-union-internship-program/

@edmap_community
👍2
እነዚህ 4 ጥያቄዎች በኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ተዘውትረው የሚጠየቁ እንደሆነ የጎግል መረጃ ያሳያል

1.ኤትዮጵያ ውስጥ ምርጡ ዩንቨርስቲ የትኛው ነው?
2.የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ያማከለ የትምህርት አይነት የትኛው ነው?
3.ለስራ ዕድል ምቹ የሆነው የትኛው የትምህርት ፊልድ ነው?
4.የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የስኮላርሺፕ ዕድል እንዴት በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ?

የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ የኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ!?

ድህረገፃችንwww.edmap.et

@edmap_community
👍2
ዲጂታል ማርኬቲንግ

ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ምርትና ብራንዶችን ከተጠቃሚዎች ጋር በኢንተርኔት እና መሰል የዲጂታል መግባቢያዎች የሚያስተዋውቅ አንዱ የማርኬቲንግ መንገድ ነው። ይሄም የኢሜል ፣ የ ማህበራዊ ሚዲያ ፣ እና ሌሎችንም የማስታወቂያ አይነቶች ያካትታል።

በትምህርት ችሎታችሁን በማዳበር፣ ዲጂታል ማርኬቲንግን የትርፍ ጊዜ ስራ አልያም የሙሉ ሰዓት ስራ አድርጋችሁ ልትይዙት ትችላላችሁ!

@edmap_community
ተማሪዎች የሚያስፈልጓቸውን ምርቶችን ከሌላው ተጠቃሚ በተለየ እጅግ በቅናሽ እና በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ

እንዴት?

EDMAP Market Place

በቅርብ ቀን!

@edmap_community
👍2
የአውስትራሊያ አዋርድ ስኮላርሺፕ

ኢትዮጵያ ይሄን ስኮላርሺፕ እንዲያመለክቱ ከተፈቀደላቸው ሀገራት ተርታ ተካታለች። ኤድማፕ ፣ ይሄን መረጃም ወደ እናንተ አደረሰ።

የትምህርት ደረጃ
- በዲግሪ ፕሮግራም
- በማስተርስ ፕሮግራም
- በ PhD ፕሮግራም

ምን ይሸፈናል?
- ሙሉ የትምህርት ክፍያ
- የበረራ ትኬት
- የመኖሪያ ወጪዎችን
- የጤና ኢንሹራንስ
- አስፈላጊ ለሆኑ ለትምህርት ነክ ወጪዎች

ለማመልከት ይሄን ይጫኑhttps://www.edmap.et/australia-awards-scholarships-in-africa/

የማመልከቻው ማጠናቀቂያ ቀን ፡ May 01, 2023

@edmap_community
👍1
ሠላም!!

ውድ የኤድማፕ ቤተሰቦች ከዚህ ቀደሙ በተሻለ መልካም መንገዶችን ወደእናንተ ለመጠቆም ያስችለን ዘንድ የእናንተን የቤተሰቦቻችንን እይታ መረዳት ስላለብን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ሃሳብዎን እንዲያጋሩን በትህትና እንጠይቃለን።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdLioJ8svrelmsg9VQwE3mbwtPR6W2PiCLkk3jJea3wvMPASQ/viewform?usp=sf_link
👍4
እናስታውስዎ!

1. በሞሮኮ የሚካሄደው አለማቀፍ የወጣቶች የውይይት መድረክ

-የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን ፡ March 30

- እዚህ ያመልክቱ

2. ወጪዎች ሙሉ በሙሉ የሚሸፈኑበት የፖላንድ መንግስት ያቀረበው ሶላርሺፕ

- የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን ፡  March 31

-እዚህ ያመልክቱ

3. ወጪዎች ሙሉ በሙሉ የሚሸፈኑበት የሻንጋይ መንግስት ያቀረበው ስኮላርሺፕ

- የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን ፡  March 31

-
እዚህ ያመልክቱ


@edmap_community
The Subtle Art of Not Giving a F ck_.pdf
911.4 KB
የሳምንቱ ምርጥ መጽሐፍ

የመጽሐፍ ስም : THE SUBTLE ART OF NOT GIVING A F*CK

ደራሲ : Mark Manson

የታተመበት ጊዜ : 2016 G.C

መፅሀፉ "ግድ መስጠት ያለብንና የሌለብን ሁኔታዎች" በደንብ አብራርቶ ይነግረናል

@edmap_community
👍4
የ2023 WTO የፅሁፍ ውድድር

WTO የፅሁፍ ውድድር፤ የፅሁፍ ክህሎት ላላቸው ጸሀፊዎች በሙሉ ትልቅ እድል ይዞ የመጣ ነው። የፅሁፍ ይዘትዎ በንግድ (Trade) ፣ በንግድ ፖሊሲ (Trade Policy) እና አለማቀፍ የንግድ ህብረት (International Trade Policy) ዙሪያ ማጠንጠን አለበት።

ከውድድሩ ምን ይገኛል?
- የፅሁፉ አሸናፊ ደራሲ 5000 CHF የገንዘብ መጠን ይሸለማል።
- በUK በሚካሄደው የሽልማት ስነሰራዓት ላይ የመታደም እድል ይኖራል።

እንዴት ማመልከት ይቻላል?
- የሚወዳደሩበትን በ PDF መልኩ ወደ  essay.award@wto.org  መላክ።
-እንዲሁም የሚጠየቀውን አስፈላጊ መረጃ እና ዶክመንት በአግባቡ ወደ ማመልከቻው ቦታ ማስቀመጥ

የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን June 03, 2023

ለበለጠ መረጃ

@edmap_community
👍1
4 ለተማሪዎች የሚሆኑ በቀላሉ መሰራት የሚችሉ እና በርካታ ገንዘብ የሚያስገኙ ስራዎች

1) የምግብ ዴሊቨሪ ስራ መስራት
2) የፅዳት አገልግሎት ስራዎች መስራት
3) የቲሸርት ላይ ህትመት ስራዎች መስራት
4) አፊሌት ማርኬቲንግ ላይ መሳተፍ

ኤድማፕ ፤ በቀጣይ እነዚህን ስራዎች እንዴት በቀላሉ እንደምትጀምሩ ለእናንተ መንገድ ይጠቁማል።

@edmap_community
👍9