EdMap Community
3.3K subscribers
910 photos
8 videos
40 files
596 links
EdMap, Powered by PiSpace Inc.
A one-stop destination platform for Ethiopian students.

For further information @contact_edmap

Our website:
🌐 www.edmap.et
Download Telegram
#ኤድማፕ_ብርታት

ኤልሻዳይ ካሱ ትባላለች። በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የ5ኛ ዓመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ነች።

የመጀመሪያዋን የInternship ጊዜዋን Global Ugrad በሚል የ Exchange Program በ አሜሪካ መንግስት በተደረገ ፕሮግራም ለ 1 ሴሚስተር ያክል አሳልፋለች።

አማዞን ለ21 ጊዜ ጥያቄዋን ሳይቀበለው ቢቀርም ተስፋ ባለመቁረጥ በተደጋጋሚ ጊዜ በመሞከሯ በስተመጨረሻም ህልሟ እውን ሊሆን ችሏል።

ኤድማፕ፣ መሰል የውጪ የትምህርት እድሎችን ለእናንተ ከዚህ በፊት እንደሚያደርገው አሁንም በማቅረብ ላይ ይገኛል።

@edmap_community
👍2
ኤድማፕ፣ ከሚያዘጋጃቸው የፕሮግራም ይዘቶች መካከል ይበልጥ የትኛው ተመቻችሁ?
Anonymous Poll
7%
ኤድማፕ ማለዳ
79%
ኤድማፕ ስኮላርሺፕ
9%
ኤድማፕ ሬሚዲያል
4%
ኤድማፕ ብርታት
👍1
ይሄንን ያውቃሉ?  በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ  ከ70% በላይ በሆኑ ዩንቨርስቲዎች ከታች የተዘረዘሩት የትምህርት ፊልዶች ይሰጣሉ።

-ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
-ሜካኒካል ምህንድስና
-ባዮሎጂ
-ኬሚስትሪ
-ሒሳብ
-ስታቲስቲክስ
-ሚድዋይፍሪ
-ነርሲንግ
-አግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ
-አካውንቲንግ እና ፋይናንስ
-ኢኮኖሚክስ

#ይሄንን_ያውቃሉ #ኤድማፕ #ዩንቨርስቲ #ትምህርት #የትምህርት_ፊልድ

@edmap_community
5 ለተማሪዎች የሚሆኑ በትርፍ ሰዓት የሚሰሩ ስራዎች

1) ግራፊክስ ዲዛይን
2) ቪዲዮ ኢዲቲንግ
3) ኢንስታግራም ፎቶ ሞዴል
4) ዩቲዩብ ኮንተንት ክሬተር
5) ቲክቶክ ኮንተንት ክሬተር

#ኤድማፕ #የትርፍ_ሰዓት_ስራ #ለተማሪዎች

@edmap_community
👍4
በኢትዮጵያ የሚገኙ ህዝባዊ ቤተ-መፅሀፍት

አብርሆት ቤተ-መፅሀፍት : በአዲስአበባ መስተዳድር ስር የሚገኘው ይህ ቤተ-መፅሀፍት በ2022 G.C ይፋ ሆኖ ለህዝብ ቀርቧል።

አብርሆት ቤተ-መፅሀፍት በውስጡ 8 የመጽሀፍት ክፍል፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ ካፍቴሪያ እንዲሁም ለህፃናት የሚሆን የማንበቢያ ስፍራ ይዟል።

ቤተ-መፅሀፍቱ ከ 300,000 በላይ ጥናታዊ ፅሁፎች እና የኢትዮጵያውያንን ድርሰትና ሪሰርቾችን አካቷል።

#ኤድማፕ #ክፍል_አንድ #ቤተመፅሀፍት

@edmap_community
👍2
4 ስኮላርሺፕ እንዲሳካልን ሊረዱን የሚችሉ ወሳኝ ነጥቦች

1. የስኮላርሺፕ የማመልከቻ ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት ማመልከት
2. የስኮላርሺፕ መረጃ ሰጪዎችን ድህረገጽ እና መሰል የመረጃ ቋቶችን መከታተል
3. እንዴት ማመልከት እንደሚገባ በደንብ ማጤን
4. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም

#ኤድማፕ_ስኮላርሺፕ #ነጥቦች #ኤድማፕ

@edmap_community
6😁1
ስኪልማች እና ኢንተርናሽናል ድርጅት

መሰረቱን በአውሮፓ ኢስቶኒያ ያደረገው RAS ENERGY OÜ በ Renewable Energy Solution ዙሪያ በስኪልማች ድህረገፅ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

ስልጠናውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች በተቋሙ የመቀጠር እድል ይኖራችቸዋል።

ስልጠናውን እዚህ ያግኙ 👇 skillmatchjobs.com/skill+

#ኤድማፕ_መረጃ #ስኪልማች #ስልጠና

@edmap_community
ቱርክ ሀገር የተዘጋጀው የ Sabanci ዩንቨርስቲ ስኮላርሺፕ🇹🇷

የ Bachelors , Master እና የ Phd የትምህርት ደረጃ ያለው በሙሉ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል። ይሄም ስኮላርሺፕ ሙሉ ወጪው በዩንቨርስቲው የተሸፈነ ነው።

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን : June 2 , 2023

የማመልከቻ አድራሻ 👉 https://bit.ly/3xa2JOJ

#ኤድማፕ #ስኮላርሺፕ #ቱርክ

@edmap_community
👍5
ውድ ሴት የኤድማፕ ቤተሰቦች፣ እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ! ጠንካራ፣ ብሩህ፣ ባለተሰጥኦ እና የመልካም ስብዓና ባለቤት እንደሆናችሁ ለአፍታም መዘንጋት የለባችሁም!

መልካም የሴቶች ቀን!

#ኤድማፕ_ሴቶች #ውብቀን

@edmap_community
4
PiSpace Innovations PLCስኪልማች ጋር በመተባበር ነፃ የስቶክ ማርኬት ኮርስ ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች እና ተማሪዎች አመቻችቷል።

ኮርሱን ያጠናቀቁም ከ Pispace Innovations PLC ጋር የመስራት መልካም እድል እንዲፈጠር ያግዛቸዋል።

የኮርስ ማስጀመሪያ አድራሻ 👇 http://skillmatchjobs.com/skill+

#ኤድማፕ_እድል #ስኪልማች #ፓይስፔስ

@edmap_community
የሳምንቱ ምርጥ መጽሐፍ

የመጽሐፍ ስም : Rich Dad Poor Dad

ደራሲ : Robert Kiyosaki

የገፅ ብዛት : 200

የታተመበት ጊዜ : 1997 G.C

መፅሀፉ "በህይወታችን ውስጥ  ምርጫ እንዳለንና ከተደጋጋሚ እና አሰልቺው የህይወት ዘይቤ ወጥተን እንዴት እንደምንኖር እንዲሁም እንዴት ገንዘብ መስራት እንደምንችል" ይነግረናል

#ኤድማፕ_መፅሀፍ #ጥቆማ

@edmap_community
የኤድማፕ የሞባይል መተግበሪያ በቅርቡ ይፋ ይሆናል

ኤድማፕ በ ድህረገፅ መልኩ አስቀድሞ ወደ ህዝቡ መድረሱ የሚታወስ ነው።

#ኤድማፕ_መተግበሪያ #አፕሊኬሽን #በቅርብቀን

@edmap_community
👍4
ተማሪዎች በትርፍ ሰዓት ምን መስራት አለባቸው? ከትምህርታቸው ጎንለጎን እንዴት ገንዘብ መስራት ይችላሉ?

Edmap Temari Work ለዚህ መልስ አለው!

በቅርብ ቀን!

@edmap_community
👍1
የWIPO 2023 ግሎባል አዋርድ በጄኔቫ

የ WIPO 2023 ግሎባል አዋርድ:
በፈጠራ
በአዲስ ግኝቶች
በእሳቤ ልህቀት ዙሪያ ስኬታማ የሚሆኑትን የሚሸልም አመታዊ ፕሮግራም ነው። ሽልማቱን የሚወስዱት ግለሰቦች፣ ተቋማት ወይም የቢዝነስ ድርጅቶች ሊሆኑ ይችላሉ።

እንዴት ማመልከት ይቻላል?

- አመልካቾች በዋናው ድህረገፅ ብቻ ማመልከት ይኖርባቸዋል።
- አካውንት በመክፈት አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት መመዝገብ።

የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን ፡ March 31, 2023

በዚህ ያመልክቱhttps://www.edmap.et/wipo-global-awards-2023-fully-funded-trip-to-geneva/

@edmap_community
👍3
4 ተማሪዎች ሊያዳብሯቸው የሚገቡ ወሳኝ ልምዶች

- ከሰዎች ጋር የመግባባት ችሎታ
- በቡድን የመስራት ክህሎት
- የጊዜ አጠቃቀም ብቃት
- አዲስ ነገር የማወቅ ጉጉት

ኤድማፕ ፣ እነዚህን ባህሪያት እንዴት ማዳበር እንደምትችሉ በቀጣይ ለእናንተ ያሳውቃል።

@edmap_community
👍1
የአፍሪካ ህብረት ኢንተርንሽፕ ፕሮግራም በኢትዮጵያ (ለ3 ወራት የሚቆይ)

መስፈርቶቹ
- በዲግሪ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪ ወይም የዲግሪ ባለቤት የሆነ ምሩቅ ተማሪ
- የአፍሪካ ህብረት የስራ ቋንቋዎችን አቀላጥፎ የሚናገር
- ከ32 ዓመት በታች የሆነ

የሚፈለጉት የስራ መስክ

አግሪካልቸር፣ ሩራል ዲቨሎፕመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ትሬድ፣ ኢዱኬሽን፣ ሳይንስ፣ ቲክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን፣ ሜዲካል እና ሄልዝ ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ኤንድ ቴክኖሎጂ እንዲሁም ሌሎች

ልምድ ፡ አይጠይቅም

የማመልከቻ ማጠናቀቂያ ቀን : አፍሪካ ህብረት ውሳኔ

ለማመልከት እና ለበለጠ መረጃ : https://www.edmap.et/african-union-internship-program/

@edmap_community
👍2
እነዚህ 4 ጥያቄዎች በኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ተዘውትረው የሚጠየቁ እንደሆነ የጎግል መረጃ ያሳያል

1.ኤትዮጵያ ውስጥ ምርጡ ዩንቨርስቲ የትኛው ነው?
2.የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ያማከለ የትምህርት አይነት የትኛው ነው?
3.ለስራ ዕድል ምቹ የሆነው የትኛው የትምህርት ፊልድ ነው?
4.የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የስኮላርሺፕ ዕድል እንዴት በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ?

የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ የኤድማፕ ድህረገፅ ላይ ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ!?

ድህረገፃችንwww.edmap.et

@edmap_community
👍2
ዲጂታል ማርኬቲንግ

ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ምርትና ብራንዶችን ከተጠቃሚዎች ጋር በኢንተርኔት እና መሰል የዲጂታል መግባቢያዎች የሚያስተዋውቅ አንዱ የማርኬቲንግ መንገድ ነው። ይሄም የኢሜል ፣ የ ማህበራዊ ሚዲያ ፣ እና ሌሎችንም የማስታወቂያ አይነቶች ያካትታል።

በትምህርት ችሎታችሁን በማዳበር፣ ዲጂታል ማርኬቲንግን የትርፍ ጊዜ ስራ አልያም የሙሉ ሰዓት ስራ አድርጋችሁ ልትይዙት ትችላላችሁ!

@edmap_community
ተማሪዎች የሚያስፈልጓቸውን ምርቶችን ከሌላው ተጠቃሚ በተለየ እጅግ በቅናሽ እና በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ

እንዴት?

EDMAP Market Place

በቅርብ ቀን!

@edmap_community
👍2
የአውስትራሊያ አዋርድ ስኮላርሺፕ

ኢትዮጵያ ይሄን ስኮላርሺፕ እንዲያመለክቱ ከተፈቀደላቸው ሀገራት ተርታ ተካታለች። ኤድማፕ ፣ ይሄን መረጃም ወደ እናንተ አደረሰ።

የትምህርት ደረጃ
- በዲግሪ ፕሮግራም
- በማስተርስ ፕሮግራም
- በ PhD ፕሮግራም

ምን ይሸፈናል?
- ሙሉ የትምህርት ክፍያ
- የበረራ ትኬት
- የመኖሪያ ወጪዎችን
- የጤና ኢንሹራንስ
- አስፈላጊ ለሆኑ ለትምህርት ነክ ወጪዎች

ለማመልከት ይሄን ይጫኑhttps://www.edmap.et/australia-awards-scholarships-in-africa/

የማመልከቻው ማጠናቀቂያ ቀን ፡ May 01, 2023

@edmap_community
👍1