Forwarded from ETN™ Fan Page.
📊በፈጣኑ የTON blockchain💰 ላይ የተገነባው የ$ETN ኮይን 5 ሚሊዮን ቶከን አቅርቦት አለው—40% የሚሆነው ለማይናወጥ መረጋጋት ሲባል በLiqudity ውስጥ የተቆለፈ ነው። ድምራቸው ከ50,000 በላይ የሚሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮች እና ከ6500+ በላይ ተጠቃሚዎች፤ ከ300 በላይ ሆልደሮችን ይዘን፣ ከመጀመሪያው ዝርዝር ዋጋ በላይ የ32 ጊዜ እጥፍ ትርፍን በማስመዝገብ ATH የገበያ ዋጋችንን ልናይ ችለናል። አሁን ደግሞ ከመጀመሪያው እሴት ዋጋችን የ22 ጊዜ እጥፍ ትርፍን አስመዝግበን አንድ የETN ኮይን ብዙዎች ባያስተውሉትም አንድ የኢትዮጵያ ብር እየተሸጠ ይገኛል — የማይቆም ፍጥነታችን እና የጠንካራ ኮሚዩኒቲ ባለቤትነት ማረጋገጫችን!
ስለብሎቼይን እና ክሪፕቶከረንሲዎች ለመማር እና ገቢን ለማግኘት እንከን የለሽ የTON ዋሌቶችን እንደክፍያ መንገዳችን እየተጠቀምን ገቢና የምናገኝበትን የdApp መዳረሻን አስቡ። ምንም እንኳን በአሁኑ ወቅት የአገሪቱ ህግ በሚፈቅደው ልክ በዋነኝነት በትምህርት ላይ ብቻ ያተኮርን ቢሆንም፣ የአገራችን መንግስት ሁላችንም እንደምንጠብቀው በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለክሪፕቶ ተስማሚ የሆኑ ህጎችን ሲያወጣ፣ ቁጥራቸው ለበዙ ግልጋሎቶች ክፍያነት የሚውል የብሎክቼይን መዋቅርንም የያዘ ነው — በዚህም ከመማር ማስተማሩ ባለፈ አስተማሪዎች፤ ተማሪዎች እና የተለያዩ በጥቃቅን ግብይቶች ላይ የሚሳተፉ አቅማቸው አነስተኛ የሆኑ የማህብረሰብ ክፍሎች፤ የባንክ አገልግሎት እስካሁንም ማግኘት ያልቻሉ ዜጎች ወዘተ ሁሉ በ$ETN አማካኝነት ኢኮኖሚያዊ እና ማህብረሰባዊ ጥቅሞችን የሚያኙበት ስነምህዳር ነው። በቀጣይ Major የሚባሉ የክሪፕቶ ግብይት መፈፀሚያ ፕላትፎርሞች ላይ ለመመዝገብ ጥረታችንን አጠናክረን የቀጠልንና የማጠቃለያ ደረጃዎችም ላይ የደረሰን መሆኑም ልብ ይሏል።
ለመሆኑ የ$ETN ኤኮሲስተም እና ኮይን ጠቀሜታዎች ውስጥ የትኛው ባህሪ የበለጠ ያስደስትዎታል? በፋን ግሩፓችን በኩል አስተያዎን በማካፈል የውይይቱ ተካፋይ ይሁኑ። 👇🏾
@etn_fanpage
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11😁7🔥4👍2🏆2
Forwarded from F1 Computer
GIGABYTE AORUS GAMING
👉Core i7
👉Ram:16GB
👉Storage:256GB SSD + 500GB HDD
👉Refresh Rate:240GhZ
👉Generation:9th
👉Screen size :15''
👉Graphics card:NVIDIA RTX 2070=8GB
👉RGB KEYBOARD BACKLIGHT
👉Battery life :+3hours
👉Used like good condition
PRICE=98,000
🫱Urgent 🫲
with one year warranty
✉️ @F1computer38
Call us: +251912095099
join on telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Svq5ZMT6isVaeQgh
👉Address :-Bole Friendship Business center Ground floor GF_49

👍6😁6🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁11👍6🔥4❤3🤝2🕊1
The new TON Foundation President, Manuel Stotz, took on his role with a clear mission — to break into the American market. Yet, there has been no Coinbase listing or any significant moves toward the U.S., aside from securing over $400M from American funds.
Recently, Durov purchased the username @elonmusk for 5,000 $TON. The two entrepreneurs have been commenting on each other's posts for quite some time on X, and recently, under Durov's post, users asked Musk if he planned to integrate his AI chatbot Grok into Telegram. There was no clear response, but now the GrokAI bot has appeared in Telegram.
Let's hope this collaboration benefits Telegram and, consequently, Toncoin. For now, we'll keep watching.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15🔥9
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
አንዴ ውጤቱን ማየት ከጀመርክ የሚያስቆምህ አንዳችም ምድራዊ የለም!!!
እኔ የሚታየኝ አብሮ ከታየህ ... 🤝
እኔ የሚታየኝ አብሮ ከታየህ ... 🤝
🤝33👍17
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
About 7 years ago Ethiopian Telecommunications Ministry launched VAS licences which allowed you to be VISP (Virtual Internet Service Provider) basically you buy internet cheaper than market price from tele and sell it like you are tele. This was a dream of mine for years and Ethiopia finally allowed it.
The problem was the capital I had couldn't deploy fiber or copper infrastructure so I wanted to use WiMax basically WiFi Access point Base stations problem was Ethiopian Law makes broadcasting wifi over 300meters illigal so I didn't do it.
A company called VIVO did it exactly the way i was going to they did it in areas where there was no internet bulbula, Lafto, Gofa blah blah and they never got in trouble.
What I learned...It's better to ask for forgiveness than permission
The problem was the capital I had couldn't deploy fiber or copper infrastructure so I wanted to use WiMax basically WiFi Access point Base stations problem was Ethiopian Law makes broadcasting wifi over 300meters illigal so I didn't do it.
A company called VIVO did it exactly the way i was going to they did it in areas where there was no internet bulbula, Lafto, Gofa blah blah and they never got in trouble.
What I learned...
👍12❤11⚡3👌3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ዘንድሮ ኢትዮጵያዊ የተባለ ጀመዓ ሁላ አይሰማህም ... We all're on the charts my G.😃✌️
በሰሞንኛ ህይወታችሁ ላይ ለውጥ የምታመጣ Bullish Engulfing የሆነችዋን እሁድ በያላችሁበት ተመኘን።😃🙏💙✌️
በሰሞንኛ ህይወታችሁ ላይ ለውጥ የምታመጣ Bullish Engulfing የሆነችዋን እሁድ በያላችሁበት ተመኘን።😃🙏💙✌️
😁31👍7
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ቤተሰብ:
ሰኞ ነው። የሳምንቱ "ሀ" . . .
እናማ ሳምንቱን የምንፈካበት: የምናድግበት: የምንታነፅበት: ፆመኞች ከሆንም ተርበው ከሚያሳልፉት ሳይሆን ፆመው ከሚቀበላቸው የምንሆንበት: እርስ በእርስ የምንዋደድበት: የምንተጋገዝበት ... በአጭሩ ሰው ነንና: ምኞታችንም የማያልቅ ነውና ... ይህ ፅሁፍ የደረሰው ኸልቅ(ፍጡር) ሁሉ ቀና የሆኑ የልቡ ምኞቶች በሙሉ የሚደርሱልትና የሚሳኩለት ሳምንት ይሆንልን ዘንድ ተመኘሁ። ✌️🙏
በዛውም በየሄድንበት ከራሳችን ጀምረን ለሁሉም ስለሁሉም በውስጣችን መልካምነትን ማንገብን እንዳይደረሳ ለማስታወስም ወደድኩ . . . They say 'Kindness' is simply DOPE and consiously Gangesterish. Be it My G.😎✌️💙

👍22❤6🙏6🏆2❤🔥1😁1
በሚቀርህ ህይወት ላይ ቀኖችን መጨመር አይቻልህም: በቀሩህ ቀኖች ላይ ግን ህይወትን ልትዘራበት ትችላለህ። ... #ጠንክር Broski... ✌️🙏💙
❤22🔥4❤🔥2👍2
Forwarded from ETN™ Fan Page.
#ETNetsaCoin #TuesdayNight #GoodNight #CryptoFamily
@etnfanpage
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍2🔥1
10$ Bonus event
ET Netsa Apps
https://www.mexc.com/futures-activity/air-drop-kol/923?uid=02112792&inviteCode=12Sk6u
ET Netsa Apps
https://www.mexc.com/futures-activity/air-drop-kol/923?uid=02112792&inviteCode=12Sk6u
👍9
Forwarded from ETN Airdrop
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Have you ever broken a jebena? 🤔
ለመሆኑ ጀበና ሰብረው ያውቃሉ? ☕️💥
If you haven't broken one, would you pass the "not breaking a jebena" challenge that we will give you? 💪🏆
ሰብረው ካላወቁ እኛ የምንሰጥዎትን "ጀበናን ያለመስበር" ፈተናስ ያልፉ ይሆን? 🧐✅
So, wait for us, ready to start this exciting challenge. 🎉
እንግዲያውስ ይህንን አስደሳች ቻሌንጅ ለመጀመር ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁን። ⏳😊

👌4👍1
Forwarded from 𝗠Λ𝗩Ξ𝗡
🕸 TIK TOK COIN 🕸
ለመግዛት / ለማዘዝ ከታች ባለው ዩዘር ኔም ያናግሩን 👇
📥 - @MAVEN_BOT_SELLER
📞 0951105061
30 - 130 ብር 💸
50 - 190 💸
70 - 210 💸
100 - 290 💸
150 - 320 💸
200 - 495 💸
250 - 490 💸
300 - 580 💸
350 - 690 💸
400 - 730 💸
450 - 820 💸
500 - 980💸
600 - 1190 💸
700 - 1390 💸
800 - 1590 💸
900 - 1890 💸
1,000 - 2490 💸
1,500 - 2825 💸
2000 - 3900 💸
ለመግዛት / ለማዘዝ ከታች ባለው ዩዘር ኔም ያናግሩን 👇
📥 - @MAVEN_BOT_SELLER
📞 0951105061
👍3🔥1
Forwarded from 𝗠Λ𝗩Ξ𝗡
💎 TELEGRAM PREMiUM 💎
12 MONTH SUBSCRIPTION 💳
6 MONTH SUBSCRIPTION 💳
3 MONTH SUBSCRIPTION 💳
†PERSON† 💶 MAVEN 𖣘
CONTACT
@MAVEN_BOT_SELLER
0951105061
12 MONTH SUBSCRIPTION 💳
4200 ETB
6 MONTH SUBSCRIPTION 💳
3200 ETB
3 MONTH SUBSCRIPTION 💳
2100ETB
†PERSON† 💶 MAVEN 𖣘
CONTACT
@MAVEN_BOT_SELLER
0951105061
❤2👍2