ESAT tv ®
970 subscribers
273 photos
3 videos
13 files
122 links
አዳዲስ ወሬዎችን ዜናዎችን ማግኝት ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመዶ #share በማረግ መረጃን ከማንም በፊት ቀድመው ያድርሱ ወቅታዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ገፅ ከአገር ዉስጥ እና ከውጪይሄ።ፖለቲካ በስፋት ይዳሰሳል።
እውነታ አዘል መረጃ መለኪያችን ነው!እናመሰግናለን...
" ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ "
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

.
.
.
.
.
.
.
ለአስተያየቶ👉 @Ethsat_tv_bot
Download Telegram
Forwarded from SO TUBE - ሶ ቲዩብ🇺🇲🇻🇬🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇦🇺
#Mobiwol

ስልካቹ background restrict ለሌለው ይሄን መተግበርያ ስልካቹ ላይ በመጫን የስልካቹን ዳታ መቆጠብ ትችላላቹ።

@f_of_dish ®
#for_youTube_channel በዚህ ሳምንት ሶስት የማይታመኑ ቪዲዮወችን ፖስት አረጋለሁ


1 የተሞላ ካርድ ድጋሚ ለመሙላት የሚጠቅም ኮድ STEP BY STEP

2. ነጻ ኢንተርኔት በኢትዮጵያ

3 አንዴት በ ነፃ ወደ ፈለጉበት ሀገር መደወል እንደሚችሉ አስከዛ ሰብስክራይብ ያላረገ ቶሎ ያርግ እንዳያመልጦ ለጉዋደኛወም ሼር ሼር ለሙሉ መረጃ
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿

Join
subscribe
subscribe
Internet ፍጥነትዎን በ 2 እጥፍ እንደት እንደምንጨምር የሚያሳይ video ነው ይመልከቱት እና ከወደዱት #subscribe አድርገው የምንለቃቸውን videoዎች ይከታተሉ እናመሰግናለን::
https://youtu.be/Zr1IqX2ZsJc https://youtu.be/Zr1IqX2ZsJc
Forwarded from SO TUBE - ሶ ቲዩብ🇺🇲🇻🇬🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇦🇺
ክፍል 3👆🏿👆🏿
🙊በዋናነት የብዙ ሰው ራስ ምታት የሆነው ቻናል ያላችሁ እንዲሁም አዲስ ቻናል የከፈታችሁ ኦፋ ቻናሌ ብዙ ሰብስክራይብ እና እይታ የለውም ይላሉ ሀሪፋ 10 መላ ልንገራችሁ ከትላልቆች ዩቱዩበሮች ገን ለመቆም እና በወር እስከ 1,000,000ብር 😱😒🤔ለማግኘት
1 የቻናላችሁን ስም ቀላል እና ማንም ፈልጎ የሚያገኘው ማረግ
ለምሳሌ፡ethiopia music,etho movie የኔ ደሞ Dmm tube አንዳንድ ሰወች ይሸወዳሉ xx new boy 21 fashen,um mal.21,tgo ethiopiawit konjo👊
2ጥርት ያለ ቪዲዮ መልቀቅ
3ጥርት ያለ ድምጽ ይኑረው ከምስሉ እንዲያውም ሰው መታገስ የማይችለው
እሂን ነው
4 የሰራችሁትን ቪዲዮ
facebook,በዋናነትtelegram,instagramየተለያዩ ቦታ ሸር ማረግ 100% በጣም ቻናሌን ለውጦታል ተጠቀሙበት
5ለሰራችሁት ቪዲዮ የሚመሳሰል እና ሰው ፈልጎ የሚያገኘው ማረግ
ለምሳሌ ዳንስ ከሆነ.የኢትዮጵያ ዳንስ❤️👍
ቀውጢ አለምን ያፈዘዘ የዳንስ ቪዲዮ👊👊👊
6ለሰራነው ቪዲዮ የሚስብ የፊት ገፅ ማዘጋጀት(ታምብኔል)😍
7ከሰራነው ቪዲዩ ሀሳብ ማስቀመጫ ሳጥን(ዲስክርቢሽን ቦክስ ላይ የሌሎች የሰራነውን የቪዲዮ ሊንክ ማስቀመጥ
8ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ መልቀቅ ቢያንስ በሳምንት 1
9ለሰራነው ቪዲዮ እርእሱን ባማረኛና በenglish በሁለቱ ማረግ ያው ገብቶዋችሁዋል መቸም
10ጥሩ ጥሩና ወቅታዊ ነገሮችን ሰው ምን ይፈልጋል ምን ብለቅ ይታይልኛል የሚለው ላይ ማተኮር
11 በኔ በዳጊ ስም..ምራቂ
ሁሌም ከኛ የሚሻል ሰው እንዳለ ማወቅ አለብን እና የሌሎችን ቻናል ቪዲዮዎችን ሁሉን ነገር በማየት ልምድ ተሞክሮ መውሰድ ከምር ያልኩዋችሁን ካረጋችሁ ይሳካላችሁዋል
ይቀጥላል....
https://youtube.com/channel/UC9NzZbWn3nJe-iTjE6c8fLA
💥||ኢስላማዊ ቦቶች||💥
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄

📡 አልኢማን ግሩፕ ቦት
@AlEmanGroupBot
🌟

📡 ኢስላማዊ ሙሀደራ እና ደርሶች ቦት
@AlemanAudiobot
🌟

📡 ቅዱስ ቁርዓን በአማርኛ ቦት
@QuduseQuranBot
🌟

📡 ኢስላማዊ መፅሀፍት ቤት ቦት
@AlEmanKitabeBot
🌟

📡 ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ቦት
@AlemanQ_and_A_bot
🌟

📡 የነብያቶች፣ ሰሀቦችና የሙስሊም ሊቃውንቶች ታሪክ
@HayatuSehabaABot
🌟

📡 ❝ ሒስኑል ሙስሊም . .
@HisenullMuselimBot
🌟

📡 ♛አልዑሱሉ ሰላሳ ☆ ሶስቱ መሰረቶች♕
@AlusuluSelasaBot
🌟

📡 ✧ አል ቁርዐኑል ከሪም ☆ القـرآن الكريم✧
@AlQuranuBot
🌟

📡 🕋.....ሐጅ......🕋
@HajjjjeBot
🌟

📡 ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ
@AlemanQ_and_A_bot

📮
«ወደ መልካም የሚመራ ልክ እንደሰሪው ነው»
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄
☀️
ሼር ባድረግ ከአጅሩ ይካፈሉ፤ የእውቀት ጠላት የሆነውን ጅህልና እና ሸይጣንን ይዋጉ !!!

@Ethsat_tv
@Ethsat_tv

@f_of_dish
@f_of_dish
​​አካባቢያችንን ከቆሻሻ ፣ ውስጣችንን ከቂምና ከጥላቻ እናጽዳ በሚል መሪ ቃል የጽዳት ዘመቻ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ።‼️

አካባቢያንን ከቆሻሻ ፣ውስጣችንን ከቂምና ከጥላቻ እናጽዳ \" በሚል መሪ ቃል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሣተፉበት ሁለተኛ አገር አቀፍ የጽዳት ዘመቻ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው የሚገኘው ።
በጽዳት ዘመቻው የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር ክቡር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጨምሮ ከፍተኛ የክልሉ መንግሥት ባለሥልጣናት ፣ የፌዴራልና የክልሉ ፖሊስ አባላት እንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች የተሳተፉበት የጽዳት ዘመቻ በተመረጡት ቦታዎችና በዋና ዋና መንገዶች እየተካሄደ ይገኛል ።
በተመሳሳይ መልኩ የጽዳት ዘመቻው የክልሉ ሴክተር ቢሮዎች ሠራተኞች ፣ የትምህርትና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፣ የጋምቤላ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ሠራተኞች በየአካባቢያቸው የጽዳት ዘመቻ እያካሄዱ ይገኛል

@Ethsat_tv

@Ethsat_tv
​​Addisababa‼️

በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ኃይል ስርጭት ከሶስት ፈረቃ ወደ ሁለት ፈረቃ መቀየሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። በዚህም መሰረት በአዲስ አበባና አካባቢው የመብራት ፈረቃው ከማለዳው 11:00 እስከ ቀኑ 8:00 እና ከቀኑ 8:00 እስከ ምሽቱ 4:00 ሰዐት ሆኗል፡፡

አዳማ።‼️

በዚህም መሰረት አዳማና አካባቢውም የመብራት ፈረቃው ከማለዳው 11:00 እስከ ቀኑ 8:00 እና ከቀኑ 8:00 እስከ ምሽቱ 4:00 ሰዐት ሆኗል።

በዚህም መሰረት ሁለቱ የፈረቃ ሰዐት በመቀያየር አገልግሎት ላይ የሚውሉ መሆኑንም አገልግሎቱ አስታውቋል።

@Ethsat_tv

@Ethsat_tv
​​​​"... አቧራ ማስነሳት ቀላል ነው፤ አሻራ ማተም ግን ከባድ ነው:: ...‼️

የአክሱም ሐውልት አሻራ ነው፤ አቧራ አይደለም! ...

የላሊበላ ውቅር አሻራ ነው፤ አቧራ አይደለም! ...

የፋሲል ግምብ አሻራ ነው፤ አቧራ አይደለም! ..."

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

ገበታ ለ ሸገር
Dine for Sheger ላይ የተናገሩት

@Ethsat_tv

@Ethsat_tv
▒▒▒▒▒▒▒▒▒
▒███████▒
▒█▒▒█▒▒█▒
▒█▒▒█▒▒█▒
▒█▒▒█▒▒█▒
▒█▒▒▒▒▒█▒
▒▒▒▒▒▒▒▒▒
▒█▒▒▒██▒▒
▒█▒▒█▒▒█▒
▒█▒▒█▒▒█▒
▒█▒▒█▒▒█▒
▒▒██▒▒▒█▒
▒▒▒▒▒▒▒▒▒
▒██████▒▒
▒▒▒▒█▒▒█▒
▒▒▒▒█▒▒█▒
▒▒▒▒█▒▒█▒
▒██████▒▒
▒▒▒▒▒▒▒▒▒
▒▒▒▒▒▒▒█▒
▒▒▒▒▒▒▒█▒
▒███████▒
▒▒▒▒▒▒▒█▒
▒▒▒▒▒▒▒█▒
▒▒▒▒▒▒▒▒▒
Forwarded from SO TUBE - ሶ ቲዩብ🇺🇲🇻🇬🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇦🇺
ከባለፈው በተለየና በአድስ code mobile card እንደት ድገሜ እንደምንሞላ የሚያሳይ video ነው በጣም ይጠቅማችኋል video'ውን ይመልከቱት #subscribe like share and comment ይስጡ:: https://youtu.be/f49LnJW97yY https://youtu.be/f49LnJW97yY
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ‼️

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በዘንድሮው የ9 ወራት ሪፖርት በቢሊዮን የሚቆጠር ብር መክሰሩ ተሰማ
በተበላሸ ብድር ምክንያትም የባንኩ ኪሳራ በአመቱ መገባደጃ ሊጨምር እንዳሚችል ከምንጮቻችን አውቀናል።

ከፍተኛ የተበላሸው ብድርም በዘንድሮ የ3ተኛ እሩብ አመት ነው መባሉን ሰምተናል።

ልማት ባንክ የተበላሸ ያበደረው ገንዘብ 17 ቢሊዮን ብር ደርሷል ተብሏል።

ከዚህ ውስጥም ለማኑፋክቸሪንግ ተብሎ የተሰጠው የተበላሸ ብድር 12 ቢለየን ብር ሲሆን ለግብርና ተብሎ የተሰጠው የተበላሸ ብድርም 5 ቢሊየን ብር እንደሆነ ሰምተናል።

ይህም በመቶኛ ሲቀመጥ ለማኑፋክቸሪንግ ተብሎ የተሰጠው የተበላሸ ብድር 72 ከመቶ ሲጠጋ ለግብርና ተብሎ የተሰጠው የተበላሸ ብድርም 25 በመቶ መሆኑን ተረድተናል። እንዲሁም የተለያዩ የተበላሹ ብድሮች 3 ከመቶ እንደሆኑ ከወሬ ምንጫችን ሰምተናል።

በመጀመርያው ረድፍ ላይ የሚገኙ 10 ትልልቅ ተበዳሪዎችም ለባንኩ ከፍተኛ ኪሳራ አስተዋፅዎ አድርገዋል ከሚባሉት ውስጥ እንደሚገኙበት ሰምተናል።

@Ethsat_tv

@Ethsat_tv
የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያና ኢኳዶር ለጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች እውቅና ለመስጠት የቀረበውን ረቂቅ ሃሳብ አጸደቀ ፡፡‼️

የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን በኢትዮጵያና ኢኳዶር የቀረበው ለጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች እውቅና ለመስጠት የሚያስችለው ረቂቅ ሃሳብ በዓለም የጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ መጽደቁን በማህበራዊ ድረ ገፃቸው አስፍረዋል፡፡

ረቂቅ ሀሳቡ በዓለም የጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ጥር 15ቀን 2011 ዓ.ም እውቅና አግኝቶ የነበረ ሲሆን÷ ዛሬ በጠቅላላ ጉባዔው በሙሉ ድምፅ መጽደቁን ነው ሚኒስትሩ የገለጹት፡፡

ዶክትር አሚር አማን ረቂቅ ሀሳቡን በማዘጋጀትና ክትትል ሂደት በእጅጉ እገዛ ላደረገው ኖህ ኤልያስን ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡:

ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ኢትዮጵያ በቤተሰብና በማህበረሰብ ደረጃ መሰረታዊ የጤና አገልግሎትን በማዳረስ ለውጥ ማስመዝገቧ ይታወሳል፡፡

የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም በሙከራ ከተጀመረበተ ከ1994ዓ.ም ወዲህ ከግልና የአካባቢ ንጽህና ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ በሽታችን መቀነስ መቻሉም ይነገራል፡፡

ፕሮግራሙ በተለይም ሴቶችና ህፃናትን ማዕከል በማድረግ ቅድመ መከላከል ላይ ትኩረቱን የሚዲርግ ሲሆን÷ በዘርፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ውጤት በማዝመዝገብ ኢትዮጵያ በአርያነት እንድትጠቀስ ማድረጉም መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

@Ethsat_tv

@Ethsat_tv