ኢትዮ ማንቹሪያን ስፖርት || ETHIO MANCHURIANS
37.9K subscribers
1.98K photos
22 videos
32 links
╔╦═╦═╦═╗╔╦═╦═╦═╗
║ ኢትዮ ማንቹሪያን SPORT
Download Telegram
37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

              ተጠናቀቀ'

  🇬🇧 ፉልሃም 0-4 ማንችስተር ሲቲ 🇬🇧                         
                       #ግቫርዲዮል 13' 72'                        
                      #ፎደን 59'
                     #አልቫሬዝ 90+6

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
የተማመኑበት የድሮ በረኛቸዉ ክሊንሽት ሰቶዋቸዋል 😂😂😂

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ምናልባት ፔናሊቲዉ ቢሰጠዉ ኖሮ ሀትሪክ መስራት ይችል ነበር

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ለዚህ ልጅ ክብር 150 🔥

በ 7 ጨዋታ 5 ጎል አለዉ

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
BREAKING NEWS !

በማንቸስተር ሲቲ ክለብ ዉስጥ ባልታሰበ ጊዜ እና ሰዐት 3 የ ዘጠኝ ቁጥር አጥቂ ተጨዋቾች ተገኙ!!!

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ሲቲ ፔናሊቲ ሲያገኝ ጆስኮ እንዲመታ ተጠይቆ ነበር እሱ ግን አልፈልግም በማለት ለአልቫሬዝ ሰጥቶታል።

SO CUTE

እረ GUYS ይሄ ልጅ ዉስጤ ገባ 😘

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
የ LENO ወቅታዊ ሁኔታ

የታባታቸው ሰራሁላቸዉ አጉል ተስፋ ሰጥቼ ፤ ክሊንሽት ብዬ ሰክሻቸዉ እዉነት መስሏቸዉ ሲጠብቁ እንደዉም 4 ንፁህ ጎል ሰጠዋቸዉ 😂😂😂

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ከአርሰናል በሁለት ነጥብ ከፍ ብለን እና በ 2 ጎል ብቻ በማነስ አንደኛ ደረጃ ላይ ነን!

THIS CITY
THIS TIME
THIS CLUB

የሲቲ ደጋፊ ብቻ ይሄን POST 200 ግድ ነዉ!

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ጀግናችን እየሮጠ ነዉ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ግቫርዲዮል

ሲቲ ሲቲ ነዉ ፤ ማንም ሲቲነቱን አይነጥቀዉም!

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ማን ሲቲቲቲ  መዳንታችን

ተቀበል ተቀበል ፦

የቸላ ተጫዋች ይባላል ጋላገር
የደስታችን መፍለቅያ እንደት ነሽ ማንቸስተር

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ሀላንድ

እስከ መጨረሻው መታገላችንን እንቀጥላለን !

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ፔፕ በ ግቫርዲዮል ላይ

ለአመታት አስደናቂ ፊርማ ነዉ!

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
KDB በፕሪሚየር ሊጉ 111ኛ አሲስቱን አድርጓል!😎

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
በዛሬዉ ጨዋታ ላይ በርናልዶ ለ ግቫርዲዮል አሲስት ሲያደርግለት ወከር በርናልዶን ተሸክሞ እየሮጠ ነበር😂

የፉልሀሙ ተጫዋች ሁሉ ገርሞት እያያቸዉ እኮ ነዉ😂

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL