Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
549 files
3.87K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲስ ዘመን ነሐሴ 12 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥3
ጨረታ

አዲስ ዘመን ነሐሴ 12 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3
ጨረታ

ሪፖርተር ነሐሴ 11 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍3
ጨረታ

ሪፖርተር ነሐሴ 11 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
👉በአስፓልት መንገዶች ላይ የሚደርሰውን የጎርፍ መጥለቅለቅ ለመፍታት የማስተካከያ እርምጃዎች የሚከተሉትን ሊያካትቱ ይችላሉ።

🚧1. የተሻሻሉ የፍሳሽ ማስወገጃ ዘዴዎች፡- አሁን ያሉ የፍሳሽ ማስወገጃ ዘዴዎችን በማሻሻል አቅማቸውን በማጎልበት ከባድ ዝናብ እና ፍሳሽን በብቃት ማስተናገድ ይችላሉ።

🚧2. መደበኛ ጥገና፡ ትክክለኛውን የውሃ ፍሰት ለማረጋገጥ የፍሳሽ ማስወገጃዎች፣ ግሪቶች እና የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎች መደበኛ ጥገናን ተግባራዊ ማድረግ።

🚧3. ሊበላሹ የሚችሉ ፎቆች፡- የሚበገር አስፋልት ወይም ሌሎች ከውኃ ፍሳሽ ይልቅ ወደ ውስጥ እንዲገቡ የሚያደርጉ ቁሳቁሶችን መጠቀም የጎርፍ አደጋን ለመቀነስ ይረዳል።

🚧4. የማቆያ እና የማቆያ ገንዳዎች፡- የዝናብ ውሃን ለመያዝ እና ቀስ በቀስ ለመልቀቅ የማቆያ ወይም የማቆያ ኩሬዎችን መገንባት በመንገዶች ላይ ያለውን ፈጣን ተጽእኖ ይቀንሳል።

🚧5. የመንገድ ደረጃዎችን እንደገና ዲዛይን ማድረግ፡ የውሃ ፍሰት ወደ ፍሳሽ ማስወገጃ ነጥቦችን ለማመቻቸት የመንገድ ደረጃዎችን ማስተካከል በገፀ ምድር ላይ መዋሃድን ይከላከላል።

🚧6. እፅዋት እና አረንጓዴ መሠረተ ልማት፡- እንደ የዝናብ አትክልትና አረንጓዴ ጣሪያ ያሉ እፅዋትን በማካተት የዝናብ ውሃን በመሳብ የፍሳሹን ፍሰት ይቀንሳል።

🚧7. የህዝብ ግንዛቤ እና ፖሊሲዎች፡- ህብረተሰቡን የውሃ ማፋሰሻ ስርዓት መዘጋትን መከላከልን በተመለከተ ማስተማር እና መሠረተ ልማትን የሚጠብቁ ፖሊሲዎችን ተግባራዊ ማድረግ በአስተዳደር ጥረቶች ላይ እገዛ ያደርጋል።

⚡️የእነዚህን እርምጃዎች ጥምረት ተግባራዊ ማድረግ በአስፓልት መንገዶች ላይ የሚደርሰውን የጎርፍ መጥለቅለቅ ሁኔታን በእጅጉ ይቀንሳል።

@etconp
❤10
#ADVERTISEMENT

🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 OUR SERVICES ⤵️

🔲Plate

⚙️  J-Bolt

⚓Anchor Bolt

➽Tie Rod

🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506 
              🤳 0951087077
              🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
❤3
👉በአስፓልት መንገዶች ላይ የጎርፍ መጥለቅለቅ በበርካታ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል

🚧1. ከባድ ዝናብ፡-
ኃይለኛ ወይም ረዥም የዝናብ መጠን የውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ስርዓቶችን ሊጨምር ይችላል፣ይህም በመንገድ ላይ የውሃ ክምችት እንዲኖር ያደርጋል።

🚧2. ደካማ የፍሳሽ ማስወገጃ ንድፍ፡- ውጤታማ ያልሆነ የፍሳሽ ማስወገጃ ዘዴዎች ወይም የተዘጉ የውኃ ማስተላለፊያ ቻናሎች ውሃ ከመንገድ ላይ በትክክል እንዳይወሰድ ይከላከላል።

🚧3. መልክአ ምድራዊ አቀማመጥ፡- የመሬቱ የተፈጥሮ ቁልቁለት በተወሰኑ አካባቢዎች በተለይም መንገዱ በቆላማ አካባቢዎች ከተሰራ ውሃ እንዲከማች ያደርጋል።

🚧4. የከተሞች መስፋፋት፡- በከተሞች እድገት ምክንያት የማይበገሩ ንጣፎች መጨመር የተፈጥሮን የውሃ ውሀን በመቀነስ የመንገድ ላይ ጎርፍና ጎርፍ እንዲጨምር ያደርጋል።

🚧5. የተዘጉ ግሪቶች እና ፍሳሽዎች፡- ፍርስራሾች፣ ቅጠሎች እና ሌሎች ቁሳቁሶች የቆሻሻ መጣያዎችን እና የፍሳሽ ማስወገጃዎችን በመዝጋት ውሃ ከመንገድ ላይ እንዳይፈስ ይከላከላል።

🚧6. በቂ ያልሆነ መሠረተ ልማት፡- አሮጌ ወይም በቂ ያልሆነ የፍሳሽ ማስወገጃ ዘዴዎች አሁን ያለውን የዝናብ መጠን ለመቆጣጠር ወይም ለመንደፍ ላይሠሩ ይችላሉ።

@etconp
❤4👍2
👉JOB VACANCY

💫Senior Architect

🚧የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)

⚡️ቀነ ገደብ: August 30, 2025

📍የሥራ አድራሻ:Addis Ababa

⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 3

📜የትምህርት ደረጃ: Bachelors Degree

📩Interested candidates should send their CV, portfolio, and a cover letter to:👇

https://forms.gle/AAn7t75dQDW2cKYPA.

@etconp
❤5👍3
ጨረታ

አዲስ ዘመን ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ነሐሴ 13 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ነሐሴ 13 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ነሐሴ 13 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ነሐሴ 13 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
👉JOB VACANCY

💫Quantity Surveying and Cost Estimation Engineering

📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

⏺የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)

⚡️ቀነ ገደብ: September 1, 2025

⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1

📜Key Responsibilities:

⏺Quantity Take-Off and BOQ Preparation
⏺Cost Estimation and Analysis
Tender & Bid Support
⏺Cost Control and Variation Management
⏺Cost Verification & Supplier Analysis
⏺Documentation & Reporting
Educational Background and

🚧Work Experience

⏺MSC/BSC in Civil Eng.s and related field With 10+ years of experience for BSC holder & 8+ years for MSC holders.

⭐️Required Skills

⏺Proven experience in cost/quantity estimation and data analysis
⏺Strong understanding of regulations and compliance
⏺Excellent numerical, analytical, and problem-solving skills.
⏺Good communication and team coordination skills.

📩Interested and qualified applicants can send scanned copies of relevant documents and CVs by email to: amnosconstructionsolutions@gmail.com

❇️please state the job position you are applying to in the subject line of your email.

📍የሥራ አድራሻ: Piassa

@etconp
❤12
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

♧ ይደውሉልን ያማክሩን

0904040477
0994941708
❤5
👉JOB VACANCY

📌Design and Engineering Head

⏺አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
⏺የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent
⏺ቀነ ገደብ: September 1, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 1

📌Key Responsibilities:

▶️Strategic Leadership & Division Management
⏺Design Oversight & Quality Control
Standards Compliance
⏺Team Leadership & Cross-Functional Collaboration
▶️BIM and Drafting Integration
Review and Approval

📌Educational Background and Work Experience

▶️MSC/BSC in Civil Eng. and related field 15+ years of experience for BSC holder & 13+ years for MSC holders.

📌Required Skills

⏺Proven experience in design, tender process management, Contract Management and Engineering Activities Administration,
Strong understanding of regulations and compliance,Excellent analytical, problem-solving, and leadership skills,
Strong Communications and team development abilities.

📌Interested and qualified applicants can send scanned copies of relevant documents and CV`s by email to: amnosconstructionsolutions@gmail.com

⏺Please include the job title you are applying for in the subject line of your email.

📌የሥራ አድራሻ:Piassa

@etconp
❤2👍2
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች

💫ሁለተኛ ዙር የ "Quantity Surveying" Full Course ኦንላይን ላይ በ አማርኛ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች እና የ ኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ሁለተኛ ዙር በተመጣጣኝ ዋጋ ለጥቂት ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል
               
🔥 ይህ ስልጠና ምን ምን ትምህርቶችን ያካትታል?
💫Takeoff sheet
💫Bill of Quantity(BOQ)
💫Payment Certificate

🏷በዘርፉ ብዙ አመታትን ባስቆጠሩ መምህራን ስልጠናውን ለመስጠት ዝግጅቶቻችንን ጨርሰን እርሶን በመጠባበቅ ላይ እንገኛልን ስለዚህ ዛሬ ነገ ሳይሉ ፈጥንው በመመዝገብ እራሶዎትን በትምህርት አዳብረው በቀላሉ ወደ ስራው እንዲቀላቀሉ አንርዳዎት እንላለን።

📍ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ቦታ በመያዝ ይመዝገቡ                       

📩መመዝገብ የምትፈልጉ @Philemona7 ወይም ለበለጠ መረጃ በ 0925446661 ደውለው ያግኙን🙏

@etconp
🙏5❤2👏1
👉2 ሺህ 400 ብር ሲሸጥ የነበረዉ የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋ ወደ 1 ሺህ 100 ብር ዝቅ ማለቱ ተገለጸ

💫የሲሚንቶ ግብይትን ለማረጋጋት በተወሰዱ የአሰራር ማሻሻዎች አዲስ አባባ በሚገኙ አከፋፋዮች ዘንድ ቀደም ሲል በ 2 ሺህ 400 ብር ሲሸጥ የነበረዉ የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋ ወደ 1 ሺህ 100 ብር ዝቅ ማለቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ግብይት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሊቁ በነበሩ እንደገለጹት፣ አሁን ላይ የሲሚንቶ ንግድ በተጨባጭ የተረጋጋው በሁለት ምክንያቶች እንደሆነ ጠቅሰዋል።


⏺የመጀመሪያው አዳዲስ ፋብሪካዎች ጭምር ወደ ምርት በመግባታቸው በቂ የምርት አቅርቦት እንዲኖር ማስቻሉ እንደሆነ እና በሲሚንቶ ግብይት ሥርዓት ላይ ማሻሻያዎች መደረጋቸው እንዲሁም ዋጋውም ገበያ መር እንዲሆን መወሰኑ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

በኢስት አፍሪካ ናሽናል ዲስትሪቢዩሽን የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አሸናፊ መለሰ በበኩላቸው፣ ለሚ እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካዎች የገበያውን ከ42 በመቶ በላይ ፍላጎት መሸፈናቸውን አንስተዋል።


▶️ይህን ተከትሎም የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋ በአዲስ አባባ በሚገኙ አከፋፋዮች ዘንድ ቀደም ሲል ከነበረበት 2 ሺህ 400 ወደ 1 ሺህ 100 ብር ዝቅ ማለቱን እና የተረጋጋ ግብይት መዘርጋቱን አመላክተዋል።

🚧ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በቀን 150 ሺህ ኩንታል እያመረተ መሆኑን ጠቅሰው፣ በሐዋሳ፣ አዳማ እና ጅማ ምርቱን በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ዲፖዎች መኖራቸውንም ጠቁመዋል።

⏺በቂ ምርት ወደ ገበያ ማቅረብ በመቻሉ ግብይቱን ከማረጋጋት በተጨማሪ የግንባታው ዘርፍ እንዲነቃቃ ማስቻሉን መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

@etconp
❤12👍2🥰1
👉በሰሜን ምዕራብ ቻይና በመገንባት ላይ የነበረ ድልድይ ገመድ በመበጠሱ ቢያንስ ሰባት ሰዎች ሲሞቱ ዘጠኝ ደግሞ ጠፍተዋል ሲል የቻይና መንግስት ሚዲያ ዛሬ ዘግቧል።


🚧'ዘ ፒፕልስ ዴይሊ' እንደዘገበው ከሆነ በኪንግሃይ ግዛት በቢጫው ወንዝ ላይ በመገንባት ላይ በነበረው ድልድይ ላይ 15 ሰራተኞች እና አንድ የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ አርብ ጠዋት 3 ሰዓት ገደማ ገመዱ ሲበጠስ በስራ ላይ ነበሩ። የጠፉትን ለማግኘት የነፍስ አድን ስራ እየተከናወነ ነው።

በዘገባው መሰረት፣ የሲቹዋን-ኪንግሃይ የባቡር ድልድይ በአለም ላይ ትልቁ ድርብ መስመር ያለው የባቡር ተከታታይ የብረት ድርድር ቅስት ድልድይ ነው።

በቢጫው ወንዝ ላይ የተሰራ የቻይና የመጀመሪያው የባቡር የብረት ድርድር ቅስት ድልድይ ሲሆን በሀገሪቱ ሁለተኛው ረጅሙ በመባል ይታወቃል።

በድረ-ገጹ ላይ የወጡ ፎቶዎች እንደሚያሳዩት ከፊሉ የተገነባው ድልድይ መካከለኛው ክፍል አሁንም አልተጠናቀቀም።

በሁለቱም በኩል ሁለት ግዙፍ የቁመታዊ ማቆሚያዎች (scaffolding towers) እና በርካታ ክሬኖች ይታያሉ።

ባለፈው አመት ታህሳስ ወር ላይ ደቡባዊቷ የቻይና ከተማ ሼንዘን ውስጥ ትልቅ የባቡር ግንባታ ቦታ ፈርሶ 13 ሰዎች ጠፍተው እንደነበር የሚታወስ ሲሆን ከዚህ አደጋ ተርፎ የወጣ ሰው አልነበረም።

@etconp
❤8
👉ቱሪዝምና መሠረተ ልማት

💫ከድሮ ጀምሮ (ለበርካታ አመታት) በኢትዮጵያ ከቱሪዝም ኢንዱስትሪ ተጠቃሚ ላንሆን የቻልነው ከመሠረተ ልማት ጋር መስፋፋት አለመኖር ጋር የተያያዘ ምክንያቶች ሲቀርቡ መስማት የተመደ ነበር። የመንገዶች አለመኖር፣ የማረፊያ ቦታዎች እጥረት፣ እንዲሁም የቴሌኮም እና የመብራት አለመኖር እንደ ችግርም ሲነሳ ይደመጥ ነበር። ለቱሪዝም ዕድገት የመሠረተ ልማት ስርጭት ወሳኝነቱ ላቅ ያለ ነው። 

አሁን አሁን ግን ቀስ በቀስ ከዚህ በፊት ሲጠቀሱ የነበሩት የመሠረተ ልማት እጥረት ችግሮች ከሞላ ጎደል እየተቀረፉ መጥተዋል። አሁን ከፀጥታ ጋር የተያያዙ ችግሮች እንደ እንቅፋት ሲነሱ ይደመጣል እንጂ፣ በኢትዮጵያ የቱሪስት መዳረሻዎች እየተስፋፉ በመሄድ ላይ ናቸው። የኢትዮጵያ ቱሪዝም ደረጃ በደረጃ አቅሙን እያሳደገ ስለመምጣቱ አፍን ሞልቶ መናገር ይቻላል።


ይህ በአፋር ክልል አፋምቦ የሚገኝ ውብ ቦታ ቀልብን ሰብሰብ የሚያደርግ ልዩ ስፍራ ነው።

የአዋሽ ወንዝ በርካታ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጦ ትልቅ ሃይቅ ሆኖ ለጥ ብሎ ያረፈበት። ሌላው በዚህ አካባቢ የሚታወቀው የቴምር  ምርት በስፋት የሚገኝበት መሆኑ ነው።


በዚህ አካባቢ የእንስሳት መኖን ጨምሮ በርካታ የግብርና ሥራዎች ከግለሰብ እስከ ኢንቨስተር ይሠሩበታል።

በአፋምቦ ሃይቅ ላይ ወጣቶች በማህበር ተደራጅተው ዓሣ በመሸጥ ተጠቃሚ ሆነዋል።
በአፋምቦ ሃይቅ ላይ ሰዎችን አይነኩም (ለማዳ) ናቸው የሚባልላቸው አዞዎችም ይገኛሉ። እነዚህን አዞዎች ጨምሮ የአካባቢውን ውብ ፀጋ ለማየት በርካታ ቱሪስቶች ወደ አካባቢው ይጓዛሉ።


የአሳይታ-አፋምቦ-ጅቡቲ መንገድ በመሠራቱ ለአካባቢው ትልቅ ውበት ከመስጠት በተጨማሪ ለመሠረተ ልማት ዕድገት አቅም ፈጥሯል።

@etconp
❤9🥰1