Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.34K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Singapore 🇸🇬
👉በከተሞች የሚተገበሩ ፕሮጀክቶችን አፈፃፀም ኦንላይን መከታተል የሚያስችል ስርዓት ሊዘረጋ  መሆኑን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
.
▶️ይህም የከተሞች ተቋማዊና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም አካል መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በከተሞች ተቋማዊና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም አሰራር ስርዓትን ለማዳበር የስራ አመራር መረጃ ስርዓት ጥናት በአማካሪዎች  ማስጠናቱን አስታውቋል፡፡

Via : FBC
👉 ስለ Allianz arena @ETCONp
.
▶️Allianz arena is a football stadium in Munich, Bavaria, Germany with a 75,000 seating capacity. Widely known for its exterior of inflated ETFE plastic panels, it is the first stadium in the world with a full colour changing exterior. Located at 25 Werner-Heisenberg-Allee at the northern edge of Munich's Schwabing-Freimann borough on the Fröttmaning Heath, it is the second-largest arena in Germany behind Westfalenstadion in Dortmund.
.
Via : wikipedia
Singapore 🇸🇬
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Pile foundation construction animation እስኪ ተመልከቱት
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Construction machinery concept design ኢስኪ ስለዚህ machinery ምን ትላላችሁ comment on discussion group#excavataor#heavyequipment#dozer
For fun
#engineer
Units
➡ቅዳሜ ከ @ETCONp ጋር...
.
Q- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት በምን ይለያል??
.
A- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት የሚለየው በ Mix ratio ነው፡፡ ይኸውም RCC ላይ የምንጠቀመው የውሀ መጠን በጣም አነስተኛ ነው፡፡ ኮንክሪቱ Compact የሚደረገው በሩሎ ወይም በ Roller Compactor ነው፡፡ በሀገራችንም ታላቁ የህዳሴ ግድብ (GRD) እና ግልገል ጊቤ 3 በዚህ ነው የተገነቡት፡፡ RCC ከኖርማሉ ኮንክሪት በተሻለ እድሜና ጥንካሬ አለው።
.
Q- Bending moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የሚኖረው በምን Axis ላይ ነው?

A- Z axis ላይ
.
Q- elastic እና inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው? ductility ምንድነው?

A- Elastic material = load remove ሲደረግ ማቴሪያሉ ወደ ቀድሞ ቦታው የሚመለስ ከሆነ
.
Plastic / Inelastic Material = load remove ሲደረግ የተወሰነው የማቴሪያሉ አካል ወደ ቀድሞ ቦታው ሲመለስ ቀሪው አካሉ ደግሞ አይመለስም
.
Ductility = inelastic deformation ን የመቋቋም ብቃት
.

Q- Toughness ምንድነው?

A- Toughness = ክራክን የመቋቋም አቅም
.

Q- Maximum እና Minimum Bending Moment ?

A- Maximum Bending Moment = Shear Force Diagram(SFD) ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡

Q- አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
.
A- ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው - በ Fatigue ና Creep
.
Fatigue = ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
.
Creep = አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡

👉Join for more engineering updates via the link below;
https://t.me/ETCONp
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👍1
Reinforced Concrete LSD.pdf
5.5 MB
👉 @ETCONp

Reinforced Concrete LSD method handout with many questions and Answers.

The handout contains:-

1. Single reinforced beam design
2. Double reinforced beam design.
3. Flanged (T or L) sectioned beam design.
A Fully designed two way slab .pdf
842.9 KB
👉 @ETCONp

Example of Two way slab designed .
Chapter 1-Introduction.doc
314.5 KB
👉 @ETCONp
Chapter 1

Introduction to soil mechanics .
Chapter 2 Physical Characterstics of Soils.doc
462.5 KB
👉 @ETCONp
Chapter 2

Physical characteristics of soil
Chapter 3 Hydraulic Properties of Soils.doc
348.5 KB
👉 @ETCONp
Chapter 3

Hydraulic properties of soil .
Chapter 4 Stress, Strain and Stress Distribution in Soil.doc
637.5 KB
👉 @ETCONp
Chapter 4

Stress and strain distribution in soil .
Chapter 5 Consolidation Settlment (1D).doc
649 KB
👉 @ETCONp
Chapter 5

Consolidation ans settelment in soil.
❤ወድ ኢትዮጵያዊያን መሀንዲሶች❤️
👉ስለዚህ ቻናል አላማ በአጭሩ...
1. በሀገራችን ግንባታ ዘርፍ ባሉ ችግሮችና መፍትሔዎች ላይ ውይይት ማድረግ
2. በምህንድስና ዘርፍ ውስጥ እውቀትና የልምድ ሼር መደራረግ
3. ከምህንድስና ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ መልስ የሚሰጥበት
4. በርካታ መሀንዲሶች እዚህ ቻናል ላይ በሚኖራቸው ተሳትፎ እራሳቸውን በማስተዋወቅ ለተሻለ job opportunity መፍጠር
5.የተለያዩ መጽሐፍት:የምርምር ስራ የህግ ማእቀፎችን ሌሎችን ሼር መደራረግ
6. ለሀገራችን የሚያስፈልጓት የህግ ማእቀፍ:ማንዋሎች ፣ፖሊሲዎች እንዲዘጋጁ ምክረ ሀሳብ መስጠት
7.በሀገራችን ኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የወጡ የህግ ማእቀፎች ላይ ውይይት ማድረግ እንዲሁም የውል አስተዳደር ግንዘቤ መስጠት
8.በሀገራችን ቅርስ ጥገናና ጥበቃ ላይ መወያየት የመፍትሔ ሀሳብ ማቅረብ
9.በሁሉም የኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ለውይይት ምቹ የሆኑ ፎቶውችን መልቀቅና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮ መመልከት
10. ኢትዮጵያዊ መሀንዲስ እርስ በእርስ የሚተዋወቅበትና የምህንድስና ሞያን ወደ ከፍታው መመለስ
፡
▶️ራእይ
👍 ኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ካለባት የአሰራር ክፍተትን ሞልተን ታላቅ ሀገር መገንባት
👍 በ ቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በኮንስትራክሽን ዘርፍ በልጽጋ ማዬት
👍በ ምህንድስና ዘርፍ ምርጥ ምርጥ የበጎ አድራጎት ስራ ሰርተን የምህንድስና ስምን ወደ ክብሩ ከነ ብቃቱ መመለስ
፡
👉ወድ የ ግሩፓችን እና ቻናላችን ነባርና አዳዲስ አባላት ጊዜአችሁንና ገንዘባችሁን መስዋዕት አድርጋችሁ ያለ ክፍያ እውቀትና ልሞዳችሁን እያካፈላችሁን ቤታችን ቁጭ ብለን ያለ ክፍያ የምንማር እና ጠይቀን የምኖረዳ ሁሉ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በመማርም በማስተማርም:በምንሰጠውና በምንቀበለው ነገር ዞሮ ዞሮ ወደመሬት ስናወርድ ሀገራችንን በበጎ ስራ እያገዝን እንደሆነ ተገንዘቡልኝና ከምህንድስና ውጭ ምንም አይነት የፖለቲካና የሀይማኖት ጉዳይ እዚ ቻናል እና ግሩፕ ላይ ማንሳት አይቻልም ፨
፡
▶️በመጨረሻም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በበጎ ስራ እናገልግል የምህንድስና ሙያን ወደ ከፍታው እንመልስ!!
፡
🙏"ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!"🙏
.
http://t.me/COTMp
Ethio Construction Engineering
What does FPS system mean? Use discussion group http://t.me/ETCONp
The US customary , or British system of units, also called the FOOT POUND-SECOND (FPS) system, has been common system in business and industry in English-speaking countries. Although this system will in time to be replaced by SI units, for many more years engineers must be able to work with both SI UNITS and FPS UNITS.
What is the cause for this ?
Dubai marina UAE 🇦🇪

ውብ ምሽት ተመኘን

https://t.me/ETCONp