Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.34K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Ethio Construction Engineering
Photo
👉ስለ ኮንክሪት እና የኮንክሪት ግሬዶች @COTMp
.
⚡ኮንክሪት (concrete) ስሙን ያገኘው ከጥንት ሮማኖች ሲሆን
ቃሉም የመጣው ኮንክሪተስ (Concretus) ከሚለው የሮማኖች ቃል ነው የቃል በቃል ትርጉሙ ተያይዞ ማደግ / አንድ ላይ ማደግ የሚለውን ይወክላል።
.
*ኮንክሪት በአለም ላይ በብዛት የምንጠቀመው የግንባታ ቁስ ነው።
ኮንክሪት የሲሚንቶ የአሸዋ እና የጠጠሮች ውህድ ነው ።
የኮንክሪት የእመቃ ጥንካሬ (compressive strength)
ሚለካው በግሬዱ ነው (Grade)። የተለያዩ የኮንክሪት ግሬዶች
አሉ C-5 ፣ C-15 C-25 C-30 ወዘተ የኮንክሪት ግሬድ ማለት
ኮንክሪቱ ከሃያ ስምንት ቀን በኋላ የሚኖረው የእመቃ ጥንካሬ
(compressive strength ) ማለት ነው ለምሳላ C-25 የሆነ
ኮንክሪት ግሬድ ከ28 ቀን በኋላ የሚኖረው የእመቃ ጥንካሬ
25N/mm^2 ይሆናል ማለት ነው የC-30 ግሬድ ደግሞ
ጥንካሬው 30N/mm^2 ነው
.
*ለውሃ ስራዎች ብዙን ግዜ ተመራጩ የኮንክሪት ግሬድ ከ C-30 በላይ ነው
.
*አንዳንድ ግዜ የኮንክሪት ግሬዶች በተለያዩ መፅሃፎች በተለያየ
መልክ ይጠቀሳሉ ለምሳሌ አንዳንድ መፅሃፎች C-30 C-15
የሚለውን አጠቃቀስ ሲጠቀሙ አንዳንዶቹ ደግሞ M-30 M-15
የሚለውን ይጠቀማሉ (ከታች በምስሉ እንደተጠቀሰው) ....በ
«C»የሚጠቀሱ የኮንክሪት ግሬዶች በC መጠቀሳቸው የእመቃ ጥንካሬያቸው የተለካው በሲሊንደሪካል ፍተሻ (CYLINDRICAL test ) ስለሆነ ነው በM የሚጠቀሱት ደግሞ ፍተሻው (test) የተደረገው በኪውቢክ ፍተሻ (cubic test) ስለሆነ ነው። በሁለቱ የፍተሻ አይነቶች የሚደረጉ የኮንክሪት ግሬዶች የእመቃ ጥንካሬአቸው ይለያያል። ሲሊንደሪካል ፍተሻ በአንፃራዊነት የኮንክሪትን ትክክለኛ እምቅ ጥንካሬ ይገልፃል ስለዚህ ከኪውቢክ ፍተሻው የተሻለ ነው ማለት ነው።
.
*ከላይ በምስሉ በኪውቢክ ፍተሻ የተደረገ የተለያዩ የኮንክሪት
ግሬዶች ፣ ያላቸው የሲሚንቶ የአሸዋ እና የጠጠር ምጣኔ (ratio) እና ከ28 ቀን በኋላ የሚያገኙት ጥንካሬ ተገልጿል።
.
✌ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
👍3
Ethio Construction Engineering pinned «👉ስለ ኮንክሪት እና የኮንክሪት ግሬዶች @COTMp . ⚡ኮንክሪት (concrete) ስሙን ያገኘው ከጥንት ሮማኖች ሲሆን ቃሉም የመጣው ኮንክሪተስ (Concretus) ከሚለው የሮማኖች ቃል ነው የቃል በቃል ትርጉሙ ተያይዞ ማደግ / አንድ ላይ ማደግ የሚለውን ይወክላል። . *ኮንክሪት በአለም ላይ በብዛት የምንጠቀመው የግንባታ ቁስ ነው። ኮንክሪት የሲሚንቶ የአሸዋ እና የጠጠሮች ውህድ ነው ። የኮንክሪት የእመቃ…»
👉ሸገር ኣዱ ገነት😍
.
✌ብሩህ ምሽት ተመኘን @COTMp
ሰላም እንዴት ናቹ? Concrete technology ኮርስን breifly በ ቻናላችን መማማር መጀመራችን ይታወቃል። ዛሬ ደግሞ የ 15ብር የሞባይል ካርድ የሚያሸልም ከኮርሱ ጋር በተያያዘ 1 ጥያቄ እንጠይቃለን እናም በትክክል አብራርቶ ለመለሰ 1 ተሳታፊ ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል። መልሳቹን @henokbirhanu ላይ ላኩልን። ጥያቄውን ልክ 4:00 pm ሲል ይጠብቁን!! Join for more updates via http://t.me/COTMp
Mobile card ሚያሸልመው ጥያቄ

1. How is a reinforcement bar in hardened concrete structure exposed to corrosion?? ሙሉ በሙሉ ጥንካሬውን ያገኘ የ ኮንክሪት ስትራክቸር ውስጥ ያለ ወይም የተሰራበት reinforcement bar እንዴት ሊዝግ ይችላል? በምን ምክንያቶችስ ሊሆን ይችላል? ጠለቅ ያለ ማብራሪያ ይስጡበት
እሺ ቤተሰቦች ላደረጋቹት ተሳትፎ ከልብ እናመሰግናለን። የጥያቄውንም መልስ ሁላቹም በሚባል መልኩ መልሳቹታል። ነገር ግን ፈጥነው እኩል ምልስ የላኩ ሁለት ተሳታፊውች ስላሉ ለነሱ ካርዱን እኩል ቦታ እናካፍላቸዋለን። ነገ ጠዋት ካርዱንና መልሱን ከሙሉ ማብራሪያው ጋር ይጠብቁ። እናመሰግናለን ደና እደሩልን።


ኑ የ ሀገራችንን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ አብረን እንቀይር።
እንዴት አደራቹ ውድ ቤተሰቦች? ትናንት ማታ 1 ጥያቄ ማንሳታችን ይታወሳል እናም አብዛኞቻቹ ጥያቄውን መልሳቹታል። አሁን ደግሞ በተቸማሪ መልሱ ላይ ቀለል ባለ መንገድ ማብራሪያ እንሰጥበታለን።

✔መልስ
3 መሰረታዊ የሆኑ ሁኔታዎች reinforcement ባራችንን በበቂ ሁኔታ ጥንካሬውን ባገኝ የ አርማታ ስትራክቸር ውስጥ ባለበት ሊያዝጉት ይችላሉ (corrosion እንዲፈጠር ሊያደርጉት ይችላሉ)

✘የመጀመሪያው carbonation ይባላል

:- እንደሚታወቀው concrete strongly alkaline nature አለው። ይህም የሆነበት ምክንያት Ca(OH)2 ስላለው። pH value ደግሞ about 13 ነው።
:- due to this high alkalinity nature ኮንክሪቱ reinforcement ባሩን ከ corrosion ለመከላከል a thin passivating layer በባሩ ዙሪያ በመፍጠር ብረቱን ከዝገት ይከላከላል። ይህም process passivation በመባል ይታወቃል።
:- as we know CO2 በራሱ reactive አይደለም። ግን in the pressence of moisture( እርጥበት) ወደ dilute carbonic acid ይቀየራል። ከዛም concrete form ያደረገውን passivating layer መብላት ወይም ማፈራረስ ይጀምራል። በመጨረሻም PH value ን ወደ 8.3 - 9 ያደርሰዋል። ልክ PH value ከ 11 ማነስ ሲጀምር ብረቱ በቀላሉ መዛግ ይጀምራል።

✘ ሁለተኛው ደግሞ chloride attack ነው

:- በተመሳሳይ መንገድ ልክ carbonation passivating layer ን ማፈራረስ እንደሚችል chloride attack ም ያንን በበለጠ ማድረግ ይችላል።
:- chloride attack is more serious reason than any other
:- in the presence of water and oxygen, chloride can destroy the passivating layer and leads to corrosion.
:- chloride በቀላሉ ወደ ኮንክሪቱ ሊገባ ይችላል። ለምሳሌ በ cement,water,aggregate and sometimes from admixtures or from environment by diffusion.

✘ ሶስተኛው በ electrochemical process ነው

:- ይሄኛው ደግሞ when there is a difference in electrical potential along the steel reinforcement in concrete.
:- ብረቱ ውስጥ አንደኛው part anode ሌላኛው part ደግሞ cathode ሲሆን ነው።

★ በስተመጨረሻም corrosion of reinforcement ለመከላከል ምን አይነት measurement መውሰድ እንዳለብን እንድትወያዩበት እጋብዛለው። henok birhanu ነበርኩ አመሰግናለሁ።
👍3
👉 እዚህ ቻናል ላይ የተወያየንባቸውን ጉዳዮች በጥያቄ መልክ አቅርበናል... መልሶቹን እያንዳንዳቸው በቅርብ ቀን በ ሰፊው እንለቃለን...
✌ምን ያህሉን ይመልሳሉ??
👉መልስዎን በ @COTMp Group ይላኩልን👇👇👇
.
1. Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት
በምን ይለያል?
.
2. Bending Moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅእኖ የሚኖረው ምን
axis ላይ ነው? (x? y? ወይስ z? )
.
3. Centroid, Center of mass እና Center of gravity
ልዩነታቸው ምንድነው? አንድ ነጥብ ላይስ ሊያርፉ ይችላሉ?
.
4. Elastic እና Inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው?
Ductility ምንድነው?
.
5. Toughness ምንድነው?
.
6. Second Moment of Inertia ( Second moment of
Area) ምንድነው? ቢም ላይ የሚኖረው ተፅዕኖስ?
.
7. Mass moment of inertia እና Second Moment of
Inertia ልዩነታቸው ምንድነው?
.
8. Shear Force Diagram ምንድነው? Concentrated load
ሲሆን Constant, Linear ነው ወይስ Parabolic ቅርፅ
የሚኖረው? Distributed ሲሆንስ?
.
9. Bending Moment Diagram ምንድነው? Concentrated
load ሲሆን Constant, Linear ነው ወይስ Parabolic ቅርፅ
የሚኖረው? Distributed ሲሆንስ?
.
10. SFD ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ
Moment Maximum ነው ወይስ Minimum ?ከኔጌቲቭ ወደ
ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይስ?
.
11. አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ
በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል?? እንዴት??
.
12. Creep እና Fatigue
ምንድናቸው??
⚡ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
👉ውብ የ ዓለም ከተሞች @COTMP
.
✌ዱባይ 💖 ብሩክ ለሊት ተመኘን።
👉ዱባይ እንደ ሰሃራ በርሃ እንደነበረች እንዲሁም በ ኣጭር ኣመታት እንዲህ እንደሆነችስ???👆👆👆
✌ሁለተኛ ዙር የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም... @COTMp
👉ሰላም ሰላም ውድ ተከታዮቻችን ዛሬም የ 15 ብር የሞባይል ካርድ የሚያሸልም 1 ጥያቄ እንጠይቃለን እናም በትክክል አብራርቶ ለመለሰ 1 ተሳታፊ ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል። መልሳቹን @Philemona7 ላይ እስከ ዛሬ ማታ 5:00 ይላኩልን።
👇👇👇 ጥያቄያችን...
👉How
For C-20 = 320kg
For C-25 = 360kg
and For C-30 = 400kg/m^3 Cement needs while its ratio is Same 1:2:3 ...
⏩Hint:box size Difference
⚡መልሳቹ ግልፅ እና ከነ ሙሉ ኳልኩሌሽን ይላኩልን በ ወርቀት ላይ ስርታቹ በ ፎቶ መላክ ይቻላል። @Philemona7
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
👉የኮንስትራክሽን ውል @COTMp...
.
⚡በቁፋሮ ወቅት ሳይት ላይ ሊገኙ ስለሚችሉ አንዳንድ ነገሮች
ኮንስትራክሽን ኮንትራት ውል ምን ይላል???
⏩ ለምሳሌ: ወርቅ ወይም ሌላ መዐድን (ክምችቱ አነስተኛ የሆነ… ) ቢገኝ👆👆👆
👍1
☞በኮንስትራክሽን ስራ ውጤታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ COTM/
ሲቪል ኢንጅነር ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 ወሳኝ ነጥቦች...
.
1) የግንባታ እቃዎች ፍተሻ( TESTS OF BUILDING
MATERIALS) አንድ ጥሩ ኢንጅነር በሳይት ላይ የሚሰሩ
የግንባታ እቃዎችን ለመፈተሽ
የሚጠቅሙ የፍተሻ ስራዎችን የግድ ማወቅ ይጠበቅበታል።
ከታች የተለያዩ
አይነት የፍተሻ ቴክኒኮች ተጠቅሰዋል
የኮንክሪት ፍተሻ(Concrete Test):
•Slump test,
•compression test (cubic or cylindrical test),
•split tensile test, soundness etc.
የአፈር ፍተሻ (Soil Test):
•Core cutter test,
•compactiontest,sand replacement test, triaxial test,
consolidation test etc.
Bitumen Test:
•Ductility test, softening point
test, gravity test, penetration test etc.
(በእርግጥ እነዚህን ሁሉ እውቀቶች በየዮንቨርስቲዎች ውስጥ
አንማር ይሆናል
ነገር ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቅረብ የግድ
መማር
ማወቅ አለብን ዩ ቲዩብ ገብተን ብንፈልግ በቪድዮ የተደገፉቁም
ነገሮችን እናገኛለን ጥቆማችን ነው ::
:
2) የአፈር ጥናት (INVESTIGATION OF SOIL)
የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮችን ተጠቅመን የአፈሩን የመሸከም
አቅም እና
ርጉእነት (settlement and stability ) የምንገነባው አካል
ከመገንባቱ በፊት ልናውቅ እንችላለን።
እንደ ኢንጅነር የአፈር ጥናት ለማድረግ የሚጠቅሙ
በሳይት ላይ የሚከወኑ የፍተሻ ቴክኒኮችን ማወቅ ግዴታችን ነው።
:
3 የተለያዩ የሰርቬይን መሳሪያዎች አጠቃቀም ማወቅ(USES OF
SURVEYING INSTRUMENTS)
በእርግጥ በብዙ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ራሱን የቻለ
የሰርቬይ ባለሞያ መቅጠር አሁን አሁን የተለመደ ቢሆንም ነገር
ግን መሰረታዊ የሚባሉ የሰርቬይ
መሳራያዎች ለምሳሌ ቶታል ስቴሽን እና ቴዎዶላይት
አጠቃቀማቸውን አንድ ኢንጅነር የግድ ማወቅ አለበት። የግድ !
:
4). የተለያዩ የግንባታ ስታንዳርድ ኮዶች (STANDARD CODES
USED IN CONSTRUCTION)
ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት ከመልካ ምድራቸው
የአየር፣የንፋስ፣የመሬት መንቀጥቀጥ ከባቢያዊ ፀባያቸው አንፃር
የሚያዘጋጁት የግንባታ መርህ
(Construction codes) አላቸው።
አንድ ኢንጅንየር ግንባታ የሚያደርግበት ሃገርን ስታንዳርድ ኮድ
የማወቅ ግዴታ አለበት ምክንያቱም የሚገነባው ቁስሃገሪቱ ባላት
ተፈጥሯዊ መሰናክል እንዳይሰናከል እና እንዳይወድም። እነዚህን
ኮዶች ወይም መመሪያዎች ሳይከተል የሚገነባ የትኛውም ግንባታ
የመፍረስአቅሙ በእጥፍ የጨመረ ነው።
፡
5) BAR BENDING SCHEDULE
ባር ቤንዲንግ ስኬጁል ለኢንጅነየሮች ጠቃሚ የሆነ ቻርት (በተለይ
ኮንስትራክሽኑ ሬንፎርስመንት ካለው)። ይህ ቻርት ሬንፎርስድ
የሆነው የግንባታ
አካል ማለትም ቢም፣ኮለን፣ስላብ፣ዋል...የሚጠቀማቸውን ቤረቶች
የሚቆረጥበት ርዝመት ፣ በምን ያህል ርዝመት እንደሚታጠፉ እና
ምን ያክል ተመሳሳይ እጥፋትና ርዝመት ያላቸው ባሮች በዛ አካል
ውስጥ እንደሚኖሩ በግልፅ ይነግረናል ።
ይህ ቻርት ብረትን ያለብክነት እንድንጠቀም እና የስትራክቸሩን
ደህንነት (safety) እንድንጠብቅ ይጠቅመናል
፡
6) የንድፍ እና ዲዛይን ንባብ (DRAWING AND DESIGN)
አንድ ሳይት ኢንጅነር ከምንም ከምንም በላይ የግንባታን ንድፍ
የማንበብ በጣም ትልቅ እውቀት ሊኖረው ይገባል።
ዲዛይን እና ንድፎችን በትክክል ማንበብ እናመተርጎም ከቻለ
ለሳይት ኢንጂንየርነት የሚያበቃውን 60% እውቀት አካብቷል
ማለት ነው።
ስለዚህ በተለይ ተማሪዎች ለቴክኒካል ድራዊንግ እና አውቶካድ
እውቀቶች የምትሰጡትን ክሬዲት ከፍ አርጉ የፔጃችን መልእክት
ነው::
፡
7) ግምት እና ክፍያ ( ESTIMATION AND BILLS)
ግንባታው ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያወጣ ግምቱን
የሚያስቀምጠው የሳይት ኢንጅንየሩ ነው።
(እንዴት መገመት እንዳለብን ፎርማቱን ወደፊት እንፖስታለን)
፡
8 የጥራት ቁጥጥር (QUALITY CONTROL)
ከኢንጅነሪንግ መርሆች ውስጥ አንዱ ጥራት ነው።
ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ
ለተጠቃሚው አካል ገንብቶ ማቅረብ ግዴታችን ነው።
አንዳንዴ ለሆዳቸው ያደሩኢንጂንየሮች ጥራቱን ባልጠበቀ የግንባታ
መሳሪያ ገንብተው ያስረከቡት ህንፃ ምን አይነት ጉዳቶች እንዳደረሰ
የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው።
አንድ ሳይት ኢንጅነር የሚጠቀመውን የግንባታ ቁስ ጥራት
የማወቅ ግዴታ አለበት ኋላ በሃገርም በግለሰብም ላይ የሚደርስን
አደጋ ለመከላከል።
፡
9) የሳይት ላይ አመራሮች (ON FIELD MANAGEMENT)
እንዴት ፎርም ወርክ መታሰር እንዳለበት፣ የኮንክሪት አሰራር፣
ለጥንቃቄ
የምንሰራቸው ስራዎችን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮች ማወቅ ግዴታችን
ነው
:
10) ከጉልበት ሰራተኞች ጋር ያለን መናበብ መቀራረብ
(COORDINATION
WITHLABOR) የጉልበት ሰራተኞችን ጨምሮ ሌሎች የተማሩ
እና ያልተማሩ ሰራተኞችን እንዴትማስተዳደር እንዳለብን እውቀቱ
ሊኖረን ይገባል።
ትዛዝ ማስተላለፍ ብቻሳይሆን ወርዶ መስራትም ይጠበቅብናል።
ለስራችን መቀላጠፍ ከሁሉምጋ ተናቦና በፍቅር መስራት ወሳኝ እና
ወሳኝ ነገር ነው።
.
.
አንድ ጥሩ የሚባል CONSTRUCTION እንጅነር ማወቅ
ስለሚገባው ነገሮች ትንሽም ቢሆን እውቀት እንደሰጠናቹ ተስፋ
አረጋለው።
❤2
Ethio Construction Engineering pinned «☞በኮንስትራክሽን ስራ ውጤታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ COTM/ ሲቪል ኢንጅነር ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 ወሳኝ ነጥቦች... . 1) የግንባታ እቃዎች ፍተሻ( TESTS OF BUILDING MATERIALS) አንድ ጥሩ ኢንጅነር በሳይት ላይ የሚሰሩ የግንባታ እቃዎችን ለመፈተሽ የሚጠቅሙ የፍተሻ ስራዎችን የግድ ማወቅ ይጠበቅበታል። ከታች የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮች ተጠቅሰዋል የኮንክሪት ፍተሻ(Concrete…»
For #internship request or any business The top grade one contractors in Ethiopia are:

COMPANY NAME
🏗Orbit Engineering and Construction Plc
ADDRESS
19904, Addis Ababa, Ethiopia
PHONE
011 662 5576

Company name:
🏗Viva Engineering PLC
Tel: +215 11 629 8476
Fax: +251 11 629 8476
Website: vivagroupet.com

Company name:
🏗Afro-Tsion Construction
PLC
Tel. +251-118-50 3771,
+251-11-667 2051
Fax: +251-11-667 2020/57
Email: info@afro-tsion.com
Website: www.afro-tsion.com
Location: on 22 road, behind St. Gabriel Hospital
Addis Ababa, Ethiopia

Company name:
🏗Ethiopian Construction Works Corporation
Tel: +251 116-461-160, +251116-461-138
Fax: +251 116-459-191
Location: Around Gurd-shola – on the road CMC to Megenagna In front of Environmental Protection
Agency.

Company name:
🏗Oromia Water Works Construction Enterprise
Tel: +251 11 439 0084 / +251 11 439 0263
Fax: +251 11 439 0546

Company name:
🏗Tesfaye Legesse Construction
Tel: +251 11 371 6422, +251 11 372 0061
Fax: +251 11 372 0051
P.O.Box 3906 Addis Ababa, Ethiopia
Email: info@tlc-con.com
Website: www.tlc-con.com
Location: Sarbet in front of Vatican Embassy, Mela Bldg, 5th Floor.

Company name:
🏗3M engineering and construction PLC
Location: Old Customs Authority infront of Abyssinya restaurant 250m , Addis Ababa
Tel: +251 11 416 71 04,
+251 11 416 71 05

Company name:
🏗Diriba Defersha General Contractor (GC-1)
Tel. +251-11-470 2240, +251-11-470 4262 [Addis Ababa]
Tel. +251-11-470 2266, +251-11-896 5785 [Addis Ababa]
Fax +251-11-470 2727 [Addis Ababa]
Tel. +251-22-112 4265 [Adama]
Website: ddgconstructions.com , Email: info@ddgconstructions.com

http://t.me/COTMp
👍1
👉For Fun
.
Question. : - What did the Steel say to the Concrete?
Answer. : - Don't take the Tension Bro.
.
*Column to Beam
Hey Bro, Whats up??
Beam: just enjoying "Moments"
.
*What did Reinforcement say to Concrete?
Just give me a Cover Bro!
.
*Coarse Aggregate to Sand: How are you, Bro?.
Sand: I am fine
.
✌The uniqueness of this joke can be understood
only by *CONSTRUCTION ENGINEERS...*

http://t.me/COTMp
Henok Birhanu:
What do we mean by workability of concrete?
What factors do affect it?
How do we know if a concrete is too workable?
Is there any scientific way of knowing degree of workability of a concrete?


Workability of concrete is defined as the ease and homogeneity with which a freshly mixed concrete or mortar can be mixed, placed, compacted and finished. Strictly, it is the
amount of useful internal work necessary to produce 100% compaction.

Another similar term used to describe a freshly prepared concrete is ‘consistency’ which is the ease with which it will flow. It is the wetness of the concrete and the measure of fluidity or mobility. Wet concretes are more workable than dry concrete, but concretes of the same consistency may vary in workability. A concrete which has high consistency and which is more mobile, need not be of right workability for a
particular job. Type of work, thickness of section, reinforcements and mode of compaction are the aspects to be considered while specifying the workability for any particular job.


Workable concrete shows very less internal friction between particles and overcomes the frictional resistance with just the amount of compacting efforts provided. Workability of the concrete depends on a number of interrelating factors. Water content, aggregate properties, use of admixtures, fineness of cement are the factors affecting workability.

1. Water content: The increase in watercontent increases the fluidity of the
concrete thus providing greater lubrication.

2. Size of aggregates: The surface area of bigger aggregates is less and hence less amount of water is required for lubricating the surface to reduce the friction. Thus the concrete having large sized aggregate is more workable (of course, within certain limits). And other properties of aggregate will affect the workability of concrete.

3. Mix proportions: Aggregate/cement ratio
is the measure of how lean or rich the concrete is. If aggregate/ cement ratio is
higher, the concrete becomes leaner. In lean concrete less paste is available for the lubrication of the aggregate, while in rich
concrete with low a/c ratio, more paste is available which makes the mix more
cohesive and hence provides better workability.

4. Use of admixtures: Use of admixtures in concrete is the major factor that affects the workability. The use of plasticizers and super-plasticizers amply increase the workability of the concrete. Air entraining
agents produce air bubbles which act as rollers between particles and provide better mobility thus improving the workability.

5. Time and temperature: Fresh concrete gets stiffened as the time flows. This is because some of the water used to mix the concrete gets evaporated and some gets absorbed
by the aggregates. Thus the workability of concrete reduces with time. This loss of workability with time is known as slump
loss. The effect of temperature on workability of concrete is noteworthy. As the temperature increases, the workability of the mix reduces.
Measurements of Workability/ workability Tests:
-Slump Test
-Compacting Factor Test
-Vee-Bee Test
-Flow Test
-Kelly Ball Test

http://t.me/COTMp
❤1👍1