በመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 395/2009 እርከን ሁለት (2) የጥፋት ዝርዝር ስር 21 የጥፋት አይነቶች ያሉ ሲሆን በየጥፋቱ አንድ (1) ነጥብ የሚመዘገብ ይሆናል፡፡
የጥፋት አይነቶቹም ከታች ተዘርዝረዋል፡-
1 ለእግረኛ ወይም ለተላላፊ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ያልሰጠ፣
2 በጠባብ መንገድ ላይ ወይም በመታጠፊያ መንገድ በ12 ሜትር ውስጥ ተሽከርካሪ ያቆመ፣
3 በምድቡ የአሽከርከሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ኖሮት ከተፈቀደለት ደረጃ በላይ የሆነ ተሽከርከሪን ያሽከረከረ፣
4 በትራፊክ ደሴት ላይ ያሽከረከረ ወይም የመንገድ አከፋፋይ ደሴትን /መስመር/ በማቋረጥ ያሽከረከረ፣
5 ከተፈቀደለት ጊዜ በላይ የተበላሸ ተሽከርካሪን መንገድ ላይ ያቆመ ወይም አቁሞ የጠገነ፣
6 የሚታጠፍበትን አቅጣጫ ሳይዝ ወይም ደርቦ የታጠፋ፣
7 ሁለት መስመር ባለው መንገድ ላይ በቀኝ በኩል ተሽከርካሪ የቀደመ፣
8 ምልክት ሳያሳይ ተሽከርካሪ ያቆመ ወይም ከቆመበት ቦታ ያንቀሳቀሰ፣
9 ለአደጋ አገልግሎት ተሽከርካሪ ቅድሚያ ያልሰጠ፣
10 ወደ ማይሄድበት አቅጣጫ ምልክት ያሳየ፣
11 አፈር፣ አሸዋ፣ ድንጋይና ተመሳሳይ ነገሮችን የሚመለከተውን አካል ሳያስፈቅድ በተሽከርካሪ ወይም በእግረኛ መንገድ ላይ ያራገፈ አሽከርካሪ፣
12 ከሚገባው በላይ ጭስ እያጨሰ ወይም ዘይት ወይም ነዳጅ እያፈሰሰ የሚሄድ ተሽከርካሪን ያሽከረከረ፣
13 የአደጋ አገልግሎት ተሽከርካሪን የአደጋ አገልግሎት ስራ ላይ ሳይሆን አላአግባብ የተፈቀደለትን ድምጽና የአደጋ ምልክት መብራት በመጠቀም ያሽከረከረ ፣
14 ከ7 ዓመት በታች የሆነ ህፃንን ከአዋቂ ጋር ሳያስቀምጥ ወይም ለደህንነቱ ሲባል በተሰራው ማቀፊያ ውስጥ ሳያስቀምጥ ያሽከረከረ፣
15 በተሽከርካሪ የውጪ አካል ላይ ሰው የጫነ፣
16 አደጋ ሊያደርስ የሚችል ጭነትን ከሕዝብ ጋር የጫነ፣
17 በጭነት ተሽከርካሪ ውስጥ በሕግ ከተፈቀደለት ውጪ ሰውን ያሳፈረ፣
18 የመጫን አቅሙ እስከ 25 ሰው በሆነ ተሽከርካሪ ከ3 ሰው በላይ ትርፍ የጫነ፣
19 የመጫን አቅሙ ከ25 ሰው በላይ በሆነ ተሽከርካሪ ከ5 ሰው በላይ ትርፍ የጫነ፣
20 የትራፊክ ተቆጣጣሪ ትዕዛዝ ያልፈጸመ ወይም የተሳሳተ መረጃ የሰጠ ወይም እንዲቆም ሲታዘዝ በእንቢተኝነት ሳይቆም የሄደ፣
21 በተራፊ ጭነት ላይ ተገቢውን ምልክት ሳያደርግ ወይም በተሽከርካሪው ላይ የተጫነውን ጭነት በሚገባ ሳያስር ወይም ሳይሸፍን ያሽከረከረ፡፡

# ለፈገግታ
ከሳይኮሎጂስቶች ጋር አትሳፈጥ!
•
የሳይኮሎጂ ፕሮፌሰሩ ወደ ክፍል ገብቶ የእለቱን ወሳኝ ትምርት ለመጀመር ወደ ቦርድ እንደዞረ ፉጨት ሰማ። ወደ ተማሪዎቹ ዞሮ ማን እንዳፏጨ ጠየቀቃቸው ፣ሁሉም ዝም አሉ።
ፕሮፊሰሩ ተረጋግቶ ፣ እስክሪቢቶውን ወደ ኪሱ እየከተተ ፣ የዛሬው ሌክቸር እዚ ላይ ያበቃል፣ አለና ፈገግ ብሎ ነገር ግን መጀመሪያ አንድ ታሪክ እነግራችኋለው አላቸው። ሁሉም በጉጉት መጠበቅ ጀመረ
"ትላንት ቤቴ እንቅልፍ ስላስቸገረኝ ፣ዝም ብዬ ተነስቼ ነዳጅ ሞልቼ በዛውም ልናፈስ ለዛሬም ጊዜ ለመቆጠብ ከመሽ ወጣሁ ነዳጅ ከሞላሁ በኋላ ከትራፌክ ነጻ የሆነው መንገድ ላይ እየተንሸራሸርኩ ከሆነ ድግስ ቦታ የወጣች የምትመስል ቆንጂዬ ወጣት አየሁ።
መኪናዬን አዙሬ እርዳታ እንደምትፈልግ ጠየኳት "ታክሲ እንዳጣች እና ቤቷ እንዳደርሳት ጠየቀችኝ" ጋቢና ገባች ... ማውራት ጀመርን ... ውበት ብቻ ሳይሆን ባወራነው ርእስ ሁሉ በጣም ስማርት ጭንቅላት እንዳላት ከምታወራው መገመት ቻልኩ።
ቤቷ እንደደረስን ፣በጣም ጥሩ ሰው እንደሆንኩ ነገረችኝ ፣እኔም ጥሩ አስተሳሰብ እንዳላት ነግሬያት በሌላ ጊዜ ተገናኝተን ሻይ ቡና እንድንል ጠየኳት በሀሳቤም ተስማማች ፣ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር እንደሆንኩ አውርተን ፣ስልክ ተለዋወጥን።
ልንለያይ ስንል አንድ ነገር ላስቸግርህ ስትለኝ ፣ምንም ችግር የለውም አልኳት።"ወንድሜ አንተ የምታስተምርበት ዩኒቨርስቲ ውስጥ ተማሪ ነው፣ በኛ ግንኙነት እንዳይጎዳ ቃል ግባልኝ" አለችኝ ...ችግር የለም ብዬ ስሙን ጠየኳት ስሙንም ነገረችኝ።
ምናልባት ብዙ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ ስለሚማሩና ተመሳሳይ ስም ሊኖራቸው ስለሚችል ወንድምሽን እንዴት ልለየው እችላለሁ ? ስል ጠየኳት።
እሷም:- ወንድሜ አንድ መለያ ባህሪ አለው በሱ ታውቀዋለህ፣ ፉጨት ማፏጨት ያዘወትራል አለችኝ። ከዛ ሁሉም ተማሪ ወደ አፏጨው ልጅ ዞሮ ማየት ጀመረ።
ፕሮፌሰሩም :- "የሳይኮሎጂ PHDዬን ተምሬ እንጂ ገዝቼ አይደለም ያገኘውት ና ውጣ ብሎ ጆሮውን ይዞ ከክፍል አስወጣው

Watch ""እኩል ሀ በሉ" ግጥም" on YouTube
https://youtu.be/TSTPdVSe6Ss
https://youtu.be/TSTPdVSe6Ss
YouTube
"እኩል ሀ በሉ" ግጥም
Ethiopia በምስራቅ ተፈራ የቀረበ የመድረክ ስራ
Watch "ኢሽታጊና በልምምድ ላይ ገራሚ አቅሙን አሳይቷል" on YouTube
https://youtu.be/CURZ3jUrVSI
https://youtu.be/CURZ3jUrVSI
YouTube
ኢሽታጊና በልምምድ ላይ ገራሚ አቅሙን አሳይቷል
የመድረክ ስራ ለማቅረብ ከባንድ ጋር ያደረገው ትውውቅ ለተጨማሪ ምስሎች ሊንኩን ይጫኑ/ for more videos in our channel contact as:
https://www.youtube.com/channel/UCDyFnZq7JWXuG6ZCmQhFBdA
https://facebook.com/EthioLeyuLeyu
https://t.me/ET2ll

Watch "ሙዚቀኛው" on YouTube
https://youtu.be/HO99wMDUhdM
https://youtu.be/HO99wMDUhdM
YouTube
ሙዚቀኛው
በክራር ቆየት ያሉ መዚቃዎችን ተመልከቱ